Forwarded from Dn Abel Kassahun Mekuria
+++"እንደ አባቶቻችን ከተመለስን ይምረናል"+++
ጥንት በአባቶቻችን ዘመን አስጨናቂ መከራ በተነሣ ጊዜ፣ ልመናን የሚያውቁ አባቶችና እናቶቻችን ራሳቸውን አዋርደው በፍጹም ንስሐ የፈጣሪያቸውን ምሕረት ደጅ ጠኑ። እርሱም ጩኸታቸውን ሰምቶ ዘንበል አለላቸው። መዓቱንም ከእነርሱ መልሶ በገጸ ምሕረቱ ጎበኛቸው። በቁጣው ቀን ተስፋ ያደረጉት ቸርነቱ አላሳፈራቸውም።
ዛሬስ? ዛሬም የእኛ ንስሐ እንደ አባቶቻችን እውነተኛ ከሆነ፣ በፈጣሪያችን ቸርነት ላይ ያለን መተማመን ከቀደሙት እናቶቻችን ካላነሰ፣ አምላካችን እኛን ይቅር ለማለት የታመነ ነው። መድኃኔዓለም መለወጥ እንደሚስማማው ደካማ የሰው ልጅ አይደለም። ልክ በፀሐይና በመሬት መካከል ባለ ዑደት (ዙረት) ምክንያት፣ አንዱ የመሬት ክፍል ከፀሐይ ብርሃን ተቀብሎ ሲያበራ በሌላኛው በኩል ያለው ደግሞ በግርዶሽ እንደሚጨልም እንዲሁ፣ የእግዚአብሔር ብርሃን (ቸርነት፣ ምሕረቱ) ለአንዱ አብርቶ ለሌላው የሚጋረድ አይደለም። ለብርሃኑ የተዘጋጀና በኃጢአት ጉድፍ ያልታወረ ዓይነ ልቡና እስካለን ድረስ የምሕረቱ ነጸብራቅ ለዘወትር በእኛ ላይ እንዳበራ ነው። ብቻ ንስሐችን እንደ ቀደሙት እናቶቻችን፣ መመለሳችንም በቃልና በተግባር እንደ ተመለሱት እውነተኞቹ አባቶቻችን ይሁን!
"በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው፥ መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ በመዞርም የተደረገ ጥላ በእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ"
ያዕ 1፥17
#ኢትዮጵያ_እንደ_ነነዌ
"ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ። እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይጸጸት እንደ ሆነ፥ ከጽኑ ቍጣውም ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?" ዮና 3፥8
+++ "ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተክርስቲያን አሐቲ ቅድስት ጉባኤ እንተ ሐዋርያት" +++
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
selam@dnabel.com

Forwarded from ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿ (🩸ყเƭαყαℓ🩸🕊 የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ🕊 📸 Cinematographer 🎞})

አዋጅ አዋጅ
ተጀመረ
ሻሸመኔ ደውል ተደውሏል እዛ ያላቹ ድረሱ
እስካሁን አንድ ሰው ሞቷል
ኢንተርኔት ሊዘጋም ስለሚችል
VPN & safari com ሲም የሌላቹ አዘጋጁ
ኦርቶዶክሳዊ ያልሆንክ ከዚ ቻናል ልቀቅ ምንም አታደርግልንም 🫵
ተጀመረ
ሻሸመኔ ደውል ተደውሏል እዛ ያላቹ ድረሱ
እስካሁን አንድ ሰው ሞቷል
ኢንተርኔት ሊዘጋም ስለሚችል
VPN & safari com ሲም የሌላቹ አዘጋጁ
ኦርቶዶክሳዊ ያልሆንክ ከዚ ቻናል ልቀቅ ምንም አታደርግልንም 🫵
Forwarded from ባሕራን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
[ ሻሸመኔ ! ]
የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥሪ እና የመንግስት የጸጥታ አካላት ትዕቢትና ግፍ በሻሸመኔ ኦርቶዶክሳውያን ላይ !
በሻሸመኔ የቤተክርስቲያን ደወል ተደውሏል !
ቤተክርስቲያን ልጆቿን ተጣርታለች !
† † †
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

† ጥብቅ መልዕክት
ለኦርቶዶክሳውያን †
ሰማዕትነት ለመቀበል ቆርጣችሁ ስትሄዱ ብቻችሁን እንዳትሞቱ ! አስቀድማችሁ በቤተክርስቲያን ላይ የተነሱ ክፉዎችን ቢያንስ አምስቱን ወደ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ለፍርድ ላኩ።

እኔ ጥቁር እለብሳለሁ እናተስ
የነነዌ ጾም 3ቱን ቀን ጥቁር በመልበስ ለቤተክርስታናችን እና ለአባቶቻችን ድጋፍ እናሳይ
ለ10 ሰው እናጋራው ለራሳችን ለህሊናችን ስንል።

Forwarded from ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan )
የጅግጅጋ ዬንቨርሲቲ ተማሪዎች የጋራ ጸሎት አታደርሱም ተብለው በልዩ ኃይሎች ሲመለሱ መንግስት ኦርቶዶክስ ላይ በደሉን ቀጥሏል
Forwarded from ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan )
የጅማ ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ከበባ ተደርጎበታል።
የጅማ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የሚገኝበትን ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን ሰብሮ ለመግባት ከፍተኛ የጸጥታ ኃይል የቤተ ክርስቲያኑን ቅጽር ከብቦ መቆሙና በዚህም ውጥረት መንገሡ ተገለጸ።
የኦሮሚያ ፖሊስና ልዩ ኃይል ሀገረ ስብከቱን ለ22 ዓመታት ያህል ያስተዳድሩትን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ከጅማ አየር ማረፊያ እንዲመለሱ ካደረገ በኋላ ሕገ ወጡን ቡድን ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
የጅማ ምእመናን እና ምእመናት ግን ይህንን ሕገ ወጥ ሹመት በመቃወም አድባራቶቻቸውን በመጠበቅ ላይ ናቸው።
ነገር ግን የኦሮሚያ ፖሊስ፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የደብሩ በር ዘግቶ በመቆም ከውጪ ሌሎች ምእመናን እንዲጠጉ እንደማይፈቅዱና በሩቅ እየመለሷቸው እንደሚገኙም መረጃ አድራሾቻችን ጠቁመዋል።
በዚህም ምክንያት ባለፉት ሦስት ቀናት ውስጥ ምንም ዓይነት ምግብ እየገባላቸው እንዳልሆነና ለቀብር የሚመጡ ኦርቶዶክሳውያንን ሳይቀር ደብቀው ምግብ ያስገባሉ በሚል ጥርጣሬ ከፍተኛ ፍተሻ እንደሚደረግባቸውም ነው የተነገረው።
በተጨማሪም ጥቁር ልብስ የለበሱ ምእመናንን ጨምሮ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ካህናት አባቶችን ጭምር እያሠሩ እንደሚገኝ ተጠቅሷል። እስካሁን ድረስም አባ ተክለ ሃይማኖት የሚባሉ የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይን አሥረዋል።
ከዚህም በተጨማሪም የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ለሆኑት መልአከ መዊዕ አባ አብርሃም ከቤተ ክርስቲያኑ ግቢ እንዲወጡ ከጸጥታ ኃይሉ ደብዳቤ እንደተላከባቸውም ነው የተገለጸው።

Forwarded from ማህበረ ቅዱሳን Mhbere kidusan
ሰበር መረጃ
===========
ሕገወጡ ቡድን (የቀድሞ 3 ጳጳሳት እና 25 ሕገ ወጥ ተሿሚዎች) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና ቢሮዎች እንዳይገቡ ፍርድ ቤት አግዷል።
“እስከ ትበጽህ ለሞት ተበዓስ በእንተ ጽድቅ እስመ እግዚአብሔር አምላክከ ይትበአስ
በእንቲአከ”
“እስክትሞት ለእውነት ታገል። እግዚአብሔር ላንተ ይታገልለሀልና”
ሲራክ 4 ፡ 2
ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት።
በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው።
#share #share #share
ማህበረ ቅዱሳን
https://t.me/mahbere_kidusan