Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
👉የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/ @engineer03
.
⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ
ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ
ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/
Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
.
➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ
1. ቴዶላይት/Thedolite/
2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/
➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር
በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።
➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ
ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
17 ላይሰንስ ይፈለጋል!!! ላይሰንሱ 2 አመት የሞላው

✅ላይሰንስ መከራየት እንፈልጋለን ቶሎ ማቅረብ የምትችሉ ካላችሁ ቀድማችሁ በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ::

♻አዲስ አበባ ና ዙሪያው ለምትገኙ ቅድሚ እንሰጣለን::

ስልክና ስም ይላኩልን!!

@kaletsedik



ፎርሙን ሞልተው ቶሎ ይላኩ
ስም:- ________
ስልክ:-________
አድራሻ:- ______

የላይሰንስ አይነት
ሀ). ግራጁየትድ
ለ). ፕሮፌሽናል
#share
@engineer03