Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
20 videos
960 files
660 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
የኮንስትራክሽን_አማካሪዎች_አሰራር_መመሪያ_1.docx
91.9 KB
ለእናንተ ለመሀዲሶች ከኢፊድሪ ከተማ ኮንስትራክሽን ሚኒስትር

Join & share for your engineer's team
👉Tip @engineer03💡 📖

http://t.me/engineer03

Add your engineer friends and families on our telegram group➤ https://t.me/engineersWorks
Forwarded from መሠረተ ግእዝ
ይህንን ሊንክ ይጫኑት&Share
👇👇👇
@learnGeez1
@learnGeez1
@learnGeez1

https://telegram.me/learnGeez1
https://telegram.me/learnGeez1

👆 Join ያድርጉና የግእዝ ቋንቋን ይማሩ!!!!

@learnGeezbot
👆👆👆
ለአስተያየት ይጠቀሙ
Question about EBCS

Which EBCS is not approved ? 3 የትኛው EBCS ነው ያልፀደቀው? @engineer03
Anonymous Quiz
10%
1. EBCS 2
6%
2. EBCS 7
74%
3. EBCS 14
9%
4. EBCS 1
መሠረታዊ የሊዝ ድንጋጌዎች

ከሊዝ ሥሪት ውጪ ቦታ መያዝና መፍቀድ ስለመከልከል
✍️ማንኛውም ሰው የከተማ መሬትን በሊዝ አዋጅ 721/2004 ከተደነገገው የሊዝ ሥረዓት ውጪ መያዝ አይችልም፡፡
✍️ማንኛውም ሰው አግባብ ካለው አካል ፈቃድ ሳይገኝ በህጋዊነት ከያዘው ይዞታ ጎን ያለን የከተማ ቦታ አሰፋፍቶ መከለልና መጠቀም አይችልም፡፡
✍️ ማኝውም ከልል ወይም የከተማ አስተዳደር በሊዝ አዋጅ 721/2004 ከተደነገገው ውጪ የከተማ መሬትን መፍቀድ ወይም ማስተላለፍ አይችልም፡፡
ነባር ይዞታዎች ወደ ሊዝ ሥሪት ስለሚቀየሩበት ሁኔታ

✍️በነባር ይዞታ ላይ የሰፈረ ንብረት ባለቤትነት ከውርስ በስተቀር በማንኛውም መንገድ ለሌላ ሰው ከተላለፈ ንብረቱ የተላለፈለት ሰው የቦታው ባለይዞታ ሊሆን የሚችለው በሊዝ ሥሪት መሰረት ይሆናል፡፡
✍️ ነባር ይዞታና የሊዝ ይዞታ እንዲቀላቀል ጥያቄ ቀርቦ ይዞታው እንዲቀላቀል ከተፈቀደ ጠቅላላ ይዞታው በሊዝ ሥሪት ይተዳደራል፡፡
በሊዝ የተያዘ የከተማ ቦታ አጠቃቀም እና ግንባታ ስለመጀመር

✍️የከተማ ቦታ ሊዝ ባለይዞታ በሊዝ ውሉ ውስጥ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቦታውን ለተፈቀደለት አገልግሎት ጥቅም ላይ ማዋል አለበት፡፡ ነገር ግን ባለይዞታው የቦታውን አጠቃቀም መለወጥ ከፈለገ አግባብ ላለው አስቀድሞ በማመልከት ፈቃድ ሊያገኝ ይገባል፡፡
✍️ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ በሊዝ ውሉ በተመለከተው የጊዜ ገደብ መሠረት ግንባታ መጀመር አለበት ነገር ግን በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ግንባታውን ካልጀመረ ቦታውን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን የሊዝ ክፍያና የጠቅላላውን የሊዝ ዋጋ ሰባት በመቶ መቀጮ እንዲከፍል ተደርጎ ቦታውን አግባብ ያለው አካል መልሶ ይረከባል፡፡
ግንባታ ስለማጠናቀቅ

✍️ ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ በሊዝ ውሉ ውስጥ በተመለከተው የጊዜ ገደብ መሠረት ግንባውን ማጠናቀቅ አለበት፡፡
የግንባታ ማጠናቀቅያ የጊዜ ገደብ እንደ ሚከተለው ይሆናል፡-
ለአነስተኛ ግንባታ 24 ወራት
ለመካከለኛ ግንባታ 36 ወራት፤
ለከፍተኛ ግንባታ 48 ወራት፡፡
✍️ከላይ የተመለከተው ቢኖርም እንደ ግንባታው ውስብስብነት እየታየ የግንባታ ማጠናቀቅያ ጊዜው ሊራዘም ይችላል፡፡ ሆኖም ለግንባታ ማጠናቀቅያ የሚሰጠው ጠቅላላ ጊዜ በማንኛውም ሁኔታ፡- ለአነስተኛ ግንባታ ከሁለት ዓመት ከስድስት ወር ለመካከለኛ ግንባታ ከአራት ዓመት እና ለከፍተኛ ግንባታ ከአምስት ዓመት መብለጥ አይችልም፡፡ በተጨማሪም የሊዝ ባለይዞታ በተወሰነው የጊዜ ገደብ ግንባታውን ካላጠናቀቀ አግባብ ያለው አካል የሊዝ ውሉን በማቋረጥ ቦታውን መልሶ መረከብ ይችላል፡፡
የሊዝ ውል የተቋረጠበት ሰው በራሱ ወጪ ከስድስት ወር ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ በቦታው ላይ የሠፈረ ንብሩን ማንሳት አለበት፡፡ የሊዝ ባለይዞታው ንብረቱን በወቅቱ ካላነሳ አግባብ ያለው አካል ጀምሮ ግንባታው በፕላኑ መሰረት የተገነባ መሆኑን አረጋግጦ ግንባታውን ማጠናቀቅና መጠቀም ለሚችል ሰው በግልፅ ጨረታ ንብረቱን በመሸጥ ማስተላለፍ ይችላል፡፡

የሊዝ መብትን ስለማስተላለፍና በዋስትና ስለማስያዝ

✍️ቦታውን ለተፈቀደለት አገልግት ጥቅም ላይ የማንዋል ግዴታ እንደተጠበቀ ሆኖ ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ መብቱን ለማስተላለፍ ወይም በከፈለው የሊዝ ክፍያ መጠን በዋስያዝ ወይም በካፒታል አስተዋፆነት ለመጠቀም ይችላል፡፡
✍️ ማንኛውም የሊዝ ባለይዞታ ባላይዞታ የሊዝ መብቱን ግንባታ ከመጀመሩ ወይም ግንባታውን በግማሽ ከማጠናቀቁ በፊት ከውርስ በስተቀር ማስተላለፍ የሚችለው አግባብ ባለው አካል ቁጥጥር የሚደረግበት ግልጽ የሽያጭ ሥርዓትን በመከተል ይሆናል፡፡
✍️ በሌላ አኳኳን ስምምነት ካልተደረገ በስተቀር በመሬት የመጠቀም መብት በዋስትና ሲያዝ ወይም ሲተላለፍ በመሬቱ ላይ የተገነባው ህንፃና ከህንፃው ጋረር የተያያዙ መገልገያዎች መብት አብሮ ይያዛል ወይም ይተላለፋል እንዲሁም ሕንፃና ከሕንፃው ጋር የተያያዙ መገልገያዎች በዋትና ሲያዙ ወይም ሲተላለፉ በመሬት የመጠቀም መብቱም አብሮ ይያዛል ወይም ይተላለፋል፡፡
---------------------
✍️ግንባታ መጀመር ማለት በቦታው ላይ ለመስራት ከተፈቀደው ግንባታ ወይም ሕንፃ ቢያንስ የመሠረት ሥራ መሥራትና የኮለን ግንባታ ለማከናወን የሚያስችሉ የኮለን ብረቶች የማቆም ሥራ ማጠናቀቅ ነው

✍️ግንባታ በግማሽ ማጠናቀቅ ማለት
ሀ/ ቪላ ሲሆን የመሠረቱን የኮለኖችና ለጣሪያ ውቅር የሚስፈልጉ ቢሞችን ሥራ ማጠናቀቅ ፤
ለ/ ፎቅ ሲሆን የመሠረቱንና ከጠቅላላው ወለሎች ውስጥ 50 የሚሆኑትን የስሌት ስራ ማጠናቀቅ ፣
ሐ/ሪል ስቴት ሲሆን የሁሉንም ብሎኮች ግንባታ እንደአግባቡ ማጠናቀቅ ነው፤
✍️ግንባታ ማጠናቀቅ ማለት በሊዝ የተፈቀደ ቦታ ላይ እንዲገነባ የተፈቀደ ቦታ ላይ እንዲገነባ የተፈቀደን ግንባታ በተሰጠው የግንባታ ፈቃድ መሰረት ሙሉ በሙሉ መሥራትና ዋና ዋና አገልግሎቶች ተሟልተውለት ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ ነው፡፡
✍️ነባር ይዞታ ማለት የከተማ ቦታ በሊዝ ስርዓት መተዳደር ከመጀመሩ በፊት በሕጋዊ መንገድ የተያዘ ወይም ሊዝ ተግባራዊ ከሆነ በኃላ ለነባር ይዞታ ተነሺ በምትክ የተሰጠ ቦታ ነው፡፡
Ministry of Urban Development and Construction
Forwarded from Job Ethiopian
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያገኛሉ join us here and shere
#share
👇👇👇👇join here
https://telegram.me/JobCome
https://telegram.me/JobCome
https://telegram.me/JobCome

Follow us on Facebook
👇👇👇👇
http://www.facebook.com/job.Ethiopian.online
Estimate stone for retaining wall

ይህን ምስል በማጋራት አጋርነታችሁን አሳዩን እናመሰግናለን

@engineer03
🚧በኮንስትራክሽን ውል ጀኔራል ኮንዲሽን እና ስፔሻል ኮንዲሽን

# ጀኔራል ኮንዲሽኖች እንደ FIDIC , MoWUD 1994, እና PPA ህግ
አይደሉም።

# የውል አካል ሲሆኑ ብቻ በተዋዋዮች ወገኖች ላይ አስገዳጅነት ይኖራቸዋል።

# ምክንያቱም ውል በተዋዋዮች መካከል እንደ ህግ እንደሚቆጠር የፍትሀብሄር
ህግ 1731 ይደነግጋል።

# ስፔሻል ኮንዲሽኖችም የውል አካል ይደረጋሉ። አስፈላጊነቱም ጀኔራል
ኮነንዲሽኑን ከሀገራቱ ህግ ጋር ማጣጣም ነው።

# የጀኔራል ኮንዲሽንን ይዘት መቀየር አይቻልም። በስፔሻል ኮንዲሽን ማሻሻል
ግን የተፈቀደ ነው።

# ስፔሻል ኮንዲሽን ደግሞ ከጀኔራል ኮንዲሽን የተፈጻሚነት ቅድሚያ አለው።

# የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ህግ ስትመለከቱት የህንጻ አዋጁና መመሪያው
ሆነ የግዥ አዋጅና መመሪያ እና ሌሎች የህግ ማእቀፎች በአብዛኛው በግንባታ
ውል የተዋዋዮችን መብትና ግዴታ አይመለከቱም። የፍትሀብሄር ህጉ ምናልባት
የተበታተኑ ድንጋጌዎች አሉት።

# ስለዚህ ለምን የተዋዋዮችን መብትና ግዴታ የሚገዛ ልዩ የኮንስትራክሽን ውል
ህግ/ኮንስትራክሽን ኮድ/ አይኖረንም?ቢኖረን ምን ይጎዳናል? የሚል ጥያቄ
ሊነሳ ይችላል። ምላሹ ግልጽ ነው። በአብዛኛው ጀኔራል ኮንዲሽኖች በዘርፍ
መሀንዲሶች እንደ ህግ ነበር የሚቆጠሩት።ኮንስትራክሽን ኮድ ቢዘጋጅ በጣም
ጠቃሚ ነው።

https://t.me/engineer03
Find reaction forces (RA=? RB=?)

1. RA=3.3kN and RB=6.67KN
2. RA= 6.67KN and RB =3.3KN
3. RA= 5KN and RB= 5KN
4. RA= 20/6 KN and RB = 20/3 KN

It’s basic engineering mechanics I want you all to participate

ይህ መሰረታዊ ጥያቄ ስለሆነ የArch, Cotm እና civil H2O ባለሙያዎች +ተማሪዎች ልትሳተፉ ይገባል!

ቀላል ስለሆነ ከነአሰራሩ ብታሳዩም ይመረጣል።

https://t.me/engineer03
Go on discussion group and add your engineers friends and family
👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
Eng'rs vacancy and examine
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/exam_room
Forwarded from Exam for Civil engineer's
እስከ ቀኑ 11:00 ድረስ የሚፈልጎትን ይምረጡ! ብዛት ድምፅ ያገኘውን ለጥያቄና መልስ አየር ላይ እናውላለን!

ከተመረጡት ውጭ የሚፈልጉ ከሆነም በመወያያ ግሩጳችን ላይ @engineersWorks ያስቀምጡልን!
Forwarded from Exam for Civil engineer's
20min left
Forwarded from Exam for Civil engineer's
Highway Engineering win by 50%

So highway Engineering exam and answer will continuing
Forwarded from Exam for Civil engineer's
Let us continue ....the exam

Share it for all

@exam_room
Forwarded from Exam for Civil engineer's
መልካም ቆይታ! እስከነአሰራሩ መስራት እና ማሳየት ለምትፈልጎ ከመወያያ ግሩፑ ላይ post አድርጎት ! @engineersWorks ከረፍት በኋላ ስንመለስ የእያንዳንዱን መልስ እንመለከታለን!

ጥያቄውም ይቀጥላል.....ለዛሬ እዚህ ላይ ጨርሰናል! በመልሶች እንመለሳለን!
#share_for_all!!

and #join_us on discussion group!! @engineersWorks @engineersWorks
Invitation for Bid (IFB) International Competitive Bidding (ICB)
Bid No. ICB/MOH/GOV/CON/31-2021

# Apartment Building Construction

The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ministry of Health has invite sealed bids from eligible GC1/BC-1 and qualified bidders for the Procurement of Work as mentioned below.
EthiopiaConstruction-Limited-Time-Offer Invitation for eligible GC1/BC-1 and qualified bidders for the Procurement of 2B+G+12 Apartment Building with
Amount of Bid Security ETB 500,000.00

Bidding will be conducted through International Competitive Bidding (ICB) procedures and open all bidders from Eligible source country as defined in the Guidelines.

Interested eligible GC-1/BC-1 Contractors may obtain further information from Ministry of Health, Procurement Case Team and inspect the Bidding Documents at the address given below from 8:30 AM-12:30PM and 1:30 PM-5:30PM from Monday to Friday

A complete set of Bidding Documents in English language may be purchased by interested bidders at the address given below and up on payment of a non-refundable fee of Ethiopian Birr 300.00 (Three Hundred Birr).

Bids must be delivered to the address below on or before 4:00 A.M on July 19, 2021. Electronic bidding will not be permitted. Late bids will be rejected. All bids must be accompanied by a Bid Security amounting as per stated in the table above for each item. Total amount of bid security could be Birr 500,000.00 (Five Hundred Thousand Birr). Bid Security must be in the form of CPO, Bank Guarantee and Irrevocable L/C from recognized Bank of Ethiopia or in Cash or any of permitted in Public Procurement & Property Administration Directive.

Insurance Bond is not acceptable. The bid security shall be attached with or in the original technical envelop.

Bidders shall provide with their bid; Relevant renewed trade license, VAT registration certificate, Copy of registration certificate from Public Procurement and Property Administration Agency (PPPAA) (bidders can print their Registration Certificate from the PPPAA website)Tax Clearance letter from tax authority.

Bidders shall be required to submit bid documents with two envelopes containing the Technical proposal and financial proposal separately.
Technical bid offers will be opened in the presence of the bidders’ representatives who choose to attend in person at the Finance and Procurement Directorate office Block A 2nd floor of the Ministry, Addis Ababa Ethiopia on July 19, 2021, at 4:30 A.M.

The Purchaser reserves the right to reject the bid in partially or fully.
The Federal Ministry of Health

Tel. 251-11-5519196
E-mail: moh@ethionet.et or Web site: www.moh.gov.et
P.O. Box 1234
Addis Ababa Ethiopia

@engineer03
Forwarded from All Book
ወደ መጽሐፍት መደብር ይግቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/4CFSWkDJvjljMDlk
የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ እና ምዝገባ አዲስ መመሪያ ወጣ
*****

የኮስተባ ሕዝብ ግንኑነትና ኮሙኒኬሽን
ሰኔ 7 ቀን 2013 ዓ.ም
*****
የኮንስትራክሽን ባለሙያ፣ አማካሪ፣ የስራ ተቋራጭ ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ እንዲሁም የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ምዝገባ መመሪያ 648/2013 በአዲስ መልክ ፀድቆ መውጣቱ ተመለከተ፡፡

በዚሁ መሰረትም የቀድሞው የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችና ስራ ተቋራጮች የምዝገባ መመሪያ ቁጥር 19/2005፤የኮንስትራክሽን ዲዛይን ባለሙያዎችና አማካሪዎች ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 22/2005 ፣ እንዲሁም የቀድሞውን መመሪያ ተከትሎ ወጥተው የነበሩ መስፈርቶችም አዲስ በፀደቀው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013መሰረት የተሻሩ መሆናቸው ተመልክቷል::

ይህ የተመለከተው የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የህግ ዝግጅት ኮድና ስታንዳርድ ዳይሬክቶሬት ለተቋሙ የምዝገባና ሰርተፊኬሽን ስራ ክፍል ሀላፊዎችና ሰራተኞች እንዲሁም በዘርፉ የሚመለከታቸውን የተጠሪ ተቋማት ሃላፊዎችና ባለሙያዎችን አዲስ በፀደቀው የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ሰሞኑን ባተዘጋጀ የስልጠና መርሃግብር ነው፡፡
በስልጠናው ላይ እንደተመለከተው አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 648/2013 ከረቂቅ ዝግጅቱ አንስቶ አስከ ፀደቀበት ድረስ የተከናወኑ ተግባራት፣ መነሻ መርሆዎቹና አስፈላጊነቱ ተብራርቷል፡፡

በዋናነትም ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ተሳታፊዎችን በጥራት እና በብዛት ለማሳደግ ብሎም ውድድሩን ለማስፋት ዕድል የሚፈጥር መመሪያ ሆኖ መዘጋጀቱ ነው የተመለከተው፡፡

በተያያዘም የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ሀገርንና ህዝብን ወደ ብልፅግና የሚያሸጋግር መደላድል እንዲሆን የሚስችለውን የአፈፃፀም ሚና ማሳደግ ፣ የምዝገባ አገልግሎት አሰጣጥንና የመረጃ አያያዝን ምቹና ዘመናዊ ማድረግ፣ በኢንዱስትሪው ውስጥ የተንሰራፋውን ብልሹ አሰራር ማስወገድ፣ ዘርፉ ዕውቀት መር እንዲሆን ማስቻል የመመሪያው አበይት መርሆዎች እንደሆኑም ተገብራርቷል፡፡

ኢንዱስትሪው በፕሮጀክቶች አፈፃፀም ማለትም በጊዜ፣ በዋጋ፣ በጥራት እና በደህንነት ረገድ ያሉበትን አሉታዊ ገፅታው እንዲለወጥ የሚያስችል ምቹ የአሰራር ስርዓትን መዘርጋትም ሌላው መርህ ነው፡፡
እንዲሁም ኢትዮጵያን በቀጣይ አስር ዓመታት ውስጥ አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ የተያዘውን ራዕይ ለማሳካት በሚደረገው ርብርብ ውስጥ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው የላቀ ሚና እንዲጫወት ማስቻልም ትኩረቱ ነው፡፡

አዲሱ የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫና ምዝገባ መመሪያው ከረቂቅ ጀምሮ እስከ ፀደቀበት ድረስ በተለያዩ ባለድርሻ አካላት እየታየ ያለፈባቸውን ሂደቶች፤ በዝግጅት ሂደቱ ውስጥም የተገኙ ግብዓቶች ተካትተው በጠቅላይ አቃቤ ሕግ አማካኝነት ግብዓት ተሰጥቶ የጸደቀ መሆኑም ተብራርቷል፡፡

በመመሪው የሚካተቱ የግንባታ ተዋናዮችና ዘርፎች፣ የመመሪያው ይዘቶች፣ የሚጠበቁ መስፈርቶች፣ የብቃት አረጋጋጭ እና መዝጋቢዎች ኃላፊነቶች የሚሉና ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮች ላይ ያጠነጠኑ ሰነዶች ለሰልጣኞች ቀርበዋል፡፡

ተሳታፊዎች በበኩላቸው ለስራ አፈፃፀም ተግዳሮት ናቸው እንዲሁም መሻሻል ይገባቸዋል ያሏቸውን አስተያየቶች ሰጥተዋል፤፡ በዋናነትም ከፍትሃዊ አሰራር፣ ሚዛናዊነት ከመጠበቅ፣ ከመረጃ ነፃነት፣ ከመመሪው አስገዳጅነት እና ከአሻሚነት አንፃር ይሻሻሉ ሏቸውን ሃሳቦች አካፍለዋል፡፡
በአጠቃላም ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ከፍ ከማድረግ አኳያ በመመሪው ውስጥ መካተት ያሉባቸው እንዲሁም እርምት ያስፈልጓቸዋል ያሏቸውን አስተያየቶች ሰጥተዋል፡፡

በቀረቡ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ላይ የተለያዩ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ግብረመልስ ሰጥተዋል፡፡ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይም መመሪያው እንደገና እርማት የሚወሰድበት አግባብ በቀጣይ የሚታይ መሆኑም ተመልክቷል፡፡

በዋናነት ግን መመሪው በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ መሰረታዊ ለውጥ እንዲመጣ፣ ተወዳዳሪነቱ እንዲያድግ፣ ሙያ እና ዕውቀት ተኮር እንዲሆን፣ የተሳለጠና አስተማማኝ መረጃ እንዲፈጠር፣ የአሰራር ስርዓቱ እንዲዘምን፣ ከፍተኛ የሆነ የስራ ዕድልን እንዲፈጥር፣ ሙዊ ስነምግባር እና ሕጋዊነት እንዲሰፍን፣ ጥራትና ደህንነቱ የተረጋገጠ የግንባታ ስርኣት እውን እንዲሆን ለማስቻል ወሳኝነቱ ተሰምሮበታል፡፡

@engineer03 @engineer03