Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
20 videos
960 files
661 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
ሰላም ውድ የCivil Engineering ቤተሠቦች 👋

ከእለት እለት ኑሯችን ጋር የሚዛመድ ምርት የቴክኖሎች ቻናል እናስተዋውቃችሁ::
Sime Tech ይባላል::

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ቻናሉ በመግባት ተጠቀሙበት:: ከቴክኖሎጅ ጋር ይጓዙ::

#join 👇#here

@Simetube @Simetube
@Simetube @Simetube
@Simetube @Simetube
🚧How to calculate the volume of sand , aggregate and cement in 1m^3 of concrete? Take c-20 concrete

Answer

Example c-20 mix design (1:2:3) if we are given 1 m^3 concrete

First we add up 1+2+3=6

Means 1 cement
2 sand
3 aggregate

To calculate the the volume of sand

1 * 2/6= 2/6 m^3 =0.33m^3

To calculate the volume of aggregate (gravel)

1 * 3/6 = 0.5m^3

To calculate the volume of cement

1 * 1/6 = 0.167m^3

To calculate cement in piece

1 bag of cement is 0.036m^3 so divide the quantity of cement with a bag of cement

Bag of cement = 0.167 / 0.036 = 4.6

So we use 5 bag of cement

@engineer03 @engineer03
@engineer03 @engineer03
1
👉 የትኛው ኢኮኖሚካል ነው ?? => Flat Plate, Waffle, Flat
with Drop or Solid Slab


🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
https://telegram.me/engineer03
👆👆👆👆👆

.
.
በጠቅላላው በፍሎር ደረጃ ኢሄኛው የተሻለ ኢኮኖሚካል ነው
አይደለም ለማለት Quantity ካልሰራን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ….
በፓኔል ደረጃ ( ስለአንድ እስላብ ብቻ ) ካወራን ግን EBCS
ሪኮመንድ የሚያረጋቸው የስላብ አይነቶች አሉ ፡፡ ሪኮመንዴሽኑ
100 ፐርሰንት ትክክል ነው ማለት አይደለም - ኢኮኖሚካል ነው
ለማለት ጂኦሜትሪንና የፌሮ ብዛትን ግምት ውስጥ ማስገባት
አለብን - ስለዚህ አሁንም 100 ፐርሰንት እርግጠኛ የምንሆነው
ኳንቲቲ በመስራት ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ኮዱ ባደረገው ጥናት
መሰረት ከኮለን እስከ ኮለን ያለውን ርቀት መሰረት አድርጎ
ኢኮኖሚካል ነው ያለውን የስላብ አይነት አስቀምጡዋል፡፡
እነዚህም፡
.
.
1. Flat Plate - ሎዱ ቀላል ከሆነና ከኮለን ሴንተር እስከ ኮለን
ሴንተር ከ4.5 እስከ 6ሜ ለሆነ ስላብ ኢኮኖሚካል ነው
.
2. Flat Slab With Drop - ከባድ ሎድ ካለና ከሴንተር -
ሴንተር ከ6 እስከ 9ሜ. ለሆነ እስላብ ኢኮኖሚካል ነው፡፡
.
3. Waffle Slab - ለትልቅ እስፓን ከ7.5 – 12ሜ………
ለትልቅ እስፓን ከmoment ይልቅ vertical load ገቨርን
ስለሚያደርግ መሃል ስፓን ላይ ያለውን የስላብ ውፍረት መቀነስ
እንችላለን - ዋፍል ስላብ በመጠቀም ማለት ነው፡፡
.
4. Ribbed Slab -ትልቅ ስፓን ላላቸውና ከቀላል እስከ
መካከለኛ የሆነ ተንቀሳቃሽ ሎድ ላላቸው ፓኔሎች ኢኮኖሚካል
ነው፡፡
.
5. Solid Slab - የስፓኑ ርዝመት በጨመረ ቁጥር ኢኮኖሚካል
አይደለም፡፡ ፍላት ስላቦች ናቸው ኢኮኖሚካል የሚሆኑት
ምክንያቱም የፍላት ስላብ ብረት አቀማመጥ በ Strip ስለሆነ
የፌሮ ብዛት ይቀንሳል::

ሌሎችንም መረጃዎች እንዲደርስዎት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/engineer03
እናት ባንክ headquarter

@engineer03
Hydraulics and water supply Lecture
.

👉 የ ላየኛው የምድር ውሃ (surface water) ለማጣራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች አዘጋጅተናል 👇
.
⓵ስክሪኒንግ (screening) - ይህ የመጀመረርያው የማጣራት ደረጃ ሲሆን በዚህ የማጣራት ዘዴ ውስጥ በውሃው ላይ የሚንሳፈፉ ግዙፍ አካላትን ለምሳሌ የዛፍ ጉቶ ፣ግንድ፣ ቅጠል እና ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ተንሳፋፊ ቁሳቁሶች ወደ ዋናው የማጣሪያ ገንዳ እና ስርዓት
እንዳይገቡ ያግዳል ።
.
⓶ማርጋት (Coagulation )፦ በዚህ የማጣራት ደረጃ ላይ ለአይን እይታ ያነሱ ጥቃቅን አካላትን (Particle size 10^-7cm የሚሆኑ) በማርጋት እና የኬሚካል ቻርጃቸውን ኒውትራላይዝ የሚያረግ ኬሚካል በመጨመር እርስ በእርሳቸው እንዲሳሳቡ ማድረግ ነው ።
ለዚህ የአልሙኒየም ፖሊመሮች (Alum) እና አይረን (Fe+3) አገልግሎት ላይ ይውላሉ።

እንደ የቁልቋል ተክል ያሉ የተፈጥሮ አርጊዎች (coagulants) መጠቀምም ይቻላል
.
⓷ጉግለት (Flocculation)፦ ይህ እርከን ፤ ማርጋት (coagulation ) ወቅት የረጉ ጥቃቅን አካላትን እርስ በእርሳቸው ቦንድ እስኪፈጥሩ እና እርስ በእርሳቸው ተጣብቀው እስኪጓግሉ ውሃው በተለያየ ፍጥነት የሚማሰልበት ነው።
ይህ ዘዴ ሜካኒካል ወይም ማኑዋል በሆነ መልኩ ይተገበራል።
.
⓸መዝቀጥ/ማዝቀጥ (sedimentation) ፦ በፍሎኩሌሽን ወቅት የጓጎለው ጥቃቅን አካላት በዚህን የማጣራት ደረጃ እንዲዘቅጡ ይደረጋል ። ይህ ዘዴ የሚተገበረው የሚጣራው የውሃን ፍጥነት በመቀነስ ግራቪቲን ተጠቅሞ እንዲዘቅጥ ማድረግ ነው።
በግራቪቲ ለማዝቀጥ የሚከብዱ እጅግ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን በፍሎኩሌሽን ወቅት ስንጠቀማቸው የነበሩ ኬሚካሎችን በመጠቀም እንዲዘቅጡ ይደረጋል።
.
⓹ ማጥራት (filtration ) ፦ በዚህ የማጥራት ደረጃ ከማዝቀጥ
ደረጃ ያለፉ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን እጅግ ጥቃቅን ቀዳዳዎች ባሉት አካል (medium ) እንዲያልፍ በማድረግ የድፍረስነቱን መጠን እጅግ መቀነስ ነው።
.
⓺ማከም (Disinfection) ፦ ከላይ በተጠቀሱ የማጣሪያ ሂደቶች የተጣራው ውሃ (በዋነኛነት ከተለያዩ ህይወት ከሌላቸው ጥቃቅን ቆሻሻዎች)
ለህብረተሰቡ ለአገልግሎት
ከመድረሱ በፊት በዚህ ሂደት (ዲስኢንፌክሽን) ማለፍ አለበት ።
ምክንያቱም ውሃው ለአገልግሎት የሚቀርበው ከተለያዩ በአይን ከማይታዩ በሽታ አምጪ ተህዋስያን ነፃ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው ። ዲስኢንፌክሽን ውሃውን በማፍላት ፣ ሚካኒካል
በሆነ መልኩ ፣ ለጨረር በማጋለጥ (radiation ) እንደሁም በኬሚካል ሊከናወን ይችላል።
በሃገራችን በዋነኛነት
ሃሎጅኖችን (ብሮሚን ክሎሪን እና አይኦዲን ) በመጠቀም
ኬሚካል በመጠቀም ውሃን እናክማለን ።

ከዚህ ሁሉ የማጣራት ሂደት በኋላ የተጣራው ውሃ ይጠራቀምና
ለተጠቃሚዎች ይዳረሳል።
.
ስለ surface waterን የማጣራት ሂደቶች ጥቂት የሆነ ገለፃን እንዳደረግንላችሁ ተስፋ
እናደርጋለን ። ርእሱ ሰፊ እንደመሆኑ ዳግመኛ በጥልቀት ለመዳሰስ ቃል እንገባለን
.
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
https://telegram.me/engineer03
👆👆👆👆👆
አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👍1
የመስቀል አደባባይ ግንባታ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ!

የአዲስአበባ ከተማ ም/ከንቲቫ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል አሉ።

የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በመጠናቀቅ ላይ ያለው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል።

ይህ የለውጡ ትሩፋት የሆነ የግንባታ ፕሮጀክት ባለፉት 9 ወራት በቀን ለ24 ሰአታት ሳይቋረጥ ሲከናወን የቆየ እና ትልቅ ግብ አስቀምጠን መስራት እና ማጠናቀቅ እንደምንችል ያሳየንበት ነው ያሉት ከንቲባዋ ወደፊትም ለወጣቶች ሰፊ የስራ እድል ይፈጥራል ብለዋል።

አዲሱ ግንባታ ስድስት ለማስታወቂያ አገልግሎት የሚዉሉ LED ስክሪኖች ፣ ከመስቀል አደባባይ እስከ መዘጋጃ ቤት 3.5 ኪ.ሜ የሚረዝም የእግረኛ እና የሳይክል መንገድም አደባባዩን ውብ እና ጽዱ ከማድረግ ባሻገር ፣ ፕሮጀክቱ ከወለል በታች ሱቆችን ፣ ከ1 ሺህ 400 በላይ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚያስችል የመኪና ማቆሚያ፣ 155 መጸዳጃ ቤቶች፣ እና የተለያዩ መገበያያ ሱቆችን ያካትታል ተብሏል።

መስቀል አደባባይ የቀድሞ ይዘቱን ሳይለቅ ዘመናዊ ተደርጎ መሰራቱም ልዩ እንደሚያደርገው ከቲቫው በማህበራዊ ድረገፃቸው አስፍረዋል።

https://telegram.me/engineer03
☞በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ 10 ወሳኝ ነጥቦች...
.
1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING
MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጅነር በሳይት ላይ የሚሰሩ
የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ
የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል።
ከታች የተለያዩ
አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል
የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete Test):
•Slump test,
•compression test (cubic or cylindrical test),
•split tensile test, soundness etc.
የአፈር ፍተሻ (Soil Test):
•Core cutter test,
•compactiontest,sand replacement test, triaxial test,
consolidation test etc.
Bitumen Test:
•Ductility test, softening point
test, gravity test, penetration test etc.
(በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በየዮንቨርስቲዎች ውስጥ
አንማር ይሆናል
ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ
መማር
ማወቅ አለብን ዩ ቲዩብ ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉቁም
ነገሮችን እናገኛለን ጥቆማችን ነው ::
:
2) የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL)
የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም
አቅም እና
ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል
ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን።
እንደ ኢንጅነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ
በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው።
:
3 የተለያዩ የሰርቬይን መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ(USES OF
SURVEYING INSTRUMENTS)
በእርግጥ በብዙ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ራሱን የቻለ
የሰርቬይ ባለሞያ መቅጠር አሁን አሁን የተለመደ ቢሆንም ነገር
ግን መሰረታዊ የሚባሉ የሰርቬይ
መሳራያዎች ለምሳሌ ቶታል ስቴሽን እና ቴዎዶላይት
አጠቃቀማቸውን አንድ ኢንጅነር የግድ ማወቅ አለበት። የግድ !
:
4). የተለያዩ የግንባታ ስታንዳርድ ኮዶች (STANDARD CODES
USED IN CONSTRUCTION)
ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ከመልካ ምድራቸው
የአየር፣የንፋስ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከባቢያዊ ፀባያቸው አንፃር
የሚያዘጋጁት የግንባታ መርህ
(Construction codes) አላቸው።
አንድ ኢንጅንየር ግንባታ የሚያደርግበት ሃገርን ስታንዳርድ ኮድ
የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም የሚገነባው ቁስሃገሪቱ ባላት
ተፈጥሯዊ መሰናክል እንዳይሰናከል እና እንዳይወድም። እነዚህን
ኮዶች ወይም መመሪያዎች ሳይከተል የሚገነባ የትኛውም ግንባታ
የመፍረስአቅሙ በእጥፍ የጨመረ ነው።

5) BAR BENDING SCHEDULE
ባር ቤንዲንግ ስኬጁል ለኢንጅነየሮች ጠቃሚ የሆነ ቻርት (በተለይ
ኮንስትራክሽኑ ሬንፎርስመንት ካለው)። ይህ ቻርት ሬንፎርስድ
የሆነው የግንባታ
አካል ማለትም ቢም፣ኮለን፣ስላብ፣ዋል...የሚጠቀማቸውን ቤረቶች
የሚቆረጥበት ርዝመት ፣ በምን ያህል ርዝመት እንደሚታጠፉ እና
ምን ያክል ተመሳሳይ እጥፋትና ርዝመት ያላቸው ባሮች በዛ አካል
ውስጥ እንደሚኖሩ በግልፅ ይነግረናል ።
ይህ ቻርት ብረትን ያለብክነት እንድንጠቀም እና የስትራክቸሩን
ደህንነት (safety) እንድንጠብቅ ይጠቅመናል

6) የንድፍ እና ዲዛይን ንባብ (DRAWING AND DESIGN)
አንድ ሳይት ኢንጅነር ከምንም ከምንም በላይ የግንባታን ንድፍ
የማንበብ በጣም ትልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል።
ዲዛይን እና ንድፎችን በትክክል ማንበብ እናመተርጎም ከቻለ
ለሳይት ኢንጂንየርነት የሚያበቃውን 60% እውቀት አካብቷል
ማለት ነው።
ስለዚህ በተለይ ተማሪዎች ለቴክኒካል ድራዊንግ እና አውቶካድ
እውቀቶች የምትሰጡትን ክሬዲት ከፍ አርጉ የፔጃችን መልእክት
ነው::

7) ግምት እና ክፍያ ( ESTIMATION AND BILLS)
ግንባታው ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጣ ግምቱን
የሚያስቀምጠው የሳይት ኢንጅንየሩ ነው።
(እንዴት መገመት እንዳለብን ፎርማቱን ወደፊት እንፖስታለን)

8 የጥራት ቁጥጥር (QUALITY CONTROL) ከኢንጅነሪንግ መርሆች ውስጥ አንዱ ጥራት ነው።

ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ ለተጠቃሚው አካል ገንብቶ ማቅረብ ግዴታችን ነው።
አንዳንዴ ለሆዳቸው ያደሩኢንጂንየሮች ጥራቱን ባልጠበቀ የግንባታ
መሳሪያ ገንብተው ያስረከቡት ህንፃ ምን አይነት ጉዳቶች እንዳደረሰ
የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው።
አንድ ሳይት ኢንጅነር የሚጠቀመውን የግንባታ ቁስ ጥራት
የማወቅ ግዴታ አለበት ኋላ በሃገርም በግለሰብም ላይ የሚደርስን
አደጋ ለመከላከል።

9) የሳይት ላይ አመራሮች (ON FIELD MANAGEMENT) እንዴት ፎርም ወርክ መታሰር እንዳለበት፣ የኮንክሪት አሰራር፣ለጥንቃቄ የምንሰራቸው ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ማወቅ ግዴታችን ነው
:
10) ከጉልበት ሰራተኞች ጋር ያለን መናበብ መቀራረብ
(COORDINATION
WITHLABOR) የጉልበት ሰራተኞችን ጨምሮ ሌሎች የተማሩ
እና ያልተማሩ ሰራተኞችን እንዴትማስተዳደር እንዳለብን እውቀቱ
ሊኖረን ይገባል።
ትዛዝ ማስተላለፍ ብቻሳይሆን ወርዶ መስራትም ይጠበቅብናል።
ለስራችን መቀላጠፍ ከሁሉምጋ ተናቦና በፍቅር መስራት ወሳኝ እና
ወሳኝ ነገር ነው።
.
.
አንድ ጥሩ የሚባል CONSTRUCTION እንጅነር ማወቅ ስለሚገባው ነገሮች ትንሽም ቢሆን እውቀት ከትንሹ ይጀምራልና ሼር አድርጉ
@engineer03
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መጋቢት 19/2013 ዓ.ም
ምንጭ: ሪፖርተር ጋዜጣ
በሪፖርተር ጋዜጣ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ለማግኘት https://ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ

https://telegram.me/engineer03
🚧🚧የህንፃ ዲዛይን የመሬት አቀማመጥ ንድፍ (CAD)

የዚህ የኪነ-ህንፃ (CAD) ሶፍትዌር ግኝት ዓላማው በጣም ከተጨናነቁ የሲቪል ሲዲ ገበያ ውጪ ስለ አንዳንድ ጥሩ የስነ-ሕንፃ (CAD) ጥቅሎች ግንዛቤን ለመስጠት ነው ፡፡

የህንፃ ዲዛይኖች (CAD) የመሬት አቀማመጥ ንድፍ (ዲዛይን) (ኮምፒዩተር) ወጪዎች ከነፃ እስከ ብዙ ሺህ ዶላር ሊለያዩ ይችላሉ ፡፡ ሆኖም ፣ እኔ 4 ዓመት የ CAD ልምዴ ማለት የባለሙያ ተጠቃሚዎች እንዲህ ዓይነቱን ጥቅል ሲገዙ ዋጋውን ብቻ የሚሹ ናቸው እላለሁ ፡፡ እነሱ ከወጪው የበለጠ ቴክኒካዊ ባህሪያትን እና የቴክኒክ ድጋፍን ይፈልጋሉ። በእነዚህ ሦስት ምክንያቶች መሠረት የሚከተሉት ጥቅሎች ከሕዝቡ ተለይተው ይታወቃሉ ፡፡

1. Archicad


ባህሪዎች

- ምናባዊ ግንባታ-አርክቴክቶች የ 3D ምናባዊ ህንፃ እንዲፈጥሩ እና ሁሉም አስፈላጊ ስዕሎች እና ሰነዶች በራስ-ሰር ከዚያ የሚመጡ ናቸው።

- እድሳት-የትግበራው የቅርብ ጊዜ ስሪት በሁሉም BIM ክፍሎች ላይ የእድሳት ሁኔታን በማከል ከፊል ወይም አጠቃላይ “እድሳት” ፕሮጄክቶች ቀላል ያደርገዋል።

-

የቡድን ሥራ ቴክኖሎጂ መላው ቡድን በተመሳሳይ መርሃግብር በተለያዩ ገጽታዎች ላይ እንዲሰራ ያስችለዋል ፡፡

የሚስማማ

- ትላልቅ ፕሮጄክቶች.

Back ስህተቶች

- ይህ ለማከናወን በጣም ቀላሉ የሶፍትዌር ጥቅል አይደለም ፣ ሥልጠና ይጠይቃል፡፡

2. ክለሳ

ባህሪዎች

- የኮንስትራክሽን ሞዴሊንግ መሣሪያ: የንድፍ ዓላማውን ለመያዝ እና በኋላ ላይ የተለያዩ የፕሮጀክት ስዕሎችን እና ሰነዶችን ለማመንጨት የሞዴል መሥሪያ ነው።

- የነጭ ደመና መሣሪያ: - የድሮውን ሕንፃዎች የሌዘር ቅኝት ውጤቶች ለ BIM እንዲያገኙ ያስችላል ፡፡ በዚህ ሂደት ፣ የማደስ ፕሮጄክቶች ቀላል ይሆናሉ ፡፡

- ጽንሰ-ሀሳባዊ የኃይል ትንተና መሣሪያ-ይህ ደመና-ተኮር መሣሪያ አርክቴክቶች በሚሰሩት ህንፃ መሠረት የኃይል ፍጆታውን ለመገመት ይረዳል ፡፡

- ሲትሪክስ ዝግጁ-ይህ መሣሪያ በተመሳሳይ መርሃግብሮች ላይ የሚሰሩ በርቀት የሚገኙትን የቡድን አባላት በትብብር ይረዳል ፡፡

የሚስማማ

- ትላልቅ ፕሮጄክቶች.

Back ስህተቶች

- ይህ እንዲሁ ለመስራት ቀላሉ የሶፍትዌር ትግበራዎች አይደለም ፤ ስልጠና ይጠይቃል ፡፡

ወጭ


3. chief archtect



ባህሪዎች

- የዲዛይን መሳሪያዎች-ጣራ መሳሪያዎች ፣ BOM መሣሪያዎች ፣ የራስ-ሰር መለካት መሣሪያ ፣ የፍሬም መሳርያ ፣ ወጥ ቤት እና መታጠቢያ ገንዳ መሣሪያ ፣ ኤሌክትሪክ እና ኤች.አይ.ቪ. መሣሪያ።

- 3D አምሳያ መሳሪያዎች-3D አምሳያ ፣ ማሳየት እና 3 ዲ ምናባዊ ጉብኝት ቀረፃ።

- የ CAD መሣሪያዎች ሥዕሎችን እና አቀማመጦችን ማመንጨት ፣ የ AutoCAD ስዕሎችን ለማስመጣት ያስችላል ፣ የ CAD ነገርን ወደ ሥነ ሕንፃ ግንባታ ሊለውጠው ይችላል ፡፡

- የመሬት አቀማመጥ እና የመሬት አቀማመጥ መሳሪያ - ጂፒኤስ ወይም የመሬት አቀማመጥ ውሂብን ማስመጣት እና የ 2D ወይም የ3D አምሳያ ማስመጣት ይችላል ፣ እንዲሁም የሰሜን አመላካች ወቅታዊ የወቅቱን ቅንብሮችን ለመግለጽ ያስችለዋል።

የሚስማማ

- አንድ ነጠላ ሰው በተናጥል በሚሠራባቸው ሥራዎች ላይ የሚሠራ አንድ ትልቅ መጠን ያላቸው ፕሮጄክቶች ፡፡

Back ስህተቶች

- በተመሳሳይ ፕሮጀክት ላይ በርካታ የቡድን አባላትን ለመተባበር ተስማሚ አይደለም።

- ከአሜሪካ ውጭ ሻጮች የሉም ፡፡

4. home design pro


ባህሪዎች

- ራስ-ሰር 3D አምሳያ መፍጠር-በትክክል ከተጣራ የወለል እቅዶች የህንፃውን የ 3D አምሳያ ማመንጨት ይችላል ፡፡



- የዲዛይን መሣሪያዎች-አውቶማቲክ ጣሪያ ማመንጫ ፣ መሰረትን እና ሌሎች የላቁ መሳሪያዎች አሉት ፡፡

- ራስ-ሰር የግንባታ መሳሪያዎች-ይህ መሣሪያ ነባር መደበኛ ደረጃዎችን የተሻሉ ልምዶችን በመቀበል የህንፃ ዲዛይን እንዲፈጥሩ ያስችልዎታል ፡፡

- ፈጣን ጅምር መመሪያ: - ይህ መመሪያ ለማንኛውም የግንባታ ግንባታ የደረጃ በደረጃ እርዳት ተጠቃሚው ተጠቃሚ ይሆናል ፡፡

- የዲዛይን መሳሪያዎች-ጣራ መሳሪያዎች ፣ BOM መሣሪያዎች ፣ የራስ-ሰር መለካት መሣሪያ ፣ የፍሬም መሳርያ ፣ ወጥ ቤት እና መታጠቢያ ገንዳ መሣሪያ ፣ ኤሌክትሪክ እና ኤች.አይ.ቪ. መሣሪያ።

- 3 D አምሳያ መሳሪያዎች-3D አምሳያ ፣ ማሳየት እና 3Dምናባዊ ጉብኝት ቀረፃ።

- የ CAD መሣሪያዎች ሥዕሎችን እና አቀማመጦችን ማመንጨት ፣ የ AutoCAD ስዕሎችን ለማስመጣት ያስችላል ፣ የ CAD ነገርን ወደ ሥነ ሕንፃ ግንባታ ሊለውጠው ይችላል ፡፡

- የመሬት አቀማመጥ እና የመሬት አቀማመጥ መሳሪያ - ጂፒኤስ ወይም የመሬት አቀማመጥ ውሂብን ማስመጣት እና የ 2 ዲ ወይም የ3 ዲ አምሳያ አምሳያ ማስመጣት ይችላል ፣ እንዲሁም የሰሜን አመላካች ወቅታዊ የወቅቱን ቅንብሮችን ለመግለጽ ያስችለዋል።

የሚስማማ

- በነጠላ ሥራዎች እና በተናጠል የሚሰሩ ነጠላ ሰዎች መሐንዲስ የማይሆኑበት መካከለኛ መጠን ያላቸው ፕሮጄክቶች

- DIY DIY enthusiast.

Back ስህተቶች

- እሱ የስዕል ሉሆችን የተወሰኑ ቁጥሮች ብቻ ሊከፍት ይችላል።

- በተመሳሳይ ፕሮጀክት ላይ በርካታ የቡድን አባላትን ለመተባበር ተስማሚ አይደለም።

- ከአሜሪካ ውጭ ሻጮች የሉም ፡

5. IntelliCAD

ባህሪዎች

- የ DWG ተኳሃኝነት: ምንም የውሂብ መጥፋት ሳይኖር ከ Autodesk DWG ፋይሎች ጋር ተኳሃኝ ነው። DWG ብቻ ሳይሆን ከሁሉም Autodesk ኤፒአይ እና ትዕዛዛት ጋር ተኳ compatibleኝ ነው።

- ምርታማነትን መሳል ይህ መሣሪያ 2 ዲ እና 3D አምሳያዎችን በብቃት የመፍጠር ችሎታ አለው ፡፡ በ IntelliCAD ActiveX ምክንያት ስዕሎቹ እና ሞዴሎቹ ከሌሎች የቢሮ ሰነዶች ጋር ሊዋሃዱ ይችላሉ።

- አስተማማኝነት-በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የንግድ ደረጃ የ CAD ፕሮግራም ነው ፡፡

- ክፍት ምንጭ-ምንጭ ኮድ ለመቀየር ይገኛል።

የሚስማማ

- ከ AUTOCAD ጋር የሚታወቁ ተጠቃሚዎች።

Back ስህተቶች

- የድጋፍ እጥረት።

- የትብብር መሳሪያዎች ፣ የፍተሻ መሣሪያዎች ያሉ የላቁ ባህሪዎች ይችላል፡፡

እነዚህ ጥቂት የህንፃ አርክቴክቶች CAD የመሬት ገጽታ ንድፍ ሶፍትዌር ምሳሌዎች ናቸው ፣ በብዙ የኪነ-ሕንፃዎች ተጠቃሚዎች መካከል በጣም ታዋቂ ፡፡ በፕሮጀክቱ መጠን እና ተፈጥሮ ላይ በመመስረት ፣ ከእነዚህ መካከል የሚፈልጉትን ካላገኙ ለእርስዎ ተስማሚ የሆኑ ሌሎች መተግበሪያዎችን ማግኘት ይችላሉ ፡፡


https://telegram.me/engineer03
ለተሳካ የከተማ ፕላን መላውን ከተማ እንደ አንድ ነጠላ አካል የሚገጥም እቅድ መኖር አለበት ፡፡

የከተማውን አጠቃላይ ሁኔታ በተቀናጀ ሁኔታ ለማሳካት ይህ አስፈላጊ ነው ፡፡

የከተሞች ልማት ወይም መስፋፋት ረጅም ጊዜ ይወስዳል ፣ ስለሆነም በእቅዱ መሠረት በማንኛውም ጊዜ ዕድገቱ በማንኛውም ጊዜ ቁጥጥር ማድረግ ይጠበቅበታል ፡፡ እንዲህ ዓይነቱ ዕቅድ ‹ማስተር ፕላን› ይባላል ፡፡ ማስተር ፕላን ወይም የልማት ዕቅድ አሁን ያሉትን ሁኔታዎች ለማሻሻል እና የከተማዋን የወደፊት ዕድገት በተቀናጀ ሁኔታ ለመቆጣጠር የታቀዱ የተለያዩ ሀሳቦችን ሰማያዊ እትም ነው። የከተማው የግለሰቦችን ማንነት በመጠበቅ ረገድ እንዲህ ያለ ዕቅድ ተጨባጭና የታሰበ መሆን አለበት ፡፡ የከተሞች ልማት ረጅም ሂደት ስለሆነ እቅዶቹ ጠንካራ መሆን አለባቸው እንጂ በተመሳሳይ ጊዜ በአዲሶቹ የልማት ለውጦች ውስጥ ያሉትን ፍላጎቶች ለማርካት ከጊዜ ወደ ጊዜ ማሻሻያ ማድረግ አለባቸው ፡፡ ማስተር ፕላኑ በአጠቃላይ የከተማዋን የድሮ ሁኔታ ለማሻሻል ይዘጋጃል ነገር ግን ለአዲሶቹ ከተሞች በድቅድቅ መሬት ላይ እንዲታቀፉ እና እንዲገነቡም እንዲሁ አስፈላጊ ነው ፡፡

https://telegram.me/engineer03
🚧Super Elevation

👉🏿 Objective

To counteract the centrifugal force acting on the vehicle at circular curves.

👉🏿 Concept

Raise the road at the edge so the weight component vehicle balance the centrifugal acceleration and avoid the slipping and overturning or vehicle.

👉🏿 Equations


Rv = V²/ g(fs + e)

Where : e= rate of super elevation
fs = coefficient of friction
R = radius of horizontal curve in meter
V = design speed in m/s
g= 9.81 m/s
👉What is the purpose of superelevation?

 👉🏿is intended to assist the driver by counteracting the lateral acceleration produced by tracking the curve. ... The adopted criteria allow for the use of maximumsuperelevation rates from 0.04 to 0.12.

#highway #superelevation

ስለዚህ super elevation ምን ትላላችሁ?
What do you say about this super elevation?👉 @engineersWorks


https://t.me/engineer03
🚧 ስለ Quantity Surveying
.
ኳንቲቲ ስንሠራ ሁሌም የምንሠራው የኮንስትራክሽን እስቴፑን ተከትለን ነው፡፡ ለምሳሌ መጀመሪያ Substructure ነው
የምንሠራው እዛ ውስጥ site clearance, pit excavation,
trench excavation, bulk excavation, backfill, cartway, concrete work ወዘተ ይኖራሉ፡፡ በመቀጠልም Superstructure ውስጥ ያሉትን ስራዎች ነው የምንሠራው፡፡
ብረትን በተመለከተ ደሞ ለምሳሌ የአንድን ኮለን concrete work ስንሠራ ለአሠራር እንዲቀለን ወዲያው Bar schedule ውስጥ ገብተን ለኮለኑ የሚያስፈልገውን ፌሮ እናስቀምጣለን፡፡
ለዛሬ እስቲ ለተለያዩ

ስራዎች የምንጠቀምባቸውን Units Of Measurement እንይ....
1)Site clearance = m2

2)Pit and Trench xcvn = m3

3)Bulk xcvn= ከ30 ሳንቲም በታች ከሆነ m2 በላይ ከሆነ m3

4)Backfill= m3

5)Cart away = m3

6)Lean concrete= m2

7)Reinforcement = kg

8)All Concrete Works (except Ribbed slab and
grouting) =m3

9)Ribbed slab = m2

10)Grouting & filling to holes = in number

11)Formwork= m2

12)Stone masonry= m3

13)Brick masonry= m2

14)Block masonry (HCB, SCB)= m2

15)Roof cover & side cladding = m2

16)Flashing & down pipes = m

17)Plastering & pointing = m2

18)Floor finish ( terrazzo, pvc, marble, etc.) = m2

19)Skirting= m

20)Glazing = m2

21)Painting = m2

22)Sanitary = in number

23)Electrical Installation = length/ number
.
.
ከላይ የተዘረዘሩት በጠቅላላ ዩኒታቸውን ብቻ ነው የጠቀስነው
ከዚህ ጎን ለጎን ግን የስራዎቹ ዝርዝር ሊገለፅ ይገባዋል፡፡ ለምሳሌ
HCB በሜትር እስኩዌር ቢገለፅም ቲክነሱም አብሮ መጠቀስ አለበት፡፡

@engineer03 @engineer03