👉ስለ ክርስቲ
👉🏿ቢሙ ካስት ሲደረግ በዋነኝነት የቢሙን ሎድ የሚሸከም በአራት አጠናዎች የተዋቀረ ነው፡፡
.
ቢም ካስት ከማድረጋችን በፊት የምንከተላቸውን እስቴፖች
ቀጥለን እንመለከታለን፡፡
.
1. በመጀመሪያ ጎማ ውሃ ልክ አዙረን ቢሙ የሚያርፍበትን ቦታ
already ካስት የተደረጉ ኮለኖች ላይ ምልክት እናደርጋለን፡፡
.
2. በኮለኖች መሃል ምልክት የተደረገባቸውን ቦታዎች በሲባጎ
እናገናኛለን - ሲባጎው የሚያርፍበት ቦታ የቢሙ ስር ወይም ቂጥ ነው
.
3. በሁለት ኮለኖች መሃል - ኮለኖቹ ጥግ ላይ ሁለት ክርስቲ
አቁመን ወገባቸውን እናሲዛለን
.
4. በሁለት ኮለኖች መሃል የሚያስፈልገውን ያህል ክርስቲ
እንደረድርና በዳርኞቹ ክርስቲዎች ውስጥ ሁለት ማገሮች እናስገባለን፡፡ በመቀጠልም መሃል ላይ ያሉትን ወይም ወገባቸውን
ያልያዙትን ክርስቲዎች ከማገሩ ውጪ በማድረግ ወገባቸውን
በሚስማር እናሲዛለን
.
5. ክርስቲዎቹ አናት ላይ በሁለቱም በኩል ማገር እንመታለን
.
6. ሌላ ትይዩ ቢም ካለ ከእስቴፕ 1-5 ያለውን እንሰራለትና
ከዚኛው የክርስቲ ግሩፖች ጋር በማገር እናያይዛቸዋለን
.
7. በተወሰነ ርቀት ላይ ስላቡ የሚያርፍበትን ቋሚዎች እናቆማለን
.
8. ለውሃ ልክ የዘረጋነው ሲባጎና የክርስቲው አናት ልክ ከመጣልን
እንደዛው እንተወዋለን - ልክ ካልመጣ ግን ‹ ኩኞ › በክርስቲውና
በሲባጎው (ፎንዶው ስር) መሃል እናስገባለን
.
9. ፎንዶውን የቢሙን alignment ጠብቀን እናስቀምጣለን
.
10. ስፖንዳ እንመታለን - እስፖንዳውን በአጠና እንደግፈዋለን
.
11. የቢሙን reinforcement አስገብተን ቢሙን ካስት
እናደርጋለን
.
--ኩኞ -ቁርጥራጭ አጠና
-ፎንዶ - ቀጥታ ከቢሙ ስር የሚያርፍ ተሸካሚ ፎርም ዎርክ
-እስፖንዳ - ቢሙን ከጎን የሚይዝልን ፎርም ዎርክ
https://t.me/engineer03

Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
✅ባለ አንድ ምኝታ ቤት✅
✔ 66.68ካሬ
✔ቅድሚያ ክፍያ 20%=463,592.7 ብር ከፍለው ቤትዎትን ይረከባሉ ::
✔ቀሪውን እስከ 20 አመት ድረስ ቤትዎትን እየኖሩበት ወይንም አከራይተውት ይከፍሉታል ::
ለበለጠ መረጃ:- +251935785595 ላይ ይደውሉ::
join us and see more
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addisHome

ቪላ ፤ አፓርትመንት እና ሱቆች
♻ቪላ ቤቶች
♻አፖርትመን ቤቶች
♻ሱቆች 📶 +251935785595
♻ግንባታቸው የተጠናቀቁና በግንባታ ላይ ያሉ
♻ከሪል እስቴት በረጅም ጊዜ ክፍያ ይግዙ
🚔መኪና
ሼር ያድርጉ ለዘመድ ወዳጅዎት
ለበለጠ መረጃ:-
📶 +251935785595
☎️ 0118626819 ላይ ይደውሉ::
@addisHome
ከባህር ማዶ ላላችሁም መልክትዎን @message_bots ላይ ቢልኩልን መልሳችን ፈጣን ነው::

🚧Q- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??
.
🏗A- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Q- Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?
A- Z axis ላይ
.
Q- elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?
A- Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.
Q- Toughness ምንድነው?
A- Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.
Q- Maximum እና Minimum Bending Moment ?
A- Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡
Q- አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
A- ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
https://t.me/engineer03
.
🏗A- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Q- Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?
A- Z axis ላይ
.
Q- elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?
A- Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.
Q- Toughness ምንድነው?
A- Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.
Q- Maximum እና Minimum Bending Moment ?
A- Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡
Q- አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
A- ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
https://t.me/engineer03
Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
urgent
✔we need practice professional licensed
✔We need getecncal engineer or geologist
Contact us
@workingdo1
✔we need practice professional licensed
✔We need getecncal engineer or geologist
Contact us
@workingdo1
Site Engineer
#hakicon_engineering_plc
#engineering
#civil_engineering
#site_engineer
Yabello & Harar
BSc Degree in Civil Engineering with relevant work experience in construction sector & good communication skill and Computer skill is mandatory
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #5_years
Deadline: February 24, 2021
How To Apply: In person to the following address: Bole Medhanialem area, on Oromia Building 2nd floor, office no. 203

⏩ስለ Take off sheet አዘገጃጀት
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN
ሼር ያዶርጉ
https://t.me/engineer03
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN
ሼር ያዶርጉ
https://t.me/engineer03
Telegram
Civil Engineering
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
@engineer03
http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
👉የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/ @engineer03
.
⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ
ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ
ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/
Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
.
➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ
1. ቴዶላይት/Thedolite/
2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/
➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር
በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።
➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ
ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
t.me/engineer03
👆👆👆👆👆

17 ላይሰንስ ይፈለጋል!!! ላይሰንሱ 2 አመት የሞላው
✅ላይሰንስ መከራየት እንፈልጋለን ቶሎ ማቅረብ የምትችሉ ካላችሁ ቀድማችሁ በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ::
♻አዲስ አበባ ና ዙሪያው ለምትገኙ ቅድሚ እንሰጣለን::
ስልክና ስም ይላኩልን!!
@kaletsedik
ፎርሙን ሞልተው ቶሎ ይላኩ
ስም:- ________
ስልክ:-________
አድራሻ:- ______
የላይሰንስ አይነት
ሀ). ግራጁየትድ
ለ). ፕሮፌሽናል
#share