Civil Engineering
1.36K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
⏩ስለ Take off sheet አዘገጃጀት
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN

ሼር ያዶርጉ
https://t.me/engineer03
👉የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/ @engineer03
.
⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ
ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ
ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/
Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
.
➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ
1. ቴዶላይት/Thedolite/
2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/
➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር
በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።
➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ
ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆
17 ላይሰንስ ይፈለጋል!!! ላይሰንሱ 2 አመት የሞላው

✅ላይሰንስ መከራየት እንፈልጋለን ቶሎ ማቅረብ የምትችሉ ካላችሁ ቀድማችሁ በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ::

♻አዲስ አበባ ና ዙሪያው ለምትገኙ ቅድሚ እንሰጣለን::

ስልክና ስም ይላኩልን!!

@kaletsedik



ፎርሙን ሞልተው ቶሎ ይላኩ
ስም:- ________
ስልክ:-________
አድራሻ:- ______

የላይሰንስ አይነት
ሀ). ግራጁየትድ
ለ). ፕሮፌሽናል
#share
@engineer03