Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
20 videos
960 files
661 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
Center of gravity Vs Centroid
.
Center of Gravity = አንድ አካል በብዙ ጥቃቅን አካላት
የተመሰረተና የእነዚህ አካላት ስብስብ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እናም
እነዚህ አካላት የየራሳቸው weight ወይም ክብደት አላቸው -
weighታቸውንም በአንድ weight መወከል እንችላለን ይህም
Resultant ይባላል፡፡ ይህ Resultant act የሚያደርግበት ቦታ
Center of Gravity ይባላል፡፡
.
Center of Mass = ከCenter of Gravity ጋር የሚለያየው በ
‘Weight’ ቦታ ‘Mass’ ስናስገባበት Center Of Mass
እናገኛለን (W = mg)
.
Centroid = የአንድ አካል ቅርፅ ላይ ( length , width &
height ) ላይ የሚመሰረት የአካሉ መሃከለኛ ቦታ ነው፡፡ እንዲሁ
በተለምዶ የአንድ አካል መሃል ነው የምንለው ነጥብ Centroid
ነው፡፡ ለምሳሌ የአራት መአዘን መሀል አሳይ ስትባል የምታሳየው
ቦታ
.
Centroid of a Volume = centroid of ቁመት - ርዝመትና
ወርድ ያለው አካል ወይም 3D object
Centroid of an Area = 2D ወይም ስፋትና ርዝመት ብቻ
ያለው አካል centroid
Centroid of a Line = ርዝመት ብቻ ያለው አካል centroid
ለምሳሌ ገመድ
.
Centroid ና Center of Gravity አንድ ነጥብ ላይ የሚሆኑት
አካሉ ሙሉ ለሙሉ አንድ ወጥ ከሆነ material ከተሰራ ነው -
density ከተለያየ ሁለቱ ነጥቦች የሚያርፉበት ቦታም ይለያያል፡፡
👉How can you increase the bearing capacity of soil?
*The following techniques can be used for
improving bearing capacity of soil as per the site
condition.
=>Increasing depth of foundation
=>Draining the soil
=>Compacting the soil
=>Confining the soil
=>Replacing the poor soil
=>Using grouting material
=>Stabilizing the soil with chemicals
👉Load Combination
.
Load Combination - አንድ ፎቅ ላይ የሚመጡ ሎዶችን Analyze ስናደርግ ሁሉም ሎዶች (LL,DL,EQ,WL, etc)
በተመሳሳይ ሰዓት ይከሰታሉ ተብሎ አይታሰብም እንደዛ ቢሆን ኖሮ ለትንንሽ ፎቆች ትልልቅ size ያላቸው Beam, Column እና
Slab ባስፈለገንና Uneconomical በሆንን ነበር፡፡ እንትን ሎድና እንትን ሎድ አንድ ላይ ሲከሰት ወዘተ እያልን Load
Combination እናወጣለን፡፡ ሎዶቹንም በ Factor እናባዛቸዋለን:: Factor ያስፈለገበትም ምክንያት Load
occurrence probability እና በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ
Load Uncertainties ለማስወገድ ነው፡፡
.
ስንት Load Combination አለ??
.
.
ብዙ ምሁራን በ Load Combination ብዛት ሲወዛገቡ ይታያል፡፡
አንዳንዶች 2 ነው ይላሉ ፤ ሌሎች 7 ነው ይላሉ ፤ ሌሎሎሎች 5
፤ ሌሎሎሎሎሎች 11……..ለማንኛውም ሰባትና ዘጠኝ ናቸው!!!
.
.
ሰባት የሚሆነው Earth Quake እና Wind Loadን እኛ
ካልኩሌት አድርገን ከሁለቱ Govern የሚያደርገውን ከለየን በኋላ
Governing ሎዱን በቁጥር ለሴፍትዌሩ (SAP/Etabs)
ስንሰጠው ሰባት ነው፡፡
.
.
ዘጠኝ የሚሆነው የ Earth Quake ወይም Wind ሎዱን የተለያዩ ፋክተሮች ለሶፍትዌሩ እንሰጠውና እራሱ ሶፍትዌሩ ሎዱን ካልኩሌት አድርጎ አንዲጠቀም ከፈለግን ዘጠኝ Combo እንጠቀማለን፡፡
👉አስቲ ዛሬ ደሞ ስለ Cohesion ትንሽ ልበል....
.
Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::
.
Angle of Internal friction - አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ
በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር
ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical
(V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች
የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና
Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው… የነዚህ ፎርሶች
Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of
internal friction.
.
Angle of Wall friction – እንደ angle of internal friction
ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሉና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች
ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡ Lateral Earth
Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት
ይጠቀማል::
.
Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::
👉 ኣሁን ደሞ ስለ Foundation (መሠረት) ትንሽ እንበል...
.
Shallow Foundation-እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::
.
Spread/ Pad/ Isolated Footing - አንድ ኮለን ብቻ ነው
support የሚያደርጉት- የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ያለፌሮ ሊገነቡ ይችላሉ ለምሳሌ ፓዱን slopped በማድረግ::
.
Combined Footing - ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ
support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ እነዚህን
የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን
አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ
እንችላለን፡፡ በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property
limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: 2 አይነት Combined
Footing አሉ- እነርሱም ፡-
.
1. Rectangular Combined Footing – ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ
ወይም እኩል ከሆነ ወይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት
ገደብ ካለ ነው።
.
2. Trapezoidal Combined Footing - ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።
.
Strap/ Cantilever Footing - ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ
ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡
ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል
እንጂ…….እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing
ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡
.
Mat/ Raft foundation - እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ
የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም
የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው ….. አንዳንዴ
ግን spread footing ከ50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ
spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ - ምክንያቱም Mat
negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡
.
👉ሼር በማድረግ ለሁሉም ያጋሩ።
Points...
The d/n b/n spacer and concrete cover is that,,
Spacer is used to know the thickness of concrete cover It produced before concrete work of column,beam or slab starts or during reinforcements work.
No more attention given to Quality and mix ratio.
Care only given to thickness of the spacer.
But concrete cover is amass of concrete used to cover the reinforcement bar.
Quality, mix ratio and other important considerable measures taken during concrete covering work.
👉Mat(raft) foundation

➡️Commonly two types of mat foundation are available.

Ribbed mat( beam and slab mat)

solid mat ( flat slab mat )

➡️ Ribbed mat can be described simply as an inverted solid slab subjected to bearing pressure as load.

➡️ solid mat( uniform depth mat ) can be described as a flat slab subjected to bearing pressure as load.
ѕнєαя ƒαιℓυяє

👉shear failure is sudden and brittle failure. The failure is with diagonal cracks occuring some distance from the face of support.

👉on any given section shear and flexure occur at the same time( except point with either shear or moment is zero). The interaction of the two stresses, if the principle of stress transformation is followed, develop tension and shear at an angle different from 0 or 90°.

👉The diagonal tension resulting from interaction of shear and flexure is responsible for shear failure.

👉beams without shear reinforcement faile in one of the five modes:

☑️diagonal tension

☑️shear compression

☑️shear tension

☑️web crushing and

☑️arch rib failure.

👉The failure mode likely to occur depends on:

☑️moment to shear ratio( M/V),

☑️ type of loading(concentrated or distributed)

☑️beam cross section.

👉 concrete without shear reinforcement resists shear by the contribution of:
☑️concrete uncracked section,

☑️aggregate interlock and

☑️due to dowel action of longitudinal reinforcement.