Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
673 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
🏗 የሸገሩ አዲስ አርማ💡
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

የሸገሩ አዲስ አርማ..........
👉 አዎ ሰማይ ጠቀስ ነው፤ 200 ሜትር ቁመት ባለ 48 ወለል ነው !!
👉 አዎ ግዙፍ ነው ፤ 18 ሺህ ካሬ ላይ አርፏል !!
👉 አዎ ውብ ነው፤ ዘመንኛ የኪነ ህንፃ ጥበብን ተላብሷል !!
👉 አዎ ውድ ነው፤ 298 ሚሊየን ዶላር ወይም 9 ቢሊየን ብር ወጪ ተመድቦለታል።
🕹ከአለም አስር ምርጥ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች አንዱ በሆነው ኩባንያ ነው እየተገነባ ያለው።
በመጠናቀቅ ላይ ያለው የሸገሩ አርማ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን ገና ከጅምሩ አያያዙ መስካሪ ነው።
እንደ እኔ እንደ እኔ ሰማይ ጠቀሱ የንግድ ባንክ ማማ ፋይዳው ሊመዘን የሚገባው ቆሞ ከሚታየው ህንፃ ባሻገር ሃገር ከስራው ምን እንዳተረፈ ሲታወቅ ነው።

በዚህ ህንፃ ግምባታ ሂደት ወስጥ መሀንዲሶቻችን እና ገምቢዎቻችን ምን አተረፋ ብለን መጠየቅ ተገቢ ነው ?
• ስለ ግምባታ ደህንነት
• የግምባታ ግብአት አጠቃቀም
• የኮንትራት ማኔጅመንት
• ስለ ስራ ባህል እና ምግባር
• ስለ ጥራት......ወዘተ የሃገር ሰው ምን አተረፋችሁ ?? ምንስ ሙያዊ እሴትን ጨመራችሁ ??
🕹የዘመኑ የኪነ ህንፃ ጥበብ ( state of the art ) ውልድ የሆነው የዚህ ህንፃ ትልቁ ትርፍ ከውጤቱ ይልቅ ከሂደቱ የሚገኘው ነው ብዬ አምናለሁ።
ይህም ማለት በግምባታው ተሳታፊ የሆኑ የሃገራችን ሙያተኞች ከግምባታው ያገኙት እውቀት እና ለራሳቸው የጨመሩት እሴት ነው ዘላቂው ሃብት!!

#Commercial_Bank_of_Ethiopian_Head_office


https://t.me/engineer03
3. In mortal, the building material is____________!
Anonymous Poll
31%
A. Cement
6%
B. Sand
3%
C. Aggregate
0%
D. Water
59%
E. All of the above
4. The size of fine aggregates does not exceed
Anonymous Quiz
53%
[ A ] 2.75 mm
3%
[ B ] 3.75 mm
36%
[ C ] 4.75 mm
8%
[ D ] 5.75 mm
5. For reinforced concrete work, aggregates having a nominal size
of ——– are generally used
Anonymous Quiz
77%
[ A ] 20 mm
14%
[ B ] 40 mm
5%
[ C ] 50 mm
4%
[ D ] 60 mm
5. In order to avoid segregation, fresh concrete should be dropped
from a height of
Anonymous Quiz
54%
[ A ] Less than one meter
31%
[ B ] Less than two metres
7%
[ C ] More than one metre
8%
[ D ] More than two metres
❇️የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir)
.
የውሃ ጋኖች ከጥቅማቸው አንፃር ለ ሶስት ይከፈላሉ 
.
1-Collector reservoir
2-Service reservoir
3-Supply reservoir
.
እያንዳንዱ ጥቅማቸው ምንድነው……
✅1 [Collector reservoir ]
.
ይህ የጋን አይነት ዋና ስራው ውሃው ከሚመነጭበት (የገጸ ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውሃ) ቦታ ህክምና ከተደረገለት በኋላ የሚቀመጥበት ጋን ነው፡፡ ጥቅሙ የተሰበሰበውን ውሃ ወደተለያዩ ጋኖች እስኪሰራጭ በጊዜያዊነት እንዲቀመጥና ውሃው ለጋኖቹ እንዲደርስ የሚያደርገውን ጉልበት እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ ብዙን ጊዜ ውሃው ከሚመነጭበት ቦታ አቅራቢያ ይተከላል፡፡ ውሃ ፈሳሽ እንደመሆኑ ብዙን ግዜ ሚፈልቀው ከፍታቸው ካነሱ ቦታዎች ስለሆነ ከሌሎች ጋኖች ይልቅ የዚህ ጋን ከፍታ (elevation) ያንሳል፡፡
.
✅2 [Service reservoir]
.
ይህ የጋን አይነት በቋሚነት ከcollecter reservoir የተቀበለውን ውሃ የሚያርፍበት ነው፡፡ አሰራሩም ከሌሎቹ ጋኖች ለየት ይላል ፡፡ ውሃው የሚያደርስበትን ግፊት ለመቋቋም የሚያስቸለውን መካች ጉልበት(reaction force) በበቂ ሁኔታ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ በቁመትም በመጠንም ትልቅ ነው፡፡ ወጪ ለመቀነስ ከፍ ካለ ቦታ ይተከላል (ውሃ በ3 አይነት መንገድ ይከፋፈላል
.
1-የሞተር ሀይልን በመጠቀም

2-የመሬት የመሳብ ሃይልን (gravity force) በመጠቀም።

3-የሞተር ሃይልንና የመሬት የስበት ሃይልን በማጣመር በመጠቀም እንዲሰራጭ ይደረጋል፡፡
፡
በአሁን ጊዜ ሶስተኛው አማራጭ በስፋታ አገልግሎት ላይ ይውላል ይህ አማራጭ ከወጪም አንፃር በጣም ተመራጭ ነው ለዚህ ዘዴ ተመራጩ ደግሞ የservice reservoir ከፍ ካለ ቦታላይ መተከል ወሳኝነት አለው፡፡)
ከዚህ ጋን ቀጥታ ለስርጭት ቧንቧ አይገጠምም ምክንያቱም ከጋኑ የሚወጣው ውሃ ከፍተኛ ጉልበት ስላለው የማሰራጫ ቱቦዎችን ሊያፈነዳ ይችላል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ቀጣዩን የጋን አይነት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡
.
✅3.[Supply reservoir]
፡
የዚህ ጋን ዋና ጥቅም ውሃውን ለስርጭት ወደ ስርጭት ቱቦዎች እንዲገባ ማድረግ ነው፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት ከሰርቪስ ጋን ቀጥታ ወደ ስርጭት ቧንቧ ውሃ አይገባም ምክንያቱም ከፍተኛ ሀይል ስላለው የቧንቧዎቹን የመቆየት አቅም ያሳጥራል ብሎም እስከ ማፈንዳት ያደርሳል፡፡ ይህ እንዳይከሰት የሳፕላይ ጋኖች ይገነባሉ፡፡ ይህ ጋን በቱቦዎቹ የሚያልፈውን ውሃ ግፊት በመቀነስና ፈጥነቱን (velocity) ከ 0.5-2 m/s በማድረግ እና ወደ ቱቦዎቹ የሚገባን ሃይል በመቀነስ (Energy dissipate ) ቱቦዎቹ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ያስወግዳል፡፡ ይህ ጋን ከፍ ባለ ቦታ ይተከላል ነገር ግን ከፍታው ከService reservoir ያነሰ ነው። እናመሰግናለን።
፡
▶️SHARE SHARE SHARE

http://t.me/engineer03
7. The strength and quality of concrete depends upon__________________

(i)Grading of aggregates (ii)Shape of aggregates (iii)Surface area of aggregates (iv)Surface texture of aggregates
Anonymous Quiz
43%
[ A ] i, ii and iv
2%
[ B ] ii, iii and iv
6%
[ C ] i, iii and iv
49%
[ D ] i, ii, iii and iv
8. The process of hardening of concrete in the presence of water is called_______
Anonymous Quiz
2%
[ A ] Creep
46%
[ B ] Hydration
2%
[ C ] Shrinkage
50%
[ D ] Curing
9. As the workability increases compaction factor________________.
Anonymous Quiz
59%
[ A ] Decreases
32%
[ B ] Increases
5%
[ C ] Remains same
5%
[ D ] None of the above
👉ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት

.
⏩የኮንክሪት ስላምፕ ቴስት በሳይት የሚተገበር የፍተሻ አይነት ሲሆን የኮንክሪትን የመስራት አቅም (Workability) እና ፅኑእነት (Consistency) ለመለካት ይጠቅማል
.
➡ኮንክሪት ስላምፕ ቴስት በየእያንዳንዱ የኮንክሪት ሙሌት
ስራውስጥ መተግበር አለበት ። ስላምፕ ቴስት በትንሽ ወጪ
ምንተገብረው የኮንክሪትን Workability ምንመዝንበት ተመራጭ መፈተሻ ነው በዚህ ምክንያት ከ1922 GC ጀምሮ እስካሁን አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል።
.
➡የኮንክሪት ስላምፕ ቴስት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳርፉ ነገሮች
(Factors which influence the concrete slump test)
.
1- ለ ኮንክሪቱ እንደግብአት የተጠቀምናቸው እቃዎች
ባህርይ...ለምሳሌ ስነውህድ (ኬሚስትሪ) ቅጥነት ፣ የቁሱ
መጠን እና ስርጭት (particle size and distribution) ፣
እርጥበት ፣ የሲሚንቶ ግብአት እና እርጥበት የመያዝ አቅም.
.
2- የኬሚካል አድሚክስቸር መጠን አይነት መስተጋብር...
.
3- የኮንክሪቱ አየር የመያዝ አቅም
.
4- ኮንክሪት ማቀላቀያ ማጓጓዣ ቁስ እና ዘዴ
.
5- የኮንክሪቱ temperature
.
6- በኮንክሪቱ ውስጥ የሚገኝ የውሃ መጠን
.
7- ኮንክሪቱ ለፍተሻ የተወሰደበት ግዜ
.
➡Slump test ለማድረግ የምንጠቀማቸው እቃዎች
.
Slump ለመስራት የሚያገለግል መሃሉ ክፍት የሆነ ኮን (cone) መሰል ቅርፅ ማውጫ ይህ ቅርፅ ማውጫ 30cm ርዝመት 20 cm የታችኛው ዲያሜትር 10cm የላይኛው ዲያሜትር ያለው ነው (mold) መለኪያ ማስመሪያ
ከብረት የተሰራ 16 mm dia. እና 60 cm ርዝመት ያለው መጠቅጠቂያ ብረት ያስፈልጉናል።
.
➡ስላምፕ ቴስትን የመከወኛ ቅደም ተከተል
.
*step-1 መጀመርያ የቅርፅ ማውጫ ኮን (mold ) ንፁ
መሆን አረጋግጥ ኮንክሪቱ በቀላሉ ከሞልድ እንዲላቀቅ ቅርፅ
ማውጫውን ዘይት መቀባት አለበት
.
*step-2 ቅርፅ ማውጫውን (mold ) ትልቅ ዲያሜትር
ባለው ጫፍ በኩል ወንፊት ባልሆነ ስሃን ላይ አቁመው
.
*Step 3- የቅርፅ ማውጫ (mold) በእኩል 4 layer በኮንክሪት ሙሉት
.
*Step 4- እያንዳንዱን የኮንክሪት ላየር 25 ግዜ
በመጠቅጠቂያ ብረት ምቱት (ጠቅጥቁት) የአጠቃጠቅ
ጉልበታችሁ እኩል መሆን አለበት
.
*Step 5- ኮኑ (mold) ከሞላ በኋላ ትንሽ ዲያ ባለው
ጫፍ ላይ ያል ትርፍ ኮንክሪትን አስወግዱት ጫፉንም ለስኑት
.
*Step 6- ቅስ በማለት የኮንክሪት ቅርፅ ማውጫውን
(mold) ከኮንክሪቱ አለያዩት
.
*Step 7- ቀጥሎም ኮንክሪቱ ከቅርፅ ማውጫ (mold)
ያለውን የርዝመት ልዩነት ለኩት
.
.
Note - እዚጋ ማሳሰብ ምፈልገው ነገር ይህን ቴስት ስታደርጉ ቦታው ከእርግብግቢት (Vibration) የፀዳ መሆን አለበት ያልተረጋጋ ቦታ ላይ ማድረግ የቴስቱን ውጤት
ያበላሸዋል...ሳምፕሉ ከተወሰደ በሁለት ደቂቃ ውስጥ ቴስቱን
መከወን አለብን
.
.
➡ከኮንክሪት ስላምፕ ቴስት የምናገኛቸው የውጤት አይነቶች
.
*True Slump - ይህ ከፍተሻው ምናገኘው ብቸኛው ልኬት
ነው ቅርፅ ማውጫው ከኮንክሪቱ ከተለያየ በኋላ ያለው የኮንክሪቱ
ቁመት ከቅርፅ ማውጫው በንፃሬ የምናገኘው ልዩነት (ምስሉን
ይመልከቱ)
.
*Zero Slump - ዜሮ ስላምፕ ኮንክሪቱ አነስተኛ የውሃ-
ሲሚንቶ ratio ያለው መሆኑን ያሳያል ዜሮ ስላምፕ ያለው ኮንክሪት ለመንገድ ግንባታ አገልግቶት ላይ ይውላል...
.
*Collapsed Slump - ይህ ደግሞ ከዜሮ ስላምፕ በተለየ
የኮንክሪቱን የውሃ ሲሚንቶ ውህድ Ratio ትልቅ መሆን ያሳያል
ይህ ማለት የኮንክሪቱ የእርጥበት መጠን ከፍተኛ መሆኑን እና
High workability mix ያሳየናል።
.
*Shear Slump- ይህ ደግሞ የፍተሻው ውጤት ሙሉ
እንዳልሆነ ይነግረናል።


https://t.me/engineer03
1. A district road with a bituminous pavement has a horizontal curve of 1000 m for a design speed of 75 km ph. The super-elevation is_______
Anonymous Quiz
32%
A. 1 in 40
8%
B. 1 in 50
32%
C. 1 in 60
16%
D. 1 in 70
12%
E. none of these.
2. The minimum value of camber provided for thin bituminous surface hill roads, is_____
Anonymous Quiz
26%
A. 2.2%
63%
B. 2.5%
7%
C. 3.0%
4%
D. 3.5%
3. Design of horizontal and vertical alignments, super-elevation, sight distance and grades, is worst affected by_________________
Anonymous Quiz
4%
A.Mwidth of the vehicle
17%
B. length of the vehicle
0%
C. height of the vehicle
78%
D. speed of the vehicle
4. Thickness of a pavement may be reduced considerably by_______________
Anonymous Quiz
17%
A. compaction of soil
10%
B. stabilisation of soil
3%
C. drainage of soil
69%
D. combination of all the above.
5. The total length of a valley formed by two gradients - 3% and + 2% curve between the two tangent points to provide a rate of change of centrifugal acceleration 0.6 m/sec2, for a design speed 100 km ph, is_______
Anonymous Quiz
20%
A. 16.0 m
13%
B. 42.3 m
67%
C. 84.6 m
0%
D. none of these.
6.  Reinforcement in cement concrete slab of road pavements, is placed___________
Anonymous Quiz
11%
A. longitudinally
25%
B. transversely
39%
C. longitudinally and transversely
25%
D. in the form of welded wire mesh
0%
E. none of these.
❤1
7.  If d is the thickness of a concrete pavement, the equivalent radius b of resisting section for an interior loading, is___________
Anonymous Quiz
19%
A. b = 0.6 + d^2 - 0.675 d
38%
B. b = 1.6 + d^2 + 0.675 d
25%
C. b = 1.6 + d^2 - 3.675 d
19%
D. b = 1.6 + d^2 - 0.675 d
8.  If x% is the gradient of an alignment and y% is the gradient after proper superelevation along a curved portion of a highway, the differential grade along the curve, is________
Anonymous Quiz
6%
A. (x + y)%
17%
B. (x - y)%
61%
C. (y - x)%
17%
D. (x x y)%
0%
E. (y + x)%
Hello 👋🏻 Civil Engineer’s work Member. @engineer03 @engineer03


💐in this channel there is grate Engineers in different university and organization workers, those are volunteers to help ever body engineers, 💐congratulations all members. 💐 any questions who needed you you can contact us.

📝Is the question and answer continue. By adding your engineers friends and family following us.

Any one who wants explanation /solution/ for the answer contact us Eng’r @kaletsedik


Give your comment and support through @kaletsedik

. Share for all engineers.

. Thank you all engineers


This is the group discussion link, click here and join then add all engineers family @engineersWorks