Civil Engineering
1.36K subscribers
1.24K photos
21 videos
960 files
661 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
የመንግስት ኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ስለማከናወን

* **************************

# የመንግስት የኮንስትራክሽን ስራዎችን ያለጨረታ ለመረጠው ተቋራጭ እየሰጡ
የማሰራት ሂደት በሀገራችን በተግባር እየተለመደ መጥቷል፡፡ይሄውም
በማህበረሰቡ ዘንድ ግርታን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ስለሆነም በጉዳዩ ላይ የህግ
ማእቀፉን በመዳሰስ በእርግጥ መንግስት ይሄን ለማድረግ ፈቃጅ ህግ አለው
ወይ? የሚለውን ነጥብ በዚህ ጽሁፍ ምላሽ ለመስጠት ተሞክሯል፡፡

# የግንባታ አገልግሎት ግዥን ጨምሮ ለመንግስት ግዥ ተፈጻሚ የሚሆነው
የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001
ነው፡፡የዚህ አዋጅ የተፈጻሚነት ወሰን በአንቀጽ 3 ላይ እንደተቀመጠው አዋጁ
በፌዴራል ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ለአዋጁ
ማስፈጸሚያ ደንብም ወጥቶ በስራ ላይ ውሏል፡፡ክልሎች የየራሳቸው የግዥ እና
ንብረት አስተዳደር የህግ ማእቀፍ አላቸው፡፡በዚህ ጽሁፍ ግን የፌዴራሉን የህግ ማእቀፍ ብቻ የምንዳስስ ይሆናል፡፡

# በአዋጁ አንቀጽ 3(2) ላይ በብሄራዊ ደህንነት እና በሀገር መከላከያ ምክንያት
ግዥ በተለየ ዘዴ ሊፈጸም እንደሚችል ያስቀምጣል፡፡ሆኖም ለአፈhጻጸሙ ዝርዝር መመሪያ እንደሚወጣለት ይገልጻል፡፡አዋጁ በመንግስት ለመንግስት ግዥ ላይም ተፈጻሚ እንደማይሆን ተደንግጓል፡፡ስለዚህ እነዚህን ልዩ ሁኔታዎች በሚመለከት አዋጁ ተፈጻሚ ስለማይሆን ግዥው አዋጁ ካስቀመጠው የግዥ ዘዴ ውጭ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ዝርዝር መመሪያ ካለ መፈተሽ አስፈላጊ ይሆናል ማለት ነው፡፡በእርግጥ የኮንስትራክሽን ስራ ከብሄራዊ ደህንነት እና ከሀገር መከላከያ አንጻር ታይቶ በልዩ የግዥ ዘዴ እንዲፈጸም የሚያስገድድበት ሁኔታ አለ ወይ?ብሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

# ሌላው በአዋጁ አንቀጽ 6 ላይ አለማቀፍ ግዴታወችን በሚመለከት
የተደነገገውን መመልከት ያስፈልጋል፡፡ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ላይ "ይህ አዋጅ
የፌዴራል መንግስት ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ መንግስታት ወይም
ከአለማቀፍ ድርጅቶች ጋር ባደረገው ወይም በሚያደርገው ስምምነት ወይም
ከስምምነቱ ከመነጨ ግዴታ ጋር የማይጣጣም ከሆነ በስምምነቱ የተመለከተው ይጸናል፡፡" በሚል ተደንግጓል፡፡ስለዚህ በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም አለ ወይስ የለም የሚለውን መጀመሪያ ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡

በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም ከሌለ የግዥ አዋጁ ሙሉ
በሙሉ መተግበር አለበት ማለት ነው፡፡

# በዚህ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ድንጋጌ መሰረት በተለይ አለማቀፍ አበዳሪ
አካላት ወይም እርዳታ ሰጭ አካላት ከመንግስት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት
ምናልባት በአዋጁ ከተቀመጠው የግልጽ ጨረታ ውድድር ውጭ የግንባታ
ስራው በፈለጉት ተቋራጭ እንዲሰራ ተስማምተው ከሆነ ስምምነቱ መከበር
ይኖርበታል ማለት ነው፡፡ለምሳሌ የቻይና ባንክ ለአንድ የግንባታ ፕሮጀክት የብድር
ወይም እርዳታ ገንዘብ ለመስጠት ቢፈቅድ እና ግንባታው ግን በአንድ የቻይና ድርጅት ያለጨረታ እንዲከናወን ቅድመ ሁኔታ ቢያስቀምጥ፣የኢትዮጵያ መንግስት ያለው አማራጭ ወይ ብድርና እርዳታውን መተው አለበለዚያ ደግሞ ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ የብድርና እርዳታውን ስምምነት መፈራረምና በስምምነቱ መሰረት መፈጸም ነው፡፡እንግዲህ መንግስት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ ስምምነት ከተፈራረመ በስምምነቱ መሰረት ለመፈጸም የግዥ አዋጁን መጣስ ግድ ስለሚሆንበት እንደዚህ አይነቱን ሁኔታ በህግ ማእቀፍ እውቅና ለመስጠት የአዋጁ አንቀጽ 6(1) ፈቃጅ ሆኖ ተደንግጓል ማለት ነው፡፡

# የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን በሚባሉት (ለምሳሌ እንደ
USAID) ሁለት አይነት የግዥ ዘዴ ይኖራል፡፡አንደኛው እራሱ እርዳታ ሰጭው
ጨረታውን አከናውኖ እርዳታ የሚሰጥበት አግባብ ይኖራል፡፡ሌላኛው ደግሞ
በእርዳታ ተቀባዩ ሀገር ጨረታው የሚከናወንበት አግባብ ነው፡፡ሆኖም በዚህ በሁለተኛው ሂደት እርዳታ ተቀባዩ ሀገር መከተል የሚገባው የግዥ ፖሊሲ
ይኖራል፡፡

# በመልቲላተራል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን(ለምሳሌ እንደ World bank) ባሉት ላይ የግዥ ሂደት በተበዳሪ ሀገራት የሚከናወን ይሆናል፡፡በዚህም ባንኩ የውል አካል አይሆንም፡፡የአበዳሪውን ባንክ የግዥ ፖሊሲ መከተል ግን የግድ ይሆናል፡፡በአብዛኛው የባንኩ የግዥ ፖሊሲ በብድር ስምምነት ውስጥ
የሚቀመጥ ጋይድላይን ላይ ይካተታል፡፡ባንኩ የሱፐርቫይዘርነት አስተዋጽኦ ብቻ
ይኖረዋል፡፡እንግዲህ ባንኩ የጨረታ ሂደቱን ካልተስማማበት ብድሩ ይሰረዛል
ማለት ነው፡፡በመሰረቱ በአለም ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን ላይ አለማቀፍ
የጨረታ ውድድር(international competitive bidding) መርህ ነው፡፡
ሆኖም ውስን ፋይዳ(minor value) ላላቸው ግዥዎች የሀገር ውስጥ የጨረታ
ውድድር(local compitative bidding) የሚፈቀድበት አግባብ ይኖራል፡፡

ሌላው የወርልድ ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን የዶመስቲክ ሩል የበላይ ይሆናል የሚለው መርህ ነው፡፡ይሄውም በግዥ አዋጅ አንቀጽ 6(2) ጭምር እውቅና ተሰጥቶታል፡፡

# እንግዲህ የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን ሆነ መልቲላተራል
ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን የሚተገብሩት የግዥ ዘዴ ከላይ እንደተመለከተው የጨረታ ውድድርን የሚጋብዝ ነው፡፡

# በተጨማሪም ልዩ ግዥን በተመለከተ በአዋጁ አንቀጽ 60 ላይ አገራዊ
ጠቀሜታ ያላቸው ከፍተኛ ግዥዎች የሚፈጽም አካል ሚኒስትሮች ምክር ቤት
በሚያወጣው ደንብ እንደሚቋቋም ተደንግጓል፡፡በዚህ በሚቋቋመው አካል
የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶችም በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር የሚወሰኑ ይሆናል፡፡
እንግዲህ የኮንስትራክሽን ስራ አገልግሎት ግዥ በልዩ ግዥ የሚካተት ይሆናል
ወይ? በሚል መጠየቅ ይቻላል፡፡ምላሹን ለማግኘት ደግሞ ልዩ ግዥ ፈጻሚ
አካል ተቋቁሟል ወይ? በልዩ ግዥ የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶች ዝርዝር
በሚኒስትሩ ተወስኗል ወይ?የሚለውን ማንሳት ይጠይቃል፡፡ልዩ ግዥ ቢሆንስ
ያለጨረታ ውድድር ሊከናወን ይችላል ወይ?የሚለውም ሌላው በዝርዝር ምላሽ
ማግኘት የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ልዩ ግዥን በተመለከተ በፌዴራል ፐብሊክ
ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ አንቀጽ 26 ላይ በዝርዝር ተመልክቷል፡፡በእርግጥ
የኮንስትራክሽን ስራን በቀጥታ ያለጨረታ በተቋራጭ የማሰራት ሁኔታ በዚህ
የህግ ማእቀፍ ውስጥ የተፈቀደ ሆኖ ይካተታል የሚል እሳቤ የለኝም፡፡

# እንግዲህ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 33(1) ላይ እንደተመለከተው በመንግስት
ግዥ አፈጻጸም ስድስት አይነት የግዥ ዘዴዎች ሲኖሩ ይሄውም ግልጽ
ጨረታ፣በመወዳደሪያ ሀሳብ መጠየቂያ የሚፈጸም ግዥ፣በሁለት ደረጃ ጨረታ
የሚፈጸም ግዥ፣ውስን ጨረታ፣በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ፣ እና ከአንድ
አቅራቢ የሚፈጸም ግዥ ያካትታል፡፡

# በመርህ ደረጃ በአዋጁ አንቀጽ 33(2) ላይ እንደተቀመጠው የመንግስት
መስሪያ ቤቶች ማናቸውም ግዥ በግልጽ የጨረታ ዘዴ መፈጸም አለባቸው፡፡
ሆኖም በአዋጁ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ከግልጽ ጨረታ ውጭ ግዥ መፈጸም
ይቻላል፡፡

# ሌላው ሊነሳ የሚችለው ነጥብ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 51(1)(ረ) ላይ
የመንግስት መስሪያ ቤቶች "በጣም አስቸኳይ ከመሆኑ የተነሳ ከባድ ችግር
የሚፈጥርና በመስሪያ ቤቱ ስራ አፈጻጸም ላይ ጉዳትን የሚያስከትል በመሆኑ
ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ የተፈቀደ ግዥ" በሚመለከት ከአንድ

አቅራቢ ግዥ ሊፈጽሙ እንደሚችሉ የተደነገገው ነው፡፡ምናልባትም መንግስት
በተግባር የግንባታ ስራዎችን ለተመረጠ ተቋራጭ ያለ ጨረታ የሚያሰራበት
አግባ
ብ ይህ ድንጋጌ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡

# ስለዚህ በሀገራችን የኮንስትራክሽን ስራዎች ያለጨረታ ለተቋራጭ የሚሰጡ
በየትኛው ፈቃጅ ህግ ነው? የሚለው ሲታይ ምናልባት በአዋጁ አንቀጽ
3(2)፣6(1)፣60፣እና 51(1)(ረ) የተመለከቱት ጠባብ ሁኔታወች ሊጠቀሱ
ይችላሉ፡፡ሆኖም በሀገራችን በመንግስት አስተዳደራዊ ውሳኔ እየተሰራበት ያለው
ያለጨረታ ለተቋራጭ ሰጥቶ ግንባታ የማከናወን ሂደት በእርግጥ በእነዚህ ፈቃጅ የህግ ሁኔታዎች የተፈቀደና የታቀፈ ነው ወይ? የሚለው በተግባር ዝርዝር ፍተሻ ይጠይቃል፡፡

# በመጨረሻም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147 ላይ የመንግስት አስተዳደር
መስሪያ ቤቶች ውል ለማድረግ አሸናፊውን ድርጅት በጨረታ ስነስርአት
ሊመርጡ እንደሚችሉ ተቀምጧል፡፡ስለዚሁም በህጉ ላይ የጨረታ ስነስርአት
እንዲፈጸም በተደነገገ ጊዜ ውሎች በጨረታ ካልተሰጡ ፈራሽ ናቸው በሚል
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147(2) ላይ ተደንግጓል፡፡

# በአጠቃላይ የመንግስት ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ለሚፈለገው ተቋራጭ መስጠት በህግ ረገድ ጠባብ ፈቃጅ ሁኔታዎች ያሉት ነው፡፡ስለዚህ ሲተገበርም
በጠባቡ ሊሆን ይገባል፡፡

https://t.me/Engineer03
👍1
ቬኒስ በጣሊያን ውስጥ ባለ ጥልቀት በሌለው የባህር ዳርቻ ውስጥ የሚገኙ በ 177 ቦዮች የተከፋፈሉ የ 117 ደሴቶች ስብስብ ስትሆን ደሴቶቹ ደግሞ በ409 ድልድዮች የተገናኙ ናቸው ፡፡ በድሮው የከተማ ማእከል ውስጥ የውሀው ቦዮች ለመንገዶች ተግባር ያገለግላሉ ፣ እና ሁሉም ዓይነት የትራንስፖርት ዓይነቶች ማለት ይቻላል በውሃ ላይ ወይም በእግር የሚከወኑ ናቸው ፡፡
.
አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇

@engineer03

ሁላችንም ለቅንነት እንስራ!! እንረዳዳ!! ግሩፑ ላይ እየገባችሁ ሌሎች ኢ/ር ሰራተኞችን; ተማሪዎችን add በማድረግ ቻናሉን ይጠቀሙበት::

እኛ ኮ ከኪሳችን እያወጣን ነው ይሄንን ቻናል እያቀሳቀስነው ያለነው:: አድሚን በመሆን እርዱን እሺ!!

post ቢደረግ ይጠቅማል የምትሉትንም ግሩፑ ላይ ፖስት አድርጉት:: ወይንም አድሚን ውሰዱ እና ቻናል ላይ post አድርጉ:;

የሚፈልጊትን መረጃ የሚገኝበት ነው::

ግሩፑ ላይ ኢንጅነሮችን add ያድርጉ!! እንተጋገዝ!!
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks

መልካም ውሎ ወዳጆቼ::
Self cleannig road
👉HOW TO CHECK SAND QUALITY IN FIELD?
.
There are some useful tests that can be done in the field for checking the quality of sand utilized for construction. The
following tests may be performed to determine the characteristics of sand.

🚩FIELD TEST OF SAND:

1. Take a glass and add some water in it.

2. Add a few amount of sand in the glass. At that
point, shake it vivaciously and permit it to settle. If there is clay present in the sand, an apparent layer will be formed at the top level of sand.

3. Mix the sand into sodium hydroxide or caustic soda solution to distinguish the presence of organic impurities.
If organic impurities
are present in the sand, the color of the solution
will be turned into brown.

4. Now take a squeeze of sand and taste it. If it is
salty that means salt is present in the sand.

5. Take little amount of sand in the hand, and then
rub it against the
fingers. If the fingers are recolored it means sand
consists of some
earthy materials.

6. The color of sand describes the cleanness of sand. The size and sharpness might be examined by touching and watching visually.

7. The sand may be examined by mechanical
analysis to know its
fineness, durability, void ratio etc.

https://t.me/Engineer03
👉HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT AT SITE

~~~~~~~~~~~~
Cement is one of the most important materials
used in construction. The strength of a structure
depends upon several factors, cement quality is one of them. To achieve the desired strength of concrete and to increase the longevity of structure
good quality cement should always be used.
So it is important to check the quality of cement
before using. In our previous article, we have
already discussed the different types of cement and their uses in construction. Today we will discuss how to check the quality of cement at site.
To check the quality of cement we need to pass
some easy tests which are described below.

1. DATE OF PACKING:
The strength of cement decreases with time. First
of all, check the manufacturing date in the bag before using. Generally, cement should be used before 90 days from the manufacturing date.
three months stored cement decreases its strength by 20-30 %, six months stored cement decreases its strength by 30-40% and 12 months stored cement decrease its strength by 40-50%

2. CEMENT COLOR:
The cement should be uniform in color. Good
quality cement should have gray color with greenish shade.

3. CHECK FOR LUMPS:
No lumps should be present in the cement. Lumps are formed due to absorption of moisture from the climate.

4. RUBBING TEST:
Cement should feel smooth while rubbing in
between fingers. If it gives a rough feeling that
means cement is mixed with sand.

5 TEMPERATURE TEST:
Simply insert your hand into the cement bag, it should give cool feeling if its quality is good.
Otherwise, you may feel warm because of hydration reaction.

6. FLOAT TEST:
Take some amount of cement and throw it in water.
The cement should float for sometimes before it sinks in the water.

7. SETTING TEST:
Make a thick cement paste with water and immerse it in water for 24 hours.
It should be set and should not develop cracks.

8. STRENGTH TEST:
Prepare a cement block of 25 mm x 25 mm and 200 mm in length.
Now submerge it in water for 7 days. Now place it on supports 15 cm apart and load it with 34 kg weight. Block made from good cement will not show any signs of failure.
add እያደረጋችሁ ያላችሁ ምሀዲሶች መዝግበናል !! በርቱልን!!


ሁላችንም ለቅንነት እንስራ!! እንረዳዳ!! ግሩፑ ላይ እየገባችሁ ሌሎች ኢ/ር ሰራተኞችን; ተማሪዎችን add በማድረግ ቻናሉን ይጠቀሙበት::


post ቢደረግ ይጠቅማል የምትሉትንም ግሩፑ ላይ ፖስት አድርጉት:: ወይንም አድሚን ውሰዱ እና ቻናል ላይ post አድርጉ:;

የሚፈልጊትን መረጃ የሚገኝበት ነው::

ግሩፑ ላይ ኢንጅነሮችን add ያድርጉ!! እንተጋገዝ!!
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks

መልካም ውሎ ወዳጆቼ::
Fluid Mechanics Books Collection

1. Introduction to Fluid Mechanics and Fluid Machines by S.K. Som, Gautam Biswas
https://www.enggebookz.com/pdf-introduction-to-fluid-mechanics-and-fluid-machines-by-s-k-som-gautam-biswas/

2. Fluid Mechanics by Yunus A. Cengel, John M. Cimbala
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-by-yunus-a-cengel-john-m-cimbala/

3. Fluid Mechanics by Pijush K.Kundu, Ira M Cohen
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-by-pijush-k-kundu-ira-m-cohen/

4. Introduction to Fluid Mechanics by Robert W. Fox
https://www.enggebookz.com/pdf-introduction-to-fluid-mechanics-by-robert-w-fox/

5. Engineering Fluid Mechanics by T. Al-Shemmeri
https://www.enggebookz.com/pdf-engineering-fluid-mechanics-by-t-al-shemmeri/

6. Fundamentals of Fluid Mechanics by Bruce R. Munson, Donald F. Young
https://www.enggebookz.com/pdf-fundamentals-of-fluid-mechanics-by-bruce-r-munson-donald-f-young/

7. Fluid Mechanics and Machinery by C.P. Kothandaraman, R.Rudramoorthy
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-and-machinery-by-c-p-kothandaraman-r-rudramoorthy/

8. Engineering Fluid Mechanics by Clayton T.Crowe, Donald F.Elger
https://www.enggebookz.com/pdf-engineering-fluid-mechanics-by-clayton-t-crowe-donald-f-elger/

9. 2500 Solved problems in Fluid Mechanics & Hydraulics
https://www.enggebookz.com/pdf-2500-solved-problems-in-fluid-mechanics-hydraulics/

10. Hydraulics and Fluid Mechanics including Hydraulic Machines By P.N.Modi and S.M.Seth
https://www.enggebookz.com/pdf-hydraulics-and-fluid-mechanics-including-hydraulic-machines-by-p-n-modi-and-s-m-seth/

11. Open Channel Flow By M.Hanif Chaudhry
https://www.enggebookz.com/pdf-open-channel-flow-by-m-hanif-chaudhry/

12. Fluid Mechanics By Streeter International Student Edition
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-by-streeter-international-student-edition/

13. Fluid Mechanics for Engineers By P.S. Barna
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-for-engineers-by-p-s-barna/

14. Engineering Fluid Mechanics International Student Edition By William Graebel
https://www.enggebookz.com/pdf-engineering-fluid-mechanics-international-student-edition-by-william-graebel/

15. Basics of Fluid Mechanics By Genick Bar-Meir
https://www.enggebookz.com/pdf-basics-of-fluid-mechanics-by-genick-bar-meir/

16. Centrifugal Pump Handbook By Sulzer Pumps
https://www.enggebookz.com/pdf-centrifugal-pump-handbook-by-sulzer-pumps/

17. Basic Concepts in Turbomachinery By Grant Ingram
https://www.enggebookz.com/pdf-basic-concepts-in-turbomachinery-by-grant-ingram/

18. Flow in Open Channels By K Subramanya
https://www.enggebookz.com/pdf-flow-in-open-channels-by-k-subramanya/

19. A Textbook Of Fluid Mechanics And Hydraulic Machines (Full Book) By Dr R K Bansal
https://www.enggebookz.com/pdf-a-textbook-of-fluid-mechanics-and-hydraulic-machines-full-book-by-dr-r-k-bansal/

20. Fluid Mechanics and Pipe Flow: Turbulence, Simulation and Dynamics By Donald Matos, Cristian Valerio
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-and-pipe-flow-turbulence-simulation-and-dynamics-by-donald-matos-cristian-valerio/

21. Fluid Mechanics Book By Joseph Spurk, Nuri Aksel
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-book-by-joseph-spurk-nuri-aksel/
👉Today Tip
.
1). Question - አንድ G+22 የሆነ ህንፃ እንዴት ነው ምንም አይነት Column ሳንጠቀም መገንባት የምንችለው??
.


.
2). Question - ከ36 ሚ.ሜ በላይ ለሆኑ ፌሮዎች ለምንድነው Lapping የማይፈቀደው??



.

3). Question - ሊፍቶች ውስጥ ለምንድነው መስታወት የሚገጠመው??
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;

@engineer03

👆👆👆👆👆

add engineers from the group.
@engineersWorks
@engineersWorks
1
መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ!!!
Civil Engineering
👉Today Tip . 1). Question - አንድ G+22 የሆነ ህንፃ እንዴት ነው ምንም አይነት Column ሳንጠቀም መገንባት የምንችለው?? . . 2). Question - ከ36 ሚ.ሜ በላይ ለሆኑ ፌሮዎች ለምንድነው Lapping የማይፈቀደው?? . 3). Question - ሊፍቶች ውስጥ ለምንድነው መስታወት የሚገጠመው?? . ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን። 👇👇👇👇👇
መልስ

2). Answer - Shear wall በመጠቀም

2). Answer - ፌሮዎቹ ሳይዛቸው ትልልቅ ስለሆነ Lap ብናደርጋቸው ሎድ ትራንስፈር እንዲኖር ላፕ ሌንግዙ ረጅም መሆን አለበት በተጨማሪም ሁለቱን አንድ ላይ ማሰሪያ ትልቅ ዲያሜትር ያለው ፌሮ/ ሽቦ ያስፈልገናል - አስቸጋሪ ነው::


3). Answer - በግድግዳ የተከበበ በጣም ጠባብ ቤት ውስጥ ዝም ብለን ብንቆም ምን ይሰማናል??

ሊፍቶች ከጥበታቸው በተጨማሪ እንቅስቃሴ ስለሚያደርጉ ሰዎች ይሰጋሉ ምን አልባት አደጋ ከተከሰተ ፤ መብራት ከጠፋ l ምናምን ብለው - እናም ሰዎች ፀጉራቸውን እያስተካከሉ ፤ l ውበታቸውን እያደነቁ ምናምን ፈታ እንዲሉና ሃሳባቸውን እንዲሰረቅ ነው ሊፍት ውስጥ መስታወት የሚገጠመዉ::

🙏መልካም ምሽት🙏

@engineer03
Paris , France
ሰላም ውድ የCivil Engineering ቤተሠቦች 👋

ከእለት እለት ኑሯችን ጋር የሚዛመድ ምርት የቴክኖሎች ቻናል እናስተዋውቃችሁ::
Sime Tech ይባላል::

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ ቻናሉ በመግባት ተጠቀሙበት:: ከቴክኖሎጅ ጋር ይጓዙ::

#join 👇#here

@Simetube @Simetube
@Simetube @Simetube
@Simetube @Simetube
🚧How to calculate the volume of sand , aggregate and cement in 1m^3 of concrete? Take c-20 concrete

Answer

Example c-20 mix design (1:2:3) if we are given 1 m^3 concrete

First we add up 1+2+3=6

Means 1 cement
2 sand
3 aggregate

To calculate the the volume of sand

1 * 2/6= 2/6 m^3 =0.33m^3

To calculate the volume of aggregate (gravel)

1 * 3/6 = 0.5m^3

To calculate the volume of cement

1 * 1/6 = 0.167m^3

To calculate cement in piece

1 bag of cement is 0.036m^3 so divide the quantity of cement with a bag of cement

Bag of cement = 0.167 / 0.036 = 4.6

So we use 5 bag of cement

@engineer03 @engineer03
@engineer03 @engineer03
1
👉 የትኛው ኢኮኖሚካል ነው ?? => Flat Plate, Waffle, Flat
with Drop or Solid Slab


🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
https://telegram.me/engineer03
👆👆👆👆👆

.
.
በጠቅላላው በፍሎር ደረጃ ኢሄኛው የተሻለ ኢኮኖሚካል ነው
አይደለም ለማለት Quantity ካልሰራን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ….
በፓኔል ደረጃ ( ስለአንድ እስላብ ብቻ ) ካወራን ግን EBCS
ሪኮመንድ የሚያረጋቸው የስላብ አይነቶች አሉ ፡፡ ሪኮመንዴሽኑ
100 ፐርሰንት ትክክል ነው ማለት አይደለም - ኢኮኖሚካል ነው
ለማለት ጂኦሜትሪንና የፌሮ ብዛትን ግምት ውስጥ ማስገባት
አለብን - ስለዚህ አሁንም 100 ፐርሰንት እርግጠኛ የምንሆነው
ኳንቲቲ በመስራት ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ኮዱ ባደረገው ጥናት
መሰረት ከኮለን እስከ ኮለን ያለውን ርቀት መሰረት አድርጎ
ኢኮኖሚካል ነው ያለውን የስላብ አይነት አስቀምጡዋል፡፡
እነዚህም፡
.
.
1. Flat Plate - ሎዱ ቀላል ከሆነና ከኮለን ሴንተር እስከ ኮለን
ሴንተር ከ4.5 እስከ 6ሜ ለሆነ ስላብ ኢኮኖሚካል ነው
.
2. Flat Slab With Drop - ከባድ ሎድ ካለና ከሴንተር -
ሴንተር ከ6 እስከ 9ሜ. ለሆነ እስላብ ኢኮኖሚካል ነው፡፡
.
3. Waffle Slab - ለትልቅ እስፓን ከ7.5 – 12ሜ………
ለትልቅ እስፓን ከmoment ይልቅ vertical load ገቨርን
ስለሚያደርግ መሃል ስፓን ላይ ያለውን የስላብ ውፍረት መቀነስ
እንችላለን - ዋፍል ስላብ በመጠቀም ማለት ነው፡፡
.
4. Ribbed Slab -ትልቅ ስፓን ላላቸውና ከቀላል እስከ
መካከለኛ የሆነ ተንቀሳቃሽ ሎድ ላላቸው ፓኔሎች ኢኮኖሚካል
ነው፡፡
.
5. Solid Slab - የስፓኑ ርዝመት በጨመረ ቁጥር ኢኮኖሚካል
አይደለም፡፡ ፍላት ስላቦች ናቸው ኢኮኖሚካል የሚሆኑት
ምክንያቱም የፍላት ስላብ ብረት አቀማመጥ በ Strip ስለሆነ
የፌሮ ብዛት ይቀንሳል::

ሌሎችንም መረጃዎች እንዲደርስዎት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/engineer03
እናት ባንክ headquarter

@engineer03
Hydraulics and water supply Lecture
.

👉 የ ላየኛው የምድር ውሃ (surface water) ለማጣራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች አዘጋጅተናል 👇
.
⓵ስክሪኒንግ (screening) - ይህ የመጀመረርያው የማጣራት ደረጃ ሲሆን በዚህ የማጣራት ዘዴ ውስጥ በውሃው ላይ የሚንሳፈፉ ግዙፍ አካላትን ለምሳሌ የዛፍ ጉቶ ፣ግንድ፣ ቅጠል እና ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ተንሳፋፊ ቁሳቁሶች ወደ ዋናው የማጣሪያ ገንዳ እና ስርዓት
እንዳይገቡ ያግዳል ።
.
⓶ማርጋት (Coagulation )፦ በዚህ የማጣራት ደረጃ ላይ ለአይን እይታ ያነሱ ጥቃቅን አካላትን (Particle size 10^-7cm የሚሆኑ) በማርጋት እና የኬሚካል ቻርጃቸውን ኒውትራላይዝ የሚያረግ ኬሚካል በመጨመር እርስ በእርሳቸው እንዲሳሳቡ ማድረግ ነው ።
ለዚህ የአልሙኒየም ፖሊመሮች (Alum) እና አይረን (Fe+3) አገልግሎት ላይ ይውላሉ።

እንደ የቁልቋል ተክል ያሉ የተፈጥሮ አርጊዎች (coagulants) መጠቀምም ይቻላል
.
⓷ጉግለት (Flocculation)፦ ይህ እርከን ፤ ማርጋት (coagulation ) ወቅት የረጉ ጥቃቅን አካላትን እርስ በእርሳቸው ቦንድ እስኪፈጥሩ እና እርስ በእርሳቸው ተጣብቀው እስኪጓግሉ ውሃው በተለያየ ፍጥነት የሚማሰልበት ነው።
ይህ ዘዴ ሜካኒካል ወይም ማኑዋል በሆነ መልኩ ይተገበራል።
.
⓸መዝቀጥ/ማዝቀጥ (sedimentation) ፦ በፍሎኩሌሽን ወቅት የጓጎለው ጥቃቅን አካላት በዚህን የማጣራት ደረጃ እንዲዘቅጡ ይደረጋል ። ይህ ዘዴ የሚተገበረው የሚጣራው የውሃን ፍጥነት በመቀነስ ግራቪቲን ተጠቅሞ እንዲዘቅጥ ማድረግ ነው።
በግራቪቲ ለማዝቀጥ የሚከብዱ እጅግ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን በፍሎኩሌሽን ወቅት ስንጠቀማቸው የነበሩ ኬሚካሎችን በመጠቀም እንዲዘቅጡ ይደረጋል።
.
⓹ ማጥራት (filtration ) ፦ በዚህ የማጥራት ደረጃ ከማዝቀጥ
ደረጃ ያለፉ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን እጅግ ጥቃቅን ቀዳዳዎች ባሉት አካል (medium ) እንዲያልፍ በማድረግ የድፍረስነቱን መጠን እጅግ መቀነስ ነው።
.
⓺ማከም (Disinfection) ፦ ከላይ በተጠቀሱ የማጣሪያ ሂደቶች የተጣራው ውሃ (በዋነኛነት ከተለያዩ ህይወት ከሌላቸው ጥቃቅን ቆሻሻዎች)
ለህብረተሰቡ ለአገልግሎት
ከመድረሱ በፊት በዚህ ሂደት (ዲስኢንፌክሽን) ማለፍ አለበት ።
ምክንያቱም ውሃው ለአገልግሎት የሚቀርበው ከተለያዩ በአይን ከማይታዩ በሽታ አምጪ ተህዋስያን ነፃ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው ። ዲስኢንፌክሽን ውሃውን በማፍላት ፣ ሚካኒካል
በሆነ መልኩ ፣ ለጨረር በማጋለጥ (radiation ) እንደሁም በኬሚካል ሊከናወን ይችላል።
በሃገራችን በዋነኛነት
ሃሎጅኖችን (ብሮሚን ክሎሪን እና አይኦዲን ) በመጠቀም
ኬሚካል በመጠቀም ውሃን እናክማለን ።

ከዚህ ሁሉ የማጣራት ሂደት በኋላ የተጣራው ውሃ ይጠራቀምና
ለተጠቃሚዎች ይዳረሳል።
.
ስለ surface waterን የማጣራት ሂደቶች ጥቂት የሆነ ገለፃን እንዳደረግንላችሁ ተስፋ
እናደርጋለን ። ርእሱ ሰፊ እንደመሆኑ ዳግመኛ በጥልቀት ለመዳሰስ ቃል እንገባለን
.
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
https://telegram.me/engineer03
👆👆👆👆👆
አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
👍1
የመስቀል አደባባይ ግንባታ የማጠናቀቂያ ምዕራፍ!

የአዲስአበባ ከተማ ም/ከንቲቫ የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል አሉ።

የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች በመጠናቀቅ ላይ ያለው የመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል።

ይህ የለውጡ ትሩፋት የሆነ የግንባታ ፕሮጀክት ባለፉት 9 ወራት በቀን ለ24 ሰአታት ሳይቋረጥ ሲከናወን የቆየ እና ትልቅ ግብ አስቀምጠን መስራት እና ማጠናቀቅ እንደምንችል ያሳየንበት ነው ያሉት ከንቲባዋ ወደፊትም ለወጣቶች ሰፊ የስራ እድል ይፈጥራል ብለዋል።

አዲሱ ግንባታ ስድስት ለማስታወቂያ አገልግሎት የሚዉሉ LED ስክሪኖች ፣ ከመስቀል አደባባይ እስከ መዘጋጃ ቤት 3.5 ኪ.ሜ የሚረዝም የእግረኛ እና የሳይክል መንገድም አደባባዩን ውብ እና ጽዱ ከማድረግ ባሻገር ፣ ፕሮጀክቱ ከወለል በታች ሱቆችን ፣ ከ1 ሺህ 400 በላይ ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚያስችል የመኪና ማቆሚያ፣ 155 መጸዳጃ ቤቶች፣ እና የተለያዩ መገበያያ ሱቆችን ያካትታል ተብሏል።

መስቀል አደባባይ የቀድሞ ይዘቱን ሳይለቅ ዘመናዊ ተደርጎ መሰራቱም ልዩ እንደሚያደርገው ከቲቫው በማህበራዊ ድረገፃቸው አስፍረዋል።

https://telegram.me/engineer03