"ኑ! እንሒድ... !"
ረቡዕ ጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ;
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-1
ክፍል 1 – “ከሕይወት አንድ ቅመም ጎድሏታል፤..."
በሚል ገዢ ሃሳብ ዓለምአየሁ ደመቀ፣ አንተነሕ ምናሉ፣ ቃቆ ጌታቸው እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።
የእልፍኝ አስከልካያችኹ ጥንቅርም በ0931717191 የሰደዳችኹልን የቸር ልቦቻችኹ ስንቆች መልሰው ከአየር ይውሉበት ዘንድ በባልደረባችን ጸጋ ካሕሳይ ተሰናድቷል።
ኑ! እንሒድ! ለተሻለ ነገ 'አብ'ረን' እናዋጣ!

❤5🥰2
"ኑ! እንሒድ... !"
ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-2
ክፍል 2 – “የመንገድ ምልክቶች: የሕይወት ቋንቋ"-፩
በሚል ገዢ ሃሳብ ዮፍታሔ ማንያዘዋል፣ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 04 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-3
ክፍል 3 – “የመንገድ ምልክቶች: የሕይወት ቋንቋ"-፪
በሚል ገዢ ሃሳብ ጠርሲዳ ከበደ፣ ሜሪ መኮንን፣ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

❤4
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ቅዳሜ ሕዳር 07 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፩ - "ነገረ-መንገድ እና መንገደኛ..."-፬
ክፍል 4 – “የመንገድ ምልክቶች: የሕይወት ቋንቋ"-፫
በሚል ገዢ ሃሳብ ጸጋ ካሕሳይ እና መኮንን ሞገሴ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

🥰6❤3
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፪ - "...'እኔ'ን የማያጽናና 'እኛ'..." -፩
.
ክፍል 5– “ወሊ ገለን - አላ ገለን" - ["ተስማምተው የወጡ - በጋራ ስኬት ይመለሳሉ"]
በሚል ገዢ ሃሳብ ዓለምአየሁ ደመቀ እና ያልፋል አሻግር አብረዋችኹ ያመሻሉ።

👍3
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፪ - "...'እኔ'ን የማያጽናና 'እኛ'..." -፪
.
ክፍል 6– “ያልታመምኩት ሞቼስ ቢኾን?"
በሚል ገዢ ሃሳብ መኮንን ሞገስ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

❤2
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ቅዳሜ ሕዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፪ - "...'እኔ'ን የማያጽናና 'እኛ'..." -፫
.
ክፍል 7– "መወድስ 'ድድ ብቻ ቀርቶልን ስላመለጥናቸው' መቃተቶች..."
በሚል ገዢ ሃሳብ በረከት ተስፋዬ፣ መኮንን ሞገሴ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

👍7👏4🥰3
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ረቡዕ ሕዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1 ሬድዮ፡
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፪ - "...'እኔ'ን የማያጽናና 'እኛ'..." -፬
.
ክፍል 8– "መወድስ 'ድድ ብቻ ቀርቶልን ስላመለጥናቸው' መቃተቶች..." - ፪
በሚል ገዢ ሃሳብ ጥላሁን አበበ (ወለላው)፣ መኮንን ሞገሴ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

👍4🥰3
"ኑ! እንሒድ... !"
ዛሬ ረቡዕ ታሕሳስ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ከ2:00 - 4:00 በአንጋፋው FM Addis 97.1
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፩
ክፍል 9– "ኩሬው እና ድስቱ..."
በሚል ገዢ ሃሳብ መኮንን ሞገሴ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ።

👍7❤3🥰1
እንዶድ - ከ'ኛው ለ'ኛው!
ቅዳሜ ታሕሳስ 12 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፪
ክፍል ፲– "በተኩላዎች መኻል በግ መሆን..."
የእንዶድ ባልደረቦች: መኮንን ሞገሴ እና ዓለምአየሁ ደመቀ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በጸጋ ካሕሳይ (፰ ደቂቃ)
-------------------
ልዩ ይዘት፡ የእንዶድ ምዕራፍ ፬ የሙዚቃ 'አልበም' "ኑ እንሒድ!" ቀዳሚ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ወደ አድማጮች ይደርሳል። (Orignal Song)
የመዚቃው መጠሪያ: "ኑ እንሒድ!"
'አልበም': "ኑ እንሒድ!"
ድምጻዊ፡ ሥዩመቃል ገብሬ
ግጥም: በረከት ተስፋዬ
ዜማ፡ ሥዩመቃል ገብሬ
ቅንብር፡ ኪዳነማርያም አድማሱ
'ሚክሲንግ' እና 'ማስተሪንግ' : ኪዳነማርያም አድማሱ
'ሚውዚካል ዳይሬክተር': ዓለምአየሁ ደመቀ
'ፕሮዲውሰር'፡ ሸጋ ሳውንድስ/መኮንን ሞገሴ
--------------------
ይዘት: "ነገረ ለምድ እና ጠርሙሶቹ"
የመሰናዶ መሪ ጥያቄ: በዚኽች ዓለም ውስጥ ደግነት ፣ ገርነት . . . በእርግጥ ቦታ አለው?
ዓውዳዊ ዝርዝር መጠይቅ: ፩
በተኩላዎች መኻል በግ መሆን . . . በእርግጥ ሕይወት ያሳጣል... ግን ሕይወትን ለማቆየት “በግነትን” (የዋህነትን) እስከ ተኩላነት ክፋት መግፋትስ እንደምን ያለ የሕይወት መልክ ይኖረው ይሆን? . . .
ዓውዳዊ ዝርዝር መጠይቅ: ፪
በሕይወት አፀድ ፥ ካልሆነው በሰዎች የወል ስምምነት አሻራዎች ፍርግርግ በተቀጠረው የብልሃት ቅጥር ውስጥ ለመቆየት “በግነት” እምን ድረስ ይክፋ ፣ ይሻገር ፣ ይቀየር?
ያልተሰራንበት ተኩላነት ከለምዱ አሻግረን ስንለብስ፣ ስንለብስ የት ደረስን?
------------------
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች
የንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ዓውዳዊ ውክልና
፩. አገር እና ወገንን የምንረዳበት መንገድ ላይ የሚስተዋለው መፋለስ
፪. ለሰው ዘር ያለን ምልከታ መንሸዋረር
፫. ለማኅበራዊ ጥምረቶቻችን የምንሰጠው ዋጋ እያደር መቅለሉ
፬. ለ እኩልነት ፣ ለሕግ የበላይነት ፣ ለፍትሕ እና ለርትዕ ያለን አረዳድመዛነፉ
፭. ትችት ሽሽት በታናናሾቻቸው የሚመሩ ልኺቃኖቻችን
፮. ዋጋ የነሳናቸው ገንዘቦች
፯. ለዛሬ ስግብግብነት ፣ ለጧቱ አልጠግብ ባይነት ዘመናት ወደኋላ ሄዶ ማመካኘት
፰. "ወግድ ዝምታ! ክፍ አሉባልታ!" ማለት አለመቻላችን
፱. ዘመንን የናቅንበት የጋራ የመሠለ ዜማ
፲. ነገረ-ነገ ላይ የሚታይብን የበዛ መዛነቅ
--------------
የይዘት አርትዖ: ሰብነማ ግርማው
የይዘት አዳባሪ፡ ጥላኹን አበበ(ወለላው)
የይዘት ክትትል፡ ሜሪ መኮንን
የእልፍኝ ደጃፍ አሳላፊ: ጠርሲዳ ከበደ
የእንዶድ አረፋ መረጣ እና ዝግጅት፡ መኮንን ሞገሴ
VCD(Visual Communication Desk): አልአዛር ሰለሞን
ኑ! እንሒድ!
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ!

❤5🥰1👏1
እንዶድ - ከ'ኛው ለ'ኛው!
ቅዳሜ ታሕሳስ 19 2017 ዓ.ም
"ኑ! እንሒድ... !" -፲፩
ምዕራፍ ፬- "ወጀቦቻችን: መወድስ ለመቃተቶቻችን"
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ኑ! እንሒድ!"- ፲፩
ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ፫ - "ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች..." -፫
ክፍል ፲፩– "መልዕክተ ኃይለሚካኤል ጌትነት፥ ወደ ነገይቱ ኢትዮጵያ ሰዎች..." ፟- በአበርክቶው ራሱን እንደገለጠው!
የእንዶድ ባልደረቦች: መኮንን ሞገሴ እና ጠርሲዳ ከበደ
የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅር: በጸጋ ካሕሳይ (፰ ደቂቃ)
-------------------
ይዘት: ኃይለሚካኤል ጌትነት (ኃይሌ ሩትስ) በአበርክቶው የቸረን ረብ ያላቸው መጠይቆች በዐሥሩ አረንጓዴ ጠርሙሶች ንጻሬ
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች፡ የንዑስ ተከታታይ መሰናዶ ዓውዳዊ ውክልና