Endod + እንዶድ +
1.04K subscribers
200 photos
7 videos
1 file
177 links
www.endod.net

በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።
Download Telegram
እንዶድ...

"በአስተውሎት ንጽሕና ፣ በአብሮነት መድህን ፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ÷ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ የሚሰናዳ የራዲዮ መሰናዶ ነው!"

ይኽ መሰናዶ ከመደመጥ አልፎ  -  ከተላለፉ የራዲዮ መሰናዶዎቹ ውስጥ በየምዕራፎቹ ከተወጉ ግላዊና ሐገራዊ መብሰልሰሎችን ያዘሉ ሐሳቦች መሃል የ6ቱ ክፍሎች ብቻ ሸጋ ሐሳባት ቅርጽ ተበጅቶላቸው በመጽሐፍ መልክ - ተሰናኝተው፣ በሸጋ አርትዖት ስር አልፈው፥ ከ'ንድፈ-ሰብዕና' እስከ 'የክት ጨዋታ'ው ድረስ አሰናኝቶ ለንባብ ሊያበቃ ነው።

ይኽንን መጽሐፍ መኮንን ሞገሴ እና በረከት ተስፋዬ ከበደ አሰናኝተውታል፤ ሰብነማ ግርማ አርትዖቱን ሰርቶታል።

ኑ! አብረን እናሳትመው!

የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 500.00 ብር ብቻ

CBE - 1000162466236
             መኮንን ሞገሴ

TeleBirr - 0911465687

አቅማችኹ የሚፈቅድም ከአንድ በላይ በመግዛት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የእንዶድ ቤተሰቦች(መጽሐፉን ለመግዛት አቅም የሌላቸው) ጋር መጽሐፉን እና ሐሳባቱን እንድናደርስ ልታግዙን ትችላላችኁ!

ስታስገቡ ለማድረሱ እንዲረዳን 'screenshot' @Endodbook በዚህ ቴሌግራም
አካውንት ይላኩልን።

📢 Exciting News! 📢

Get ready to delve deeper into the insightful world of Endod! 🎉 We're thrilled to announce that preorders for the book "እንዶድ -፩"/"Endod - 1" are NOW OPEN!

This book is a compilation of 6 captivating episodes from the Endod Radio Show, including:

📖 "ንድፈ-ሰብዕና" (Nidife-Seb'ina)
📖 "የአንደበት መዓዛ እና ቃና" (Ye'andebet Me'aza ena Qana)
📖 "ኦሊ ገለን፤ አላ ገለን" (Oli Gelen; Ala Gelen) - By Tilahun Abebe(Welelaw)
📖 "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" (Tegtew Yetetefu Hasaboch)
📖 "ጀግና የማያስፈልጋት አገር..." (Jegna Yamayasfelegat Ager...)
📖 "የክት ጨዋታ" (Yekit Chewata)

Compiled by: Mekonnen Mogessie & Bereket Tesfaye Kebede
Edited by: Sebnema Girmaw

Endod Radio Show: At its core, the show values purity of intellect, salvation through togetherness, and resilience derived from nature, beginning with the fundamental principle of being a responsible individual and empowering others.

Don't miss your chance to own this collection of thought-provoking content!

🔗 Preorder your copy of Endod - 1 today!

CBE 1000162466236 Mekonnen Mogessie
Tele Birr  +251911 46 56 87

🔴 Don't forget to share screenshots 📸 via  @Endodbook Telegram account | Price: 500 ETB | Consider buying extra copies to help us deliver the book to those who want to read but cannot afford it. Your support makes a difference! 🔴

#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent
2👍1
👍81🥰1
Forwarded from SAGE ETHIOPIA💎
በሶል አቢሲኒያ አጋፋሪነት፣ በመኮንን ሞገሴ ተጋባዥ እንግድነት፥ ጊዜዎትን የሚመጥን እና በብዙ የሚያተርፉበት በገንቢ ሐሳቦችን የተሞላ ቆይታ ልናደርግ ሰኞ ምሽት ሚያዚያ 27 2017 ዓ.ም በ3 :00 ሰዓት ላይ ቀጠሮ ይዘናል፤ እርስዎምም ቀጠሮዎን ከኛ ጋር ያደርጉ ዘንድ ስንጋብዝዎ ደስ እያለን ነው።

እንግዳችን መኮንን ሞገሴ፥ የእንዶድ ራዲዮ መሰናዶ መስራች እና ዋና አዘጋጅ፣ ከ"የዕርቅ ማዕድ" የራዲዮ መሰናዶ መስራቾች አንዱ፣ "የአስተናጋጁ ገፆች" እና "ከልካይ የሌለው ስጥ" መጻሕፍት ደራሲ ሲኾን ከ10 በላይ መጻሕፍት ዝግጅት ላይም በአርታዒነት ሰርቷል።

🎙Speaker : Mekonnen
Migessie and Sol Abyssinia
📆 Date:  ሰኞ ,ሚያዚያ 
27 / May 05 ,2025
🕒 Time: [ 2:00 EST  በኢትዮጵያ ከምሽቱ  3:00 ላይ ]

📍 Venue:
https://t.me/sage_ethiopia

#SAGEEthiopia

#SAGEForChange

#SAGEVoices

#SAGEEmpowers
4
4
#እንዶድ

በእርግጥም እንዶድ ፥ ወከባ እና 'ቧልት' ስላልበዛው…  “ሰው - አገር - ሰው”ን ስለከበበ... ደግሞም  'ጊዜውን መዋጀት' በሚል ሽፋን ስላልተደጎሰ... ብዙም [ለወጀብ ብቻ የሚውል] አጀብ የለውም!

በነፍስ ወከፍ - በነጠላ ሕይወታችን (እንደ ግለሰብ)  ቀሽመን እናውቅ - እንቀሽምም ይኾናል እንጂ ...  በአንዲት ነጠላ መሰናዶም ፤ በአንዲት ደቂቃ የአየር ላይ ቆይታም  ቢኾን ፥ ሐሳብ ላይ ማግጠን ፣ የማንንም አጀንዳ አራምደን ፣ በ ‘ሥራው ያውጣው’ ግብር ሠርተን አናውቅም! ... ለዚኽ ደግሞ ቀርቦ ለጠየቀን ብዙ ማስረጃዎች አሉን!...

ሰዎች ነንና ... “መገናኛ ብዙኅን እንዲኽ ሊኾን ይገባዋል!” እያሉ ያለ’ረፍት ሲደሰኩሩ ከምንሰማቸው ‘ጠብቀን [በ]ማጣታችን’ ግን ጥቂት ቅር  መሰኘት ጎብኝቶናል። ...

ቢኾንም ... የ’ናንተ ፥ የጥቂቶቹ እውነተኛ ፍቅር እና አክብሮት ያይላልና ፤ ባሰብነው መንገድ ባለመሔዱ ለመዘግየታችን እጅ እየነሳን - እንዶድ 1 -  እጅጉን ባ’ማረ ኅትመት በጥቂት ጊዜያት ውስጥ በክብር ከእጃችኹ ይገባል!

አዎ!!!

አብራችኁን “የምታካብዱ…” ፤
በ “ያበላል!” ቅሽምና የማትነዱ … ፤
በድካማችኁም ውስጥ ከራሳችኁ የምትሻገሩ... ፤
ለዳዴያችን የሩጫ ዕውቅና ሰጥታችኁ የምታገዝፉን… ጌቶች እና እመቤቶች አላችኁን!!!

እንወዳችዃለን!
በ ‘ኸተማ’ ሬድዮ ከጆርዋችኁ… በሠለጠነ ኅትመት የተደጎሰ ፥ የተገራ ይዘት ሸክፈን ከዓይናችኁ በቅርቡ እንደርሳለን!

አዎ!!!
ወደን ‘ፋራ’ እንኾናለን! መርጠን ‘ኋላ’ እንቀራለን!

አዎን!!!
ወደን ‘እንባክናለን!’

‘ላይክ እና ሼር’ ማድረግ ለማይችለው… አኹንም 2G/3G ብቻ ለሚያገኘው የአገር ልጅ ተግተን እንሠራለን!

ነገን  ብቻ ሳይኾን... ጥሩ እንቅልፋችንን አምነን እንባትላለን!

እንዶድ፥ ከ'ኛው ለ'ኛው!

ልብ ይመርቅ!

#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent
3
Channel photo updated
Forwarded from Endod + እንዶድ + (Mekonnen Mogessie)
እንዶድ...

"በአስተውሎት ንጽሕና ፣ በአብሮነት መድህን ፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ÷ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ የሚሰናዳ የራዲዮ መሰናዶ ነው!"

ይኽ መሰናዶ ከመደመጥ አልፎ  -  ከተላለፉ የራዲዮ መሰናዶዎቹ ውስጥ በየምዕራፎቹ ከተወጉ ግላዊና ሐገራዊ መብሰልሰሎችን ያዘሉ ሐሳቦች መሃል የ6ቱ ክፍሎች ብቻ ሸጋ ሐሳባት ቅርጽ ተበጅቶላቸው በመጽሐፍ መልክ - ተሰናኝተው፣ በሸጋ አርትዖት ስር አልፈው፥ ከ'ንድፈ-ሰብዕና' እስከ 'የክት ጨዋታ'ው ድረስ አሰናኝቶ ለንባብ ሊያበቃ ነው።

ይኽንን መጽሐፍ መኮንን ሞገሴ እና በረከት ተስፋዬ ከበደ አሰናኝተውታል፤ ሰብነማ ግርማ አርትዖቱን ሰርቶታል።

ኑ! አብረን እናሳትመው!

የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 500.00 ብር ብቻ

CBE - 1000162466236
             መኮንን ሞገሴ

TeleBirr - 0911465687

አቅማችኹ የሚፈቅድም ከአንድ በላይ በመግዛት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የእንዶድ ቤተሰቦች(መጽሐፉን ለመግዛት አቅም የሌላቸው) ጋር መጽሐፉን እና ሐሳባቱን እንድናደርስ ልታግዙን ትችላላችኁ!

ስታስገቡ ለማድረሱ እንዲረዳን 'screenshot' @Endodbook በዚህ ቴሌግራም
አካውንት ይላኩልን።

📢 Exciting News! 📢

Get ready to delve deeper into the insightful world of Endod! 🎉 We're thrilled to announce that preorders for the book "እንዶድ -፩"/"Endod - 1" are NOW OPEN!

This book is a compilation of 6 captivating episodes from the Endod Radio Show, including:

📖 "ንድፈ-ሰብዕና" (Nidife-Seb'ina)
📖 "የአንደበት መዓዛ እና ቃና" (Ye'andebet Me'aza ena Qana)
📖 "ኦሊ ገለን፤ አላ ገለን" (Oli Gelen; Ala Gelen) - By Tilahun Abebe(Welelaw)
📖 "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" (Tegtew Yetetefu Hasaboch)
📖 "ጀግና የማያስፈልጋት አገር..." (Jegna Yamayasfelegat Ager...)
📖 "የክት ጨዋታ" (Yekit Chewata)

Compiled by: Mekonnen Mogessie & Bereket Tesfaye Kebede
Edited by: Sebnema Girmaw

Endod Radio Show: At its core, the show values purity of intellect, salvation through togetherness, and resilience derived from nature, beginning with the fundamental principle of being a responsible individual and empowering others.

Don't miss your chance to own this collection of thought-provoking content!

🔗 Preorder your copy of Endod - 1 today!

CBE 1000162466236 Mekonnen Mogessie
Tele Birr  +251911 46 56 87

🔴 Don't forget to share screenshots 📸 via  @Endodbook Telegram account | Price: 500 ETB | Consider buying extra copies to help us deliver the book to those who want to read but cannot afford it. Your support makes a difference! 🔴

#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent
2👏1
4👏1
እንዶድ ለናፈቃችኁ! በቅርቡ ከአየር ላይ እንውላለን፤ እስከዚያው ይኽን ተጋበዙልን!!

https://youtu.be/bR1sN1_qpqY
🙏2