Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹 (________________________________________________ _____________________________________________)
ውድ ቤተሰቦቻችን በሀሰተኛ ገፆች እንዳትታለሉ!
በኢትዮ ቴሌኮም ስም እንዲሁም በጤና ሚኒስቴር ስም የተለያዩ ሀሰተኛ የቴሌግራም ገፆች ተከፍተዋል።
በዚህ ፈታኝ ወቅት አንዳንድ አካላት አጋጣሚውን በመጠቀም ለማጭበርበር እየሞከሩ ነው። ሌሎች ደግሞ ተከታይ ለማፍራት ሲሉ የማያደረጉት ነገር የለም።
በሀሰተኛ መረጃ እና በሀሰተኛ ገፅ እንዳትታለሉ ለማሳውቀ እንወዳለን። ጤና ሚኒስቴር የቴሌግራም አድራሻዬ ይሄ ነው ብሎ በይፋ ያሳውቀው ነገር የለም።
https://t.me/Asrat_News