Civil Engineering
1.37K subscribers
1.26K photos
20 videos
962 files
674 links
*ለሲቪል ; ለአርክቴክቶች÷ለኮንስትራክሽን ÷ ለሀይድሮሊክ መሀንዲሶች እና ተማሪዎች የተዘጋጀ ትምህርታዊ ቻናል ፡፡

@engineer03


http://www.Indiabix.com በዚህ ደግሞ ማንኛውንም ጥያቄና መልስ ታገኛላችሁ!

╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕
Download Telegram
👉 List of Drawings in order of Priority
=================
★ Conceptual Drawings
• Plans
• Elevations
• Sections
• Views
★ Site Plans
• Site Analysis
★ Architectural Drawings
• Plans
• Sections
• Elevations
• Working Drawings
★ Structural Drawings
• Pits
• Footings
• Columns
• Beams
• Slabs
★ Electrical Drawings
• Electrical Layout
• Fire Alarms
★ Mechanical Drawings
• Mechanical layout
• HVAC (Heating Ventilation and Air conditioning) Layout
• Fire Sprinklers Layout
• Power Generation Layout
★ Plumbing Drawings
• Water Supply Layout (Hot and Cold Water supply)
• Water Sprinklers
★ Utility Drawings
• Drainage Layout
• Toilets
• Kitchen
★ Landscape Drawings
• Landscape Plans
• Type of Trees
• Shrubs
• Bushes
• Size of Canopy, seasons etc.
★ Interior Drawings
• Interior Design/Decoration
• Floor Plans
• Wall Elevations
• Ceiling Plan
• Electrical Layout
• Mechanical Layout
• Plumbing Layout
• Detailing
@engineer03
👉 Do you know about Weir ?
.
* የዊር ዋና አገልግሎት ውሀውን
በምንፈልገው ጥልቀት በመገደብ በላይኛው ተፋሰስ (Upstream side) ውሀው እንዲከማች ማድረግ ነው፡፡
ቀሪውም ውሀ በዊሩ አናት ላይ ወይም በር/ Gate በማዘጋጀት
እንዲፈስ እናደርገዋለን፡፡
➡የዊር ጥቅም
1. Flood Control - የምንፈልገውን ያህል ጥልቀት ውሃውን ስለምንገድበው በታችኛው ተፋሰስ/ Downstream ጎርፍ ይቀንሳል፡፡
2. Flow Measurement - የዊሩ ዳይሜንሽን ስለሚታወቅ
የወንዙን Discharge በቀላሉ ማወቅ እንችላለን፡፡ ((( Q=
CLH^n )))
3. የተጠራቀመውን ውሀ divert በማድረግ ለእርሻና ለተለያዩ
አገልግሎቶች መጠቀም እንችላለን፡፡
4. ወንዙ ለውሃ ላይ ትራንስፖርት አመቺ እንዲሆን ያደርጋል ፣
የተለያዩ የሚሰደዱ የአሳ ዝርያዎችን እንዳያልፉ ይገድባል
ወዘተ..
➡ የዊር ጉዳት
1. የወንዙን ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ይቀይረዋል
2. Siltation
3. አሳዎቹ የመንቀሳቀስ መብታቸውን ይገድባል ... Fish
Ladder ሊያስፈልግ ይችላል፡፡
4. ዊሩ አካባቢ ውሃው የተረጋጋ ቢመስልም ለዋና/
ለትራንስፖርት አስቸጋሪ ቦታ ነው ሀይድሮሊክ ጃምፕም ይኖራል
➡ የዊር አይነቶች
Polynomial, V - notch, Broad Crested, Compound,
Gated/ Ungated, etc.
Polynomial - የዊሩ ቅርፅ በፓሊኖሚያል equation
ስለሚሠራ ነው V- notch : ዊሩ መሀሉ በ V ቅርፅ ተቆርጦ ወጥቷል፡፡ ይህ በመሆኑም በኖርማል ፍሰት ጊዜ ውሃው በዛ ይፈሳል:: በቅርፁም ምክ/ት discharge ለማግኘት ይቀለናል፡፡ ፎቶው ኮመንት መስጫው ላይ አለ Broad Crested - ጠፍጣፋ የሆነ አናት ወይም flat crest አለው፡፡ በፎቶ የሚታየው እሡ ነው
Compound : የተለያዩ የዊር አይነቶችን አንድ ላይ የያዘ ነው።
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇https://t.me/engineer03
መረጃ ህይወት ነው!!

በተለይ በዚህ ወቅት ብዙ የተሳሳተ መረጃዎች የሚያሰራጩ ሚዲያዎች በበዙበት ሰአት ትክክለኛ መረጃዎችን የሚያቀርቡትን ማግኘት ምናልባት መታደል ሊሆን ይችላል!!

👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👉 @Asrat_News
👆👆👆👆👆👆👆
እኛም የተለያዩ ጥቆማዎች ወደእናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል ለዛሬ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልንጠቁማቹ ወደድን ማስፈንጠሪያውን ( click link below) ይጫኑ
👇👇
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉@Asrat_News
👉 Cohesion
.
Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::
.
Angle of Internal friction - አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ
በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር
ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical
(V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች
የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና
Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው… የነዚህ ፎርሶች
Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of
internal friction.
.
Angle of Wall friction – እንደ angle of internal friction
ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሉና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች
ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡ Lateral Earth
Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት
ይጠቀማል::
.
Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇https://t.me/engineer03
Civil Engineering pinned «መረጃ ህይወት ነው!! በተለይ በዚህ ወቅት ብዙ የተሳሳተ መረጃዎች የሚያሰራጩ ሚዲያዎች በበዙበት ሰአት ትክክለኛ መረጃዎችን የሚያቀርቡትን ማግኘት ምናልባት መታደል ሊሆን ይችላል!! 👉 @Asrat_News 👉 @Asrat_News 👉 @Asrat_News 👉 @Asrat_News 👆👆👆👆👆👆👆 እኛም የተለያዩ ጥቆማዎች ወደእናንተ ማድረሳችንን ቀጥለናል ለዛሬ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልንጠቁማቹ ወደድን ማስፈንጠሪያውን…»
🚩QUANTITY SURVEYING
.
⏩Quantity surveying means generally materials take off preparation and measuring of quantities just like;length,Area,Volumes and Pcs for civil projects
⏩ QUANTITY SURVEYING can be cover different tasks like
➡ preparation of specification.
➡ Taking measurements of civil works.
➡ preparation of approximate cost estimate at the very early stage of the project.
➡ preparation of detail cost estimate at different stages.
➡ Valuation of property.
.
👉 PURPOSE OF QUANTITY SURVEYING.
⏩ Assist the client to have an accurate estimate of volume of work as well as the required budget.
⏩to assist in the accurate preparation of tenders,by providing uniform measurement of quantity.
⏩To give an accurate checklist of work accomplished.
⏩To assist in the certification of payments.
⏩To give insight into the required variation work amounts.
⚡ስለ Take Off Sheet ይቀጥላል
.
⏩ስለ Take off sheet አዘገጃጀት
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN


https://t.me/engineer03
❤1
............የቀጠለ ስለ Quantity Surveying
.
⏩ኳንቲቲ ስንሠራ ሁሌም የምንሠራው የኮንስትራክሽን እስቴፑን ተከትለን ነው፡፡ ለምሳሌ መጀመሪያ Substructure ነው
የምንሠራው እዛ ውስጥ site clearance, pit excavation,
trench excavation, bulk excavation, backfill, cartway, concrete
work ወዘተ ይኖራሉ፡፡ በመቀጠልም Superstructure ውስጥ ያሉትን ስራዎች ነው የምንሠራው፡፡
ብረትን በተመለከተ ደሞ ለምሳሌ የአንድን ኮለን concrete work ስንሠራ ለአሠራር እንዲቀለን ወዲያው Bar schedule ውስጥ ገብተን ለኮለኑ የሚያስፈልገውን ፌሮ እናስቀምጣለን፡፡
✌ለዛሬ እስቲ ለተለያዩ
ስራዎች የምንጠቀምባቸውን Units Of Measurement እንይ....
1)Site clearance = m2
2)Pit and Trench xcvn = m3
3)Bulk xcvn= ከ30 ሳንቲም በታች ከሆነ m2 በላይ ከሆነ m3
4)Backfill= m3
5)Cart away = m3
6)Lean concrete= m2
7)Reinforcement = kg
8)All Concrete Works (except Ribbed slab and
grouting) =m3
9)Ribbed slab = m2
10)Grouting & filling to holes = in number
11)Formwork= m2
12)Stone masonry= m3
13)Brick masonry= m2
14)Block masonry (HCB, SCB)= m2
15)Roof cover & side cladding = m2
16)Flashing & down pipes = m
17)Plastering & pointing = m2
18)Floor finish ( terrazzo, pvc, marble, etc.) = m2
19)Skirting= m
20)Glazing = m2
21)Painting = m2
22)Sanitary = in number
23)Electrical Installation = length/ number
.
.
⚡ከላይ የተዘረዘሩት በጠቅላላ ዩኒታቸውን ብቻ ነው የጠቀስነው
ከዚህ ጎን ለጎን ግን የስራዎቹ ዝርዝር ሊገለፅ ይገባዋል፡፡ ለምሳሌ
HCB በሜትር እስኩዌር ቢገለፅም ቲክነሱም አብሮ መጠቀስ አለበት፡፡
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇 https://t.me/engineer03
Forwarded from Civil Engineering
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1441 🕋 ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ !

https://t.me/engineer03 https://t.me/engineer03
Practice Problems for the Civil Enginering PE Exam, 7th ed.pdf
16.2 MB
Practice Problems for the Civil Engineering PE Exam presents complete, step-by-step solutions for 440 problems like those found on the Civil PE exam. These problems appear at the end of the chapters in the Civil Engineering Reference Manual. You can find all the background information, including charts and tables of data, that you need to solve these problems in the Civil Engineering Reference Manual.

Down your comment and suggestions
👇👇👇👇
@civilEngineerWork_Bot
@civilEngineerWork_Bot
@civilEngineerWork_Bot

#share it
✔️REINFORCEMENT STEEL BAR DEFORMED BAR

MADE IN Turkey🇨🇳

👉deformed bar 8mm   ===> 38. birr/kg.        182 birr/berga
👉deformed bar 10mm ===> 38.birr/kg.         285birr/berga
👉deformed bar 12mm ===> 38.birr/kg.          410birr/berga
👉deformed bar 14mm ===> 38.birr/kg.          560birr/berga
👉deformed bar 16mm ===> 38. birr/kg.         730birr/berga
👉deformed bar 20mm ===> 38.00 birr/kg.     1140birr/berga
👉deformed bar 24mm ===> 38.00 birr/kg.       1642birr/berga

https://t.me/engineer03

Any suggestions and comment use this bot
👇👇👇

@civilEngineerWork_Bot

#share for all
#Deformed_bars??
.
ከባለ 6mm ዲያሜትር ብረት በስተቀር አብዛኛው ብረቶች ዙሪያቸውን ribs አለባቸው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት በኮንክሪቱና በብረቱ መሃል bond እንዲኖርና ሎድ እንዲተላለፍ ነው፡፡ በተጨማሪም ስትራክቸሩ deflect በሚያደርግበት ጊዜ ብረቱ ለብቻው ተንሸራቶ እስትራክቸሩ fail እንዳያደርግ ይጠቅማል፡፡ R.C. Structure ዲዛይን ስናረግ assume ከምናደርጋቸው ውስጥ “ THE Reinforcement is Subjected To The Same Variation In The Strain As The Adjacent Concrete “ የሚለው assumption deformed bar እና development length በመጠቀማችን የተነሳ true ይሆናል::

#share for all
.
https://t.me/engineer03

For your comments use this bot
👇👇👇👇

@civilEngineerWork_Bot

Join us and following
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹 (________________________________________________ _____________________________________________)
👉የአርማታ ብረት በሜትር ምን ያህል ይመዝናል?
.
⏩ለኮንስትራክሽን ግብዐት የምንጠቀማቸው የአርማታ ብረት በቅርፃቸው በሁለት ይከፈላሉ
1. ልሙጥ ብረት(Mild Steel or plain rebar)
2. ባለ ክርክር/አርማታ ብረት(Deformed steel rebar)
➡በጥንካሬ ደረጃ ደግሞ በስፋት Grade 60 እና Grade 40
በመባል ይለያሉ ይህም ውጥረታዊ ሀይል/tensile strength/ በመቌቌም አቅማቸው ነው።
*Grade 40=275.79MPa yield strength ሲኖረው
*Grade 60=413.68MPa yield strength ይኖረዋል።


.ለአስተያየት ና ለጥቆማ👇

👉 @civilEngineerWork_Bot

ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።https://t.me/engineer03
👉የኢሊቬሽን አለመንትቶች...
.
ከርቮች ላይ ያለውን super elevation ፐርሰንት ካወቅን በኋላ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ሙሉ ከርቩ ላይ ስለማናደርግ የት Station ላይ እንደሚገባና እንደሚወጣ ማወቅ አለብን፡፡ በተጨማሪም ሙሉውን
ያገኘነውን ፐርሰንት አንጠቀምም - መጀመሪያ ከዜሮ ይጀምርና ቀስ
እያለ ሄዶ ሙሉ ሱፐር ኢሊቬሽን ይሆናል - የተወሰነ ርቀት
ሙሉውን ከቀጠለ በኋላ እንደገና ቀሰ እያለ ወደ ዜሮ ይመለስና
የኖርማል አስፓልቱን slope ይይዛል፡፡ ካልኩሌት አድርገን ወይም ኤግል ፖይንት እራሱ ካልኩሌት አድርጎ እስቴሽኖቹን ማወቅ እንችላለን፡፡ ያገኘናቸውንም እስቴሽኖች ሳይት ላይ ሱፐር
ኢሊቬሽኑን ስናስቀምጥ እንጠቀምባቸዋለን፡፡
.
*ኢለመንቶቹ በዛ ስለሚሉ እነዚህን እዚ ላይ መዘርዘር አስቸጋሪ
ስለሆነ የተወሰኑትን በፎቶ አስቀምጠናቸዋል ቀሪዎቹን ከERA – Geometric Design Manual ላይ አንብቧቸው፡፡
ኤግል ፖይንት ላይ የምናስገባቸው SR, TR, X, Y ናቸው፡፡


@engineer03
@civilEngineerWork_Bot
እስቲ አሁን ደሞ ስለ Support ትንሽ ልበላቹ....
.
፩) FIXED Support = በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡ ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0…. Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
.
፪) PIN Support = Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡ ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ - ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
.
፫) ROLLER Support
Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡ Rotation አለ but Displacement = 0
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇@engineer03
@engineer03
👇👇👇comments & supporting
@civilEngineerWork_Bot
👉ፎርምወርክ/Formwork
➡በምን ያህል ቀን ማፍረስ ይቻላል?👇
.
⏩ ለቌሚ ፎርምወርክ 16ሰዓት
⏩ ለወለል እና ደረጃ /ሶሌታ/ ፎርምወረክ 21 ቀን
⏩ ተጨማሪ ለቢም/beam/ እና ወለል/slab/ ድጋፍ የሚገባ
14ቀን
⚡ የፎርም ወርክ ክፍያን በተመለከተ ባትኮዳ/Batcoda/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ይጠቅሳል።
1. ከ 0.25ካ.ሜ በታች የሆነ ክፍት/opening/ ፎርሞርክ ክፍያ
ላይ ሊቀነስ አይገባም።
2. በተለየ ሁኔታ ካልተጠቀሰ በስተቀር በካ. ሜ ሊለካ ይገባል።
3. የወለል ጠርዝ፣ የደረጃ መወጣጫ እና የጎን ፎርምወረክ
ጥልቀቱን በመጥቀስ በሜትር ሊለኩ ይገባል።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን። .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇

https://t.me/engineer03

.
. @civilEngineerWork_Bot

.