አረንጓዴ ኮንክሪት ምንድነው?
በምርት ውስጥ አነስተኛ ኃይል የሚጠቀም እና ከተለመደው ኮንክሪት ያነሰ ካርቦን ዳይኦክሳይድን የሚያመነጭ ኮንክሪት አረንጓዴ ኮንክሪት ነው ፡፡ የግሪን ኮንክሪት ማለት ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ ኮንክሪት ይወሰዳል ፡፡
ለምን አረንጓዴ ኮንክሪት?
በኮንክሪት ውስጥ ዋነኛው ንጥረ ነገር ሲሚንቶ ሲሆን በውስጡም የኖራ ድንጋይ (ካልሲየም ካርቦሃይድሬት CaCO3) ነው ፡፡ በሲሚንቶ በሚሠራበት ጊዜ ንጥረ ነገሮቹን እስከ 800 - 10000 ሴ ድረስ ይሞቃሉ ፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ይወገዳል ፡፡ በግምት 1 ኪ.ግ. ሲሚንቶ ወደ 900 ጋms ካርቦን ዳይኦክሳይድ ወደ ከባቢ አየር ይልቃል ፡፡ ስለዚህ የካርቦን ዳይኦክሳይድን ልቀትን ለመቀነስ አረንጓዴ ኮንክሪት ተፈጠረ ፡፡
ለአረንጓዴ ኮንክሪት ቁሳቁሶች
1- በአከባቢ የሚገኝ-የግንባታ ቁሳቁሶች ፣ አካላት እና ስርዓቶች በአከባቢ ወይም በክልል የተገኙ የኃይል አቅርቦቶች እና ሀብቶች ወደ ፕሮጄክት ጣቢያው የሚጓዙት ፡፡
2- የዳነ ፣ እንደገና የተገነባ ፣ ወይም በድጋሚ የተሰራ - አንድን ዕቃ ከቆሻሻ እና ከማደስ ፣ ከመጠገን ፣ ከማደስ ወይም በአጠቃላይ ማሻሻልን ፣ አፈፃፀምን ፣ ጥራትን ፣ ተግባሩን ወይም የአንድ ምርትን ማሻሻል ያካትታል ፡፡
3- እንደገና ጥቅም ላይ መዋል ወይም እንደገና ጥቅም ላይ መዋል: - ጠቃሚ በሆኑት ማብቂያ ላይ በቀላሉ ሊጠፉ እና እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ ወይም እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቁሳቁሶችን ይምረጡ።
4- እንደገና ጥቅም ላይ የዋለው የዴሞክራቲክ ፍሳሽ ቆሻሻ ስብስብ
5- እንደገና ጥቅም ላይ የዋለ የኮንክሪት ውህድ
6- ነበልባል የእሳት Slag
7- የተሠራ አሸዋ
8- የመስታወት ስብስብ
9- አመድ አመድ
ድብልቅ ንድፍ
1- የንጥል ተመጣጣኝነትን እና የቁሳቁሶችን ማሸግ በተዋሃዶች መካከል ባዶ ቦታን ያመቻቻል። ይህ ይበልጥ ውጤታማ የሆነውን የሲሚንቶን ጋዝ አጠቃቀም ያደርገዋል ፡፡
2- ተወካዮች የተስተካከለ መረጋጋትን ፣ ቅነሳን ለመቀነስ እና ጥንካሬን እና ጥንካሬን ለመጨመር ሲሉ ከመጠን በላይ የሲሚንቶውን ንጣፍ ይተካሉ።
3 - አነስተኛ ሲሚንቶ እንዲሁ አነስተኛ የማሞቂያ ሙቀትን ያስገኛል ፡፡
4- የኮንክሪት ተንሸራታች እና ፍሰቱ የቅርፁ እና የቁጥር ውህደቱ ተቀዳሚ መጠን መጠን ነው።
5- የበለጠ ጥራት ያለው አጠቃላይ አጠቃቀምን ከፍ ማድረግ ከፍተኛ ፍሰት እና ፍሰት ይሰጣል። ስለዚህ የተጣራ እና የተጣራ አጠቃላይ ሚዛን በሁለቱም ትኩስ እና ጠንካራ በሆነ የኮንክሪት ደረጃ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ መገኘት አለበት ፡፡
የተሻሻሉ ባሕሪዎች
1- ድብልቅ በተጨባጭ ኮንክሪት ላይ ከፍተኛ የመከላከል ደረጃን ስለሚያስከትለው በኮንክሪት አወቃቀሩ ውስጥ የተቀነሰ ልጣጭ መጠን ሊቀንስ ይችላል ፡፡
2- ከፍተኛ ጥንካሬ በአንድ ኪሎግራም ሲሚንቶ
3- ዘላቂነት እና ዝቅተኛ የመቋቋም ችሎታ
4- ተጨማሪ ውህዶች በተለምዶ የመለጠጥ ሞዱል ማለት ነው።
ጥቅሞች
1 - ለተጠቃሚ ተስማሚ
2- የተመቻቹ ድብልቅ ዲዛይኖች ማለት ቀላል አያያዝ ፣ የተሻለ ወጥነት እና ቀላል የማጠናቀቂያ ማለት ነው
3- ማሽቆልቆል እና ፍሰት መቀነስ
4- አረንጓዴ ኮንክሪት ኮንክሪት ውስጥ አካባቢያዊ እና እንደገና ጥቅም ላይ የዋሉ ቁሳቁሶችን ይጠቀማል ፡፡
5- የአረንጓዴ ኮንክሪት የማሞቂያ ሙቀት ከባህላዊው ኮንክሪት በእጅጉ ያነሰ ነው
6- ይህ ለአረንጓዴ ኮንክሪት ልዩ ጠቀሜታ ያለው ትልቅ የኮንክሪት ማፍሰሻ ዝቅተኛ የሙቀት መጨመር ያስከትላል ፡፡
https://t.me/engineer03

Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕

👉የጠቅላላ ሁኔታ ኮንስተራክሽን ውል (General Condition of contract)
.
▶የኮንስትራክሽን ሳይት ላይ አንድ ህንፃ ተቌራጭ ስራውን ለማከናወን ወደ ኮንስትራክሽን ሳይት የሚያስገባቸው የህንፃ
ግብዓቶች ከኮንስትራክሽን ሳይት የማስወጣት መብቱ ምን ያህል
ድረስ ነው?
▶አማካሪ/መሐንዲሱ/ ስራው አልቌል ብሎ እስካልተስማማ
ድረስ እቃ ወይም ሰራተኛ ለማመላለስ ከሚወጣ መኪና በስተቀር ማንኛውም ለፕሮጀክቱ የተመደበ የህንፃ ግብዓት ከኮንስትራክሽን ሳይት እንዳይወጣ በደብዳቤ መከልከል ይቻላል።
.
83. Ownership of plant and material
83.1 All equipment, temporary works, plant and materials provided by the Contractor shall,
when brought on the Site, be deemed to be exclusively intended for the execution of the works and the Contractor shall not remove the same or any part thereof, except for the purpose of moving it from
one part of the site to another, without the consent of the Engineer. Such consent shall, however, not be required for vehicles engaged in transporting any staff, labor, equipment, temporary works, plant or
materials to or from the Site.

👉የ ኮንስትራክሽን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ምን ማለት ነው?
.
📌ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ (የፍ/ህ/ቁ 3201(1)) *ይሄውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን በዋናነት ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ(ለንኡስ ተቋራጩ) የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡
*በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡
**ለምሳሌ "ሀ" የተባለ ተቋራጭ "ለ" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል፡፡የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል፡፡
እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "ሐ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "ሀ" እና "ሐ" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡
*በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "መ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንኡስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡
.
📌ጀኔራል ኮንዲሽኖች ንኡስ ተቋራጭነትን በምን ሁኔታ ያስቀምጡታል?
🚧ፒፒኤ 2011 ስለ ንኡስ ተቋራጭነት አስመልክቶ በክሎስ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡
*በዚህም የንኡስ ተቋራጭነት ውሉ በጽሁፍ መሆን እንዳለበት እና ይሄውም የቫሊዲቲ መስፈርት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*ንኡስ ተቋራጮች በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ( Non nominated) የሆኑ እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንኡስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡
*የንኡስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን ክሎስ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንኡስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል ክሎስ 14.8 ያስቀምጣል፡፡
*ሌላው ንኡስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል ክሎስ 14.9 ይገልጻል፡፡
🚧ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡
*እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንኡስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡
*ሆኖም የታሰበው ንኡስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ ለመሀንዲሱ በተለይ ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራውን የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን/ኮመንስመንት ዴት/ ተብሎ የታሰበውን ጊዜ ከ28 ቀን ባላነሰ ጊዜ ማስታወቅ ሲኖርበት ንኡስ ተቋራጩ በትክክል በሳይት ላይ ስራ የጀመረበትንም ቀን ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡
🚧Nominated subcontractors በሚመለከት በክሎስ 5.1 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል፡፡
*በዚህም መሰረት ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር የሚባለው በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር መሆኑ የተገለጸ እንደሆነ ወይም ኢንጅኒየሩ ለተቋራጩ ንኡስ ተቋራጭ መርጦለት እንዲያሰራው ያዘዘው የሆነ እንደሆነ ነው፡፡
.
🚧ለኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተሩ ክፍያ የሚፈጸምለት በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ አግባብ በመሀንዲሱ በሚሰጥ የክፍያ ሰርተፍኬት መሰረት ሲሆን ክፍያውን የሚፈጽመውም ዋናው ተቋራጭ ስለመሆኑ ክሎስ 5.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

➡Aggregate 01, 02, 03 ወዘተ ማለት ምን ማለት ነው??
.
▶01 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 10mm
.
▶Aggregate 02 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 20 mm ማለት ነው።
፡
▶Aggregate 03 ማለት Aggregates having a maximum aggregate size of 30 mm ማለት ነው

⏹Plastering
⬇️Plastering by definition is coating which may apply by thin successive layers on a vertical supports of masonry or concrete with a decorative and/or protection aim or to standardize a surface need to support another coating (paint for example). And plastering worker is a worker who works the mortar covering on walls and usually builds work where the cement or the lime is one of the main constituent. Before starting plastering the structure which is required for plastering should chiseled used for surface to holding the mortar but in the case of ribbed slab no need of chiseling because HCB can trap the mortar easily. Plastering work has done for column, beam, slabs , wall etc...
Plastering work has three coats (layers):-
1,First coat “berarigirf”
↪️Mix proportion, 1:4 (cement sand by volume with sufficient water) of mortar
↪️Spread by trowel & allowed to cure for 24 hrs before applying second coat.
↪️Has thickness of 0.5 – 1 cm , which is plastered by mortar
2,Second coat “mulet”
↪️This layer is about 1.5cm-2.5cm which is done by mortar
↪️Mix ratio is 1:4 (cement: sand by volume)
↪️Set for 21days, before third coat started.
3,Third coat (fine coat) “feno”
↪️Mix ratio is 1:1 (one bag cement and one box of sand)
↪️Which is done to make the slab, wall & column smooth
➡️The sand for this task should be sieved to make smooth
Plastering of slab was started after leveled by” gomawuhalik” then make align by string with the needed thickness this is called locally “fasha”. Thickness for fashais take from10 up to 15-cm. In case of quantifying the plastering work all works except the gutter measured in meter square (m2) and the gutter is in meter linear
🚧Requirements of good plastering
↪️It should provide smooth, non-absorb ante and washable surface.
↪️It should not contract in volume while drying and setting.
↪️It should adhere firmly to the surface and resist the effect of weather.

Following are the tests conducted to determine the suitability of stone for
engineering use
👉Acid Test: understand the presence of CACO3 in building stone.
👉Attrition Test: Resisting power of stones against grinding action or wear and tear against the traffic.
👉Crushing Test: Compressive strength of stones.
👉Impact Test: resistance of stones against sudden loading.
👉Smith's Test: presence of soluble matter in stones.
👉Water Absorption Test: To check how much water the stone may absorb.
👉Hardness Test: To
determinethe surface abrasion resistance of stone.
👉Microscopic Test:
To check grain size, texture, pores, shakes etc of

❤1
ግሩፑ ላይ ኢንጅነሮችን add ያድርጉ!! እንተጋገዝ!!
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
የመንግስት ኮንስትራክሽን ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ስለማከናወን
* **************************
# የመንግስት የኮንስትራክሽን ስራዎችን ያለጨረታ ለመረጠው ተቋራጭ እየሰጡ
የማሰራት ሂደት በሀገራችን በተግባር እየተለመደ መጥቷል፡፡ይሄውም
በማህበረሰቡ ዘንድ ግርታን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ስለሆነም በጉዳዩ ላይ የህግ
ማእቀፉን በመዳሰስ በእርግጥ መንግስት ይሄን ለማድረግ ፈቃጅ ህግ አለው
ወይ? የሚለውን ነጥብ በዚህ ጽሁፍ ምላሽ ለመስጠት ተሞክሯል፡፡
# የግንባታ አገልግሎት ግዥን ጨምሮ ለመንግስት ግዥ ተፈጻሚ የሚሆነው
የፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001
ነው፡፡የዚህ አዋጅ የተፈጻሚነት ወሰን በአንቀጽ 3 ላይ እንደተቀመጠው አዋጁ
በፌዴራል ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ላይ ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ለአዋጁ
ማስፈጸሚያ ደንብም ወጥቶ በስራ ላይ ውሏል፡፡ክልሎች የየራሳቸው የግዥ እና
ንብረት አስተዳደር የህግ ማእቀፍ አላቸው፡፡በዚህ ጽሁፍ ግን የፌዴራሉን የህግ ማእቀፍ ብቻ የምንዳስስ ይሆናል፡፡
# በአዋጁ አንቀጽ 3(2) ላይ በብሄራዊ ደህንነት እና በሀገር መከላከያ ምክንያት
ግዥ በተለየ ዘዴ ሊፈጸም እንደሚችል ያስቀምጣል፡፡ሆኖም ለአፈhጻጸሙ ዝርዝር መመሪያ እንደሚወጣለት ይገልጻል፡፡አዋጁ በመንግስት ለመንግስት ግዥ ላይም ተፈጻሚ እንደማይሆን ተደንግጓል፡፡ስለዚህ እነዚህን ልዩ ሁኔታዎች በሚመለከት አዋጁ ተፈጻሚ ስለማይሆን ግዥው አዋጁ ካስቀመጠው የግዥ ዘዴ ውጭ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ዝርዝር መመሪያ ካለ መፈተሽ አስፈላጊ ይሆናል ማለት ነው፡፡በእርግጥ የኮንስትራክሽን ስራ ከብሄራዊ ደህንነት እና ከሀገር መከላከያ አንጻር ታይቶ በልዩ የግዥ ዘዴ እንዲፈጸም የሚያስገድድበት ሁኔታ አለ ወይ?ብሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
# ሌላው በአዋጁ አንቀጽ 6 ላይ አለማቀፍ ግዴታወችን በሚመለከት
የተደነገገውን መመልከት ያስፈልጋል፡፡ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ላይ "ይህ አዋጅ
የፌዴራል መንግስት ከአንድ ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ መንግስታት ወይም
ከአለማቀፍ ድርጅቶች ጋር ባደረገው ወይም በሚያደርገው ስምምነት ወይም
ከስምምነቱ ከመነጨ ግዴታ ጋር የማይጣጣም ከሆነ በስምምነቱ የተመለከተው ይጸናል፡፡" በሚል ተደንግጓል፡፡ስለዚህ በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም አለ ወይስ የለም የሚለውን መጀመሪያ ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡
በስምምነቱ እና በግዥ አዋጁ መካከል አለመጣጣም ከሌለ የግዥ አዋጁ ሙሉ
በሙሉ መተግበር አለበት ማለት ነው፡፡
# በዚህ በአዋጁ አንቀጽ 6(1) ድንጋጌ መሰረት በተለይ አለማቀፍ አበዳሪ
አካላት ወይም እርዳታ ሰጭ አካላት ከመንግስት ጋር በሚያደርጉት ስምምነት
ምናልባት በአዋጁ ከተቀመጠው የግልጽ ጨረታ ውድድር ውጭ የግንባታ
ስራው በፈለጉት ተቋራጭ እንዲሰራ ተስማምተው ከሆነ ስምምነቱ መከበር
ይኖርበታል ማለት ነው፡፡ለምሳሌ የቻይና ባንክ ለአንድ የግንባታ ፕሮጀክት የብድር
ወይም እርዳታ ገንዘብ ለመስጠት ቢፈቅድ እና ግንባታው ግን በአንድ የቻይና ድርጅት ያለጨረታ እንዲከናወን ቅድመ ሁኔታ ቢያስቀምጥ፣የኢትዮጵያ መንግስት ያለው አማራጭ ወይ ብድርና እርዳታውን መተው አለበለዚያ ደግሞ ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ የብድርና እርዳታውን ስምምነት መፈራረምና በስምምነቱ መሰረት መፈጸም ነው፡፡እንግዲህ መንግስት ቅድመ ሁኔታውን ተቀብሎ ስምምነት ከተፈራረመ በስምምነቱ መሰረት ለመፈጸም የግዥ አዋጁን መጣስ ግድ ስለሚሆንበት እንደዚህ አይነቱን ሁኔታ በህግ ማእቀፍ እውቅና ለመስጠት የአዋጁ አንቀጽ 6(1) ፈቃጅ ሆኖ ተደንግጓል ማለት ነው፡፡
# የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን በሚባሉት (ለምሳሌ እንደ
USAID) ሁለት አይነት የግዥ ዘዴ ይኖራል፡፡አንደኛው እራሱ እርዳታ ሰጭው
ጨረታውን አከናውኖ እርዳታ የሚሰጥበት አግባብ ይኖራል፡፡ሌላኛው ደግሞ
በእርዳታ ተቀባዩ ሀገር ጨረታው የሚከናወንበት አግባብ ነው፡፡ሆኖም በዚህ በሁለተኛው ሂደት እርዳታ ተቀባዩ ሀገር መከተል የሚገባው የግዥ ፖሊሲ
ይኖራል፡፡
# በመልቲላተራል ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን(ለምሳሌ እንደ World bank) ባሉት ላይ የግዥ ሂደት በተበዳሪ ሀገራት የሚከናወን ይሆናል፡፡በዚህም ባንኩ የውል አካል አይሆንም፡፡የአበዳሪውን ባንክ የግዥ ፖሊሲ መከተል ግን የግድ ይሆናል፡፡በአብዛኛው የባንኩ የግዥ ፖሊሲ በብድር ስምምነት ውስጥ
የሚቀመጥ ጋይድላይን ላይ ይካተታል፡፡ባንኩ የሱፐርቫይዘርነት አስተዋጽኦ ብቻ
ይኖረዋል፡፡እንግዲህ ባንኩ የጨረታ ሂደቱን ካልተስማማበት ብድሩ ይሰረዛል
ማለት ነው፡፡በመሰረቱ በአለም ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን ላይ አለማቀፍ
የጨረታ ውድድር(international competitive bidding) መርህ ነው፡፡
ሆኖም ውስን ፋይዳ(minor value) ላላቸው ግዥዎች የሀገር ውስጥ የጨረታ
ውድድር(local compitative bidding) የሚፈቀድበት አግባብ ይኖራል፡፡
ሌላው የወርልድ ባንክ ፕሮክዩርመንት ሪጉሌሽን የዶመስቲክ ሩል የበላይ ይሆናል የሚለው መርህ ነው፡፡ይሄውም በግዥ አዋጅ አንቀጽ 6(2) ጭምር እውቅና ተሰጥቶታል፡፡
# እንግዲህ የአለማቀፍ ባይላተራል ኤይድ ኢንስቲትዩሽን ሆነ መልቲላተራል
ዴቨሎፕመንት ኢንስቲትዩሽን የሚተገብሩት የግዥ ዘዴ ከላይ እንደተመለከተው የጨረታ ውድድርን የሚጋብዝ ነው፡፡
# በተጨማሪም ልዩ ግዥን በተመለከተ በአዋጁ አንቀጽ 60 ላይ አገራዊ
ጠቀሜታ ያላቸው ከፍተኛ ግዥዎች የሚፈጽም አካል ሚኒስትሮች ምክር ቤት
በሚያወጣው ደንብ እንደሚቋቋም ተደንግጓል፡፡በዚህ በሚቋቋመው አካል
የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶችም በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር የሚወሰኑ ይሆናል፡፡
እንግዲህ የኮንስትራክሽን ስራ አገልግሎት ግዥ በልዩ ግዥ የሚካተት ይሆናል
ወይ? በሚል መጠየቅ ይቻላል፡፡ምላሹን ለማግኘት ደግሞ ልዩ ግዥ ፈጻሚ
አካል ተቋቁሟል ወይ? በልዩ ግዥ የሚፈጸሙ የግዥ አይነቶች ዝርዝር
በሚኒስትሩ ተወስኗል ወይ?የሚለውን ማንሳት ይጠይቃል፡፡ልዩ ግዥ ቢሆንስ
ያለጨረታ ውድድር ሊከናወን ይችላል ወይ?የሚለውም ሌላው በዝርዝር ምላሽ
ማግኘት የሚገባው ጉዳይ ነው፡፡ልዩ ግዥን በተመለከተ በፌዴራል ፐብሊክ
ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ አንቀጽ 26 ላይ በዝርዝር ተመልክቷል፡፡በእርግጥ
የኮንስትራክሽን ስራን በቀጥታ ያለጨረታ በተቋራጭ የማሰራት ሁኔታ በዚህ
የህግ ማእቀፍ ውስጥ የተፈቀደ ሆኖ ይካተታል የሚል እሳቤ የለኝም፡፡
# እንግዲህ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 33(1) ላይ እንደተመለከተው በመንግስት
ግዥ አፈጻጸም ስድስት አይነት የግዥ ዘዴዎች ሲኖሩ ይሄውም ግልጽ
ጨረታ፣በመወዳደሪያ ሀሳብ መጠየቂያ የሚፈጸም ግዥ፣በሁለት ደረጃ ጨረታ
የሚፈጸም ግዥ፣ውስን ጨረታ፣በዋጋ ማቅረቢያ የሚፈጸም ግዥ፣ እና ከአንድ
አቅራቢ የሚፈጸም ግዥ ያካትታል፡፡
# በመርህ ደረጃ በአዋጁ አንቀጽ 33(2) ላይ እንደተቀመጠው የመንግስት
መስሪያ ቤቶች ማናቸውም ግዥ በግልጽ የጨረታ ዘዴ መፈጸም አለባቸው፡፡
ሆኖም በአዋጁ በተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ከግልጽ ጨረታ ውጭ ግዥ መፈጸም
ይቻላል፡፡
# ሌላው ሊነሳ የሚችለው ነጥብ በግዥ አዋጁ አንቀጽ 51(1)(ረ) ላይ
የመንግስት መስሪያ ቤቶች "በጣም አስቸኳይ ከመሆኑ የተነሳ ከባድ ችግር
የሚፈጥርና በመስሪያ ቤቱ ስራ አፈጻጸም ላይ ጉዳትን የሚያስከትል በመሆኑ
ምክንያት በመስሪያ ቤቱ የበላይ ሀላፊ የተፈቀደ ግዥ" በሚመለከት ከአንድ
አቅራቢ ግዥ ሊፈጽሙ እንደሚችሉ የተደነገገው ነው፡፡ምናልባትም መንግስት
በተግባር የግንባታ ስራዎችን ለተመረጠ ተቋራጭ ያለ ጨረታ የሚያሰራበት
አግባ

ብ ይህ ድንጋጌ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል፡፡
# ስለዚህ በሀገራችን የኮንስትራክሽን ስራዎች ያለጨረታ ለተቋራጭ የሚሰጡ
በየትኛው ፈቃጅ ህግ ነው? የሚለው ሲታይ ምናልባት በአዋጁ አንቀጽ
3(2)፣6(1)፣60፣እና 51(1)(ረ) የተመለከቱት ጠባብ ሁኔታወች ሊጠቀሱ
ይችላሉ፡፡ሆኖም በሀገራችን በመንግስት አስተዳደራዊ ውሳኔ እየተሰራበት ያለው
ያለጨረታ ለተቋራጭ ሰጥቶ ግንባታ የማከናወን ሂደት በእርግጥ በእነዚህ ፈቃጅ የህግ ሁኔታዎች የተፈቀደና የታቀፈ ነው ወይ? የሚለው በተግባር ዝርዝር ፍተሻ ይጠይቃል፡፡
# በመጨረሻም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147 ላይ የመንግስት አስተዳደር
መስሪያ ቤቶች ውል ለማድረግ አሸናፊውን ድርጅት በጨረታ ስነስርአት
ሊመርጡ እንደሚችሉ ተቀምጧል፡፡ስለዚሁም በህጉ ላይ የጨረታ ስነስርአት
እንዲፈጸም በተደነገገ ጊዜ ውሎች በጨረታ ካልተሰጡ ፈራሽ ናቸው በሚል
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147(2) ላይ ተደንግጓል፡፡
# በአጠቃላይ የመንግስት ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ለሚፈለገው ተቋራጭ መስጠት በህግ ረገድ ጠባብ ፈቃጅ ሁኔታዎች ያሉት ነው፡፡ስለዚህ ሲተገበርም
በጠባቡ ሊሆን ይገባል፡፡
https://t.me/Engineer03
# ስለዚህ በሀገራችን የኮንስትራክሽን ስራዎች ያለጨረታ ለተቋራጭ የሚሰጡ
በየትኛው ፈቃጅ ህግ ነው? የሚለው ሲታይ ምናልባት በአዋጁ አንቀጽ
3(2)፣6(1)፣60፣እና 51(1)(ረ) የተመለከቱት ጠባብ ሁኔታወች ሊጠቀሱ
ይችላሉ፡፡ሆኖም በሀገራችን በመንግስት አስተዳደራዊ ውሳኔ እየተሰራበት ያለው
ያለጨረታ ለተቋራጭ ሰጥቶ ግንባታ የማከናወን ሂደት በእርግጥ በእነዚህ ፈቃጅ የህግ ሁኔታዎች የተፈቀደና የታቀፈ ነው ወይ? የሚለው በተግባር ዝርዝር ፍተሻ ይጠይቃል፡፡
# በመጨረሻም በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147 ላይ የመንግስት አስተዳደር
መስሪያ ቤቶች ውል ለማድረግ አሸናፊውን ድርጅት በጨረታ ስነስርአት
ሊመርጡ እንደሚችሉ ተቀምጧል፡፡ስለዚሁም በህጉ ላይ የጨረታ ስነስርአት
እንዲፈጸም በተደነገገ ጊዜ ውሎች በጨረታ ካልተሰጡ ፈራሽ ናቸው በሚል
በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3147(2) ላይ ተደንግጓል፡፡
# በአጠቃላይ የመንግስት ግንባታ ስራዎችን ያለጨረታ ለሚፈለገው ተቋራጭ መስጠት በህግ ረገድ ጠባብ ፈቃጅ ሁኔታዎች ያሉት ነው፡፡ስለዚህ ሲተገበርም
በጠባቡ ሊሆን ይገባል፡፡
https://t.me/Engineer03
Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
👍1
ቬኒስ በጣሊያን ውስጥ ባለ ጥልቀት በሌለው የባህር ዳርቻ ውስጥ የሚገኙ በ 177 ቦዮች የተከፋፈሉ የ 117 ደሴቶች ስብስብ ስትሆን ደሴቶቹ ደግሞ በ409 ድልድዮች የተገናኙ ናቸው ፡፡ በድሮው የከተማ ማእከል ውስጥ የውሀው ቦዮች ለመንገዶች ተግባር ያገለግላሉ ፣ እና ሁሉም ዓይነት የትራንስፖርት ዓይነቶች ማለት ይቻላል በውሃ ላይ ወይም በእግር የሚከወኑ ናቸው ፡፡
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇
@engineer03
ሁላችንም ለቅንነት እንስራ!! እንረዳዳ!! ግሩፑ ላይ እየገባችሁ ሌሎች ኢ/ር ሰራተኞችን; ተማሪዎችን add በማድረግ ቻናሉን ይጠቀሙበት::
እኛ ኮ ከኪሳችን እያወጣን ነው ይሄንን ቻናል እያቀሳቀስነው ያለነው:: አድሚን በመሆን እርዱን እሺ!!
post ቢደረግ ይጠቅማል የምትሉትንም ግሩፑ ላይ ፖስት አድርጉት:: ወይንም አድሚን ውሰዱ እና ቻናል ላይ post አድርጉ:;
የሚፈልጊትን መረጃ የሚገኝበት ነው::
ግሩፑ ላይ ኢንጅነሮችን add ያድርጉ!! እንተጋገዝ!!
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
መልካም ውሎ ወዳጆቼ::

👉HOW TO CHECK SAND QUALITY IN FIELD?
.
➡There are some useful tests that can be done in the field for checking the quality of sand utilized for construction. The
following tests may be performed to determine the characteristics of sand.
🚩FIELD TEST OF SAND:
1. Take a glass and add some water in it.
2. Add a few amount of sand in the glass. At that
point, shake it vivaciously and permit it to settle. If there is clay present in the sand, an apparent layer will be formed at the top level of sand.
3. Mix the sand into sodium hydroxide or caustic soda solution to distinguish the presence of organic impurities.
If organic impurities
are present in the sand, the color of the solution
will be turned into brown.
4. Now take a squeeze of sand and taste it. If it is
salty that means salt is present in the sand.
5. Take little amount of sand in the hand, and then
rub it against the
fingers. If the fingers are recolored it means sand
consists of some
earthy materials.
6. The color of sand describes the cleanness of sand. The size and sharpness might be examined by touching and watching visually.
7. The sand may be examined by mechanical
analysis to know its
fineness, durability, void ratio etc.
https://t.me/Engineer03
.
➡There are some useful tests that can be done in the field for checking the quality of sand utilized for construction. The
following tests may be performed to determine the characteristics of sand.
🚩FIELD TEST OF SAND:
1. Take a glass and add some water in it.
2. Add a few amount of sand in the glass. At that
point, shake it vivaciously and permit it to settle. If there is clay present in the sand, an apparent layer will be formed at the top level of sand.
3. Mix the sand into sodium hydroxide or caustic soda solution to distinguish the presence of organic impurities.
If organic impurities
are present in the sand, the color of the solution
will be turned into brown.
4. Now take a squeeze of sand and taste it. If it is
salty that means salt is present in the sand.
5. Take little amount of sand in the hand, and then
rub it against the
fingers. If the fingers are recolored it means sand
consists of some
earthy materials.
6. The color of sand describes the cleanness of sand. The size and sharpness might be examined by touching and watching visually.
7. The sand may be examined by mechanical
analysis to know its
fineness, durability, void ratio etc.
https://t.me/Engineer03
Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
👉HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT AT SITE
~~~~~~~~~~~~
➡Cement is one of the most important materials
used in construction. The strength of a structure
depends upon several factors, cement quality is one of them. To achieve the desired strength of concrete and to increase the longevity of structure
good quality cement should always be used.
So it is important to check the quality of cement
before using. In our previous article, we have
already discussed the different types of cement and their uses in construction. Today we will discuss how to check the quality of cement at site.
To check the quality of cement we need to pass
some easy tests which are described below.
1. DATE OF PACKING:
The strength of cement decreases with time. First
of all, check the manufacturing date in the bag before using. Generally, cement should be used before 90 days from the manufacturing date.
three months stored cement decreases its strength by 20-30 %, six months stored cement decreases its strength by 30-40% and 12 months stored cement decrease its strength by 40-50%
2. CEMENT COLOR:
The cement should be uniform in color. Good
quality cement should have gray color with greenish shade.
3. CHECK FOR LUMPS:
No lumps should be present in the cement. Lumps are formed due to absorption of moisture from the climate.
4. RUBBING TEST:
Cement should feel smooth while rubbing in
between fingers. If it gives a rough feeling that
means cement is mixed with sand.
5 TEMPERATURE TEST:
Simply insert your hand into the cement bag, it should give cool feeling if its quality is good.
Otherwise, you may feel warm because of hydration reaction.
6. FLOAT TEST:
Take some amount of cement and throw it in water.
The cement should float for sometimes before it sinks in the water.
7. SETTING TEST:
Make a thick cement paste with water and immerse it in water for 24 hours.
It should be set and should not develop cracks.
8. STRENGTH TEST:
Prepare a cement block of 25 mm x 25 mm and 200 mm in length.
Now submerge it in water for 7 days. Now place it on supports 15 cm apart and load it with 34 kg weight. Block made from good cement will not show any signs of failure.

add እያደረጋችሁ ያላችሁ ምሀዲሶች መዝግበናል !! በርቱልን!!
ሁላችንም ለቅንነት እንስራ!! እንረዳዳ!! ግሩፑ ላይ እየገባችሁ ሌሎች ኢ/ር ሰራተኞችን; ተማሪዎችን add በማድረግ ቻናሉን ይጠቀሙበት::
post ቢደረግ ይጠቅማል የምትሉትንም ግሩፑ ላይ ፖስት አድርጉት:: ወይንም አድሚን ውሰዱ እና ቻናል ላይ post አድርጉ:;
የሚፈልጊትን መረጃ የሚገኝበት ነው::
ግሩፑ ላይ ኢንጅነሮችን add ያድርጉ!! እንተጋገዝ!!
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
መልካም ውሎ ወዳጆቼ::
ሁላችንም ለቅንነት እንስራ!! እንረዳዳ!! ግሩፑ ላይ እየገባችሁ ሌሎች ኢ/ር ሰራተኞችን; ተማሪዎችን add በማድረግ ቻናሉን ይጠቀሙበት::
post ቢደረግ ይጠቅማል የምትሉትንም ግሩፑ ላይ ፖስት አድርጉት:: ወይንም አድሚን ውሰዱ እና ቻናል ላይ post አድርጉ:;
የሚፈልጊትን መረጃ የሚገኝበት ነው::
ግሩፑ ላይ ኢንጅነሮችን add ያድርጉ!! እንተጋገዝ!!
👇👇👇👇👇👇
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
@engineersWorks
መልካም ውሎ ወዳጆቼ::
Fluid Mechanics Books Collection
1. Introduction to Fluid Mechanics and Fluid Machines by S.K. Som, Gautam Biswas
https://www.enggebookz.com/pdf-introduction-to-fluid-mechanics-and-fluid-machines-by-s-k-som-gautam-biswas/
2. Fluid Mechanics by Yunus A. Cengel, John M. Cimbala
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-by-yunus-a-cengel-john-m-cimbala/
3. Fluid Mechanics by Pijush K.Kundu, Ira M Cohen
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-by-pijush-k-kundu-ira-m-cohen/
4. Introduction to Fluid Mechanics by Robert W. Fox
https://www.enggebookz.com/pdf-introduction-to-fluid-mechanics-by-robert-w-fox/
5. Engineering Fluid Mechanics by T. Al-Shemmeri
https://www.enggebookz.com/pdf-engineering-fluid-mechanics-by-t-al-shemmeri/
6. Fundamentals of Fluid Mechanics by Bruce R. Munson, Donald F. Young
https://www.enggebookz.com/pdf-fundamentals-of-fluid-mechanics-by-bruce-r-munson-donald-f-young/
7. Fluid Mechanics and Machinery by C.P. Kothandaraman, R.Rudramoorthy
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-and-machinery-by-c-p-kothandaraman-r-rudramoorthy/
8. Engineering Fluid Mechanics by Clayton T.Crowe, Donald F.Elger
https://www.enggebookz.com/pdf-engineering-fluid-mechanics-by-clayton-t-crowe-donald-f-elger/
9. 2500 Solved problems in Fluid Mechanics & Hydraulics
https://www.enggebookz.com/pdf-2500-solved-problems-in-fluid-mechanics-hydraulics/
10. Hydraulics and Fluid Mechanics including Hydraulic Machines By P.N.Modi and S.M.Seth
https://www.enggebookz.com/pdf-hydraulics-and-fluid-mechanics-including-hydraulic-machines-by-p-n-modi-and-s-m-seth/
11. Open Channel Flow By M.Hanif Chaudhry
https://www.enggebookz.com/pdf-open-channel-flow-by-m-hanif-chaudhry/
12. Fluid Mechanics By Streeter International Student Edition
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-by-streeter-international-student-edition/
13. Fluid Mechanics for Engineers By P.S. Barna
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-for-engineers-by-p-s-barna/
14. Engineering Fluid Mechanics International Student Edition By William Graebel
https://www.enggebookz.com/pdf-engineering-fluid-mechanics-international-student-edition-by-william-graebel/
15. Basics of Fluid Mechanics By Genick Bar-Meir
https://www.enggebookz.com/pdf-basics-of-fluid-mechanics-by-genick-bar-meir/
16. Centrifugal Pump Handbook By Sulzer Pumps
https://www.enggebookz.com/pdf-centrifugal-pump-handbook-by-sulzer-pumps/
17. Basic Concepts in Turbomachinery By Grant Ingram
https://www.enggebookz.com/pdf-basic-concepts-in-turbomachinery-by-grant-ingram/
18. Flow in Open Channels By K Subramanya
https://www.enggebookz.com/pdf-flow-in-open-channels-by-k-subramanya/
19. A Textbook Of Fluid Mechanics And Hydraulic Machines (Full Book) By Dr R K Bansal
https://www.enggebookz.com/pdf-a-textbook-of-fluid-mechanics-and-hydraulic-machines-full-book-by-dr-r-k-bansal/
20. Fluid Mechanics and Pipe Flow: Turbulence, Simulation and Dynamics By Donald Matos, Cristian Valerio
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-and-pipe-flow-turbulence-simulation-and-dynamics-by-donald-matos-cristian-valerio/
21. Fluid Mechanics Book By Joseph Spurk, Nuri Aksel
https://www.enggebookz.com/pdf-fluid-mechanics-book-by-joseph-spurk-nuri-aksel/

👉Today Tip
.
1). ➡ Question - አንድ G+22 የሆነ ህንፃ እንዴት ነው ምንም አይነት Column ሳንጠቀም መገንባት የምንችለው??
.
.
2). ➡ Question - ከ36 ሚ.ሜ በላይ ለሆኑ ፌሮዎች ለምንድነው Lapping የማይፈቀደው??
.
3). ➡ Question - ሊፍቶች ውስጥ ለምንድነው መስታወት የሚገጠመው??
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
@engineer03
👆👆👆👆👆
add engineers from the group.