#ሳልፆም_ሊፈሰክ_ነው አይ የኔ ነገር !
እርግጥ አልበላሁም #ስጋም ሆነ #ቅቤ
አልፆም አለኝ እንጂ #አመፀኛ_ልቤ
ካምናና ካቻምና #የዘንድሮ_ብሶ
መላ ማንነቴ #በሀጢያት_ተለውሶ
#ስዋሽ_ስቀጥፍ
ህግን ስተላለፍ
ስሰድብ ሳደማ
የሰው ስጋ ሳማ
ባይኔ ሳመነዝር
የሰው ሰው ሳማትር
#ገላዬን_ሳራቁት
አዳምን/ሔዋንን ሳሳስት
ስረሳ ስቃይህን
መስቀል ህማምህን
ያን ሁሉ ግርፋት
ነብሴ ሳያስጨንቃት
#አይ_እኔ
በሀሰት ስመሰክር
በሀጢያት ስዳክር
ለማይሞላ ኑሮ
ሳልሻል ዘንድሮ
ፆሙ ተጋመሰ
ጊዜው ተጋመሰ
#ጌታ_ሆይ
አቤቱ አስበኝ
ለንሰሀ አብቃኝ
#እስቲ_የቀረውን ለበረከት በለው
#አመፀኛ_ልቤ ፆምህን ይፁመው
"ከደጀ ሰላሙ ከካህኑ እግር ስር
ንስሀዬን ልውሰድ ስለመስቀል ፍቅር"
እርግጥ አልበላሁም #ስጋም ሆነ #ቅቤ
አልፆም አለኝ እንጂ #አመፀኛ_ልቤ
ካምናና ካቻምና #የዘንድሮ_ብሶ
መላ ማንነቴ #በሀጢያት_ተለውሶ
#ስዋሽ_ስቀጥፍ
ህግን ስተላለፍ
ስሰድብ ሳደማ
የሰው ስጋ ሳማ
ባይኔ ሳመነዝር
የሰው ሰው ሳማትር
#ገላዬን_ሳራቁት
አዳምን/ሔዋንን ሳሳስት
ስረሳ ስቃይህን
መስቀል ህማምህን
ያን ሁሉ ግርፋት
ነብሴ ሳያስጨንቃት
#አይ_እኔ
በሀሰት ስመሰክር
በሀጢያት ስዳክር
ለማይሞላ ኑሮ
ሳልሻል ዘንድሮ
ፆሙ ተጋመሰ
ጊዜው ተጋመሰ
#ጌታ_ሆይ
አቤቱ አስበኝ
ለንሰሀ አብቃኝ
#እስቲ_የቀረውን ለበረከት በለው
#አመፀኛ_ልቤ ፆምህን ይፁመው
"ከደጀ ሰላሙ ከካህኑ እግር ስር
ንስሀዬን ልውሰድ ስለመስቀል ፍቅር"
•እንኳን ደስ አላችሁ የዳዊት ዜማ በዩቲዩብ መቷል!«ተከፈተ»
መንፈስን አዳሽ የሆኑ ዝማሬዎችን አውደ ስብከቶችን ግጥሞች በምስል እና በቪዲዬ በታገዘ ወቅታዊ የሆኑ ዝግጅቶችን ይዘን እንቀርባለን እንዳያመልጦ ከስር የተቀመጠው ሊንኩን ከፍተው ሰብስክራይብ 🔻 ያድርጉት የደወል 🔔 ምልክቱንም ይጫኑ በየእለቱ ወደናንተ የምንለቀው ይደርሶታል እናመሰግናለን !
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCuzDApz9RTu02VXXFRnwQtg
👆👆👆👆ይክፈቱት👇👇👇👇👇

ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
ከ2012 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ ዕለት ጀምሮ በናይልሳት (Nilesat) ከመስከረም 1ቀን 2012 ዓም ጀምሮ በራሱ ቻናል የ24 ሰዓት መርሐ ግብሩን ሊያስተላልፍ ነው።
Frequency: 11555
Polarization: V
Symbol Rate: 27500
FEC: 7/8
***
ትክክለኛው ቻናሎች እነዚህ ናቸው
• የአገር ቤት ድምፅ ቻናሎች - Subscribe it now, thanks ❤️

ኦርቶዶክሳውያን ጷጉሜን የት ናችሁ ?
+ ጷጉሜን የሲኖዶስ ውሳኔ የምንሰማበት ነው!
+ ጷጉሜን የፈቃድ ጾም ላይ ነን!
+ ጷጉሜን 3 በሰማዩ ጠል እንጠመቃለን!
+ ጷጉሜን 3 የቅዱስ ሩፋኤል ንግሥ በዓል አለብን
ኦርቶዶክሳውያን ጷጉሜንን በረብ የለሽ "ድራማ" ለማሳለፍ ጊዜ የለንም !!!
First thing first!
አባቶቻችን ያቀረቡትን "የሕግ ይከበርልን" ጥያቄ እንዳልሰማ በዝምታ ማለፍ እና ህገወጦች ማኅተም አስቀርጸው በቤተክርስቲያኒቱ ላይ እንዲፈነጩባት መፍቀድ ክብረነክነት ነው!

ለኦርቶዶክሳውያን !
+ አባቶቻችን ነገ ነሐሴ 30 ቀን አስቸኳይ ስብሰባ ያደርጋሉ፡፡
+ ለምን ታዲያ እኛስ እንደ ምእመንነታችን ማድረግ የምንችለውን አናደርግም?
+ ለምን እነርሱ ሲሰበሰቡ እኛም አብረን የዓቅማችንን ያህል በፈቃደኝነት አንጾምም?
+ ለምን የዓቅማችንን ያህል ሌላ ጊዜ ከምንጸልየው በተጨማሪ ጸሎት አናደርስም?
+ አሕዛብ የነበሩ የነነዌ ሰዎች ሊመጣ ከነበረው መዓት በእውነተኛ ንስሐቸው በጾም በጸሎት ከተረፉ፥ ክርስቲያን የኾንን እኛ'ማ እንዲህ እንደ ዓቅማችን ብናደርግ እግዚአብሔር የበለጠ ይሰማናል፡፡
+ ስለዚህ ይህን ጽሑፍ የምታነቡ ወገኖቼ መንግሥት የሚሠራውን በቁዔት የለሽ ድራማ ትተን ይህን ሠናይ ሥራ ብናደርግ መልካም ነው፡፡
@zemaryan

የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ‼️
የቤተክርስቲያን ነገር ያገባኛል የሚል ሁሉ ሰላማዊ ሰልፍ መስከረም 4 / 2012 በመስቀል አደባባይ እንገናኝ !! እየታረድን ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ
በፍፁም ዝም አንልም!!
እምዬ " ተዋሕዶን " ሮጦ የቀደማት ፣ ተከራክሮ የረታት ማንም የለም። አንዳንዶች በእሳት አቃጥለው ፣ አንድደው ፤ ዶግ አመድ አድርገው ፤ አንዳንዶች በሰይፍ እና በስለት ከፍ ብለው አንገቷን ዝቅ ብለው ባቷን መትረው ለማጥፈት ሞክረዋል።
አቃጣዮቿ ተቃጥለው ፤ ገዳዮቿ ሞተው ስም አጠራራቸው እስኪጠፋ ድረስ ተረስተዋል ። እሷ ግን ይኸው የገዳዮቿን ሰይፍና ካባ በክብር አስቀምጣ ለትውልድ እያስጎበኘች እንዳለች አለች።
ወደፊትም ሙሽራዋ ክርስቶስ በክብር መጥቶ እስኪቀበላት ወደ እቅፉም እስኪያስገባት ድረስ እንዲሁ እንዳማረባት ፣ እንደፈካች ፣ እንዳበበች ትኖራለች።
ይህ የኳስም አይደለም አንድ የፓለቲካ ግለሰብ ለመደገፍም አይደለም ይህ የነብሳችን ማረፊያ የሀይማኖት ጉዳይ ነው የማህተብ ጉዳይ ነው ማንም እንዳይቀር በየክልሉ ያላቹ በእመብርሀን እላቹአለው እንዳትቀሩ ምክንያት አያስፈልግም እለቱ እሁድ ነውና ኢንተርኔቱ ለማይደርሳቸው ላልሰሙም አሰሙ ስለ ሀይማኖታችን ነው።
እኔ ደግሞ እላለው ዛሬ ይኅን ዝም ካልክ ነገእርስበእርስ እንጨራረሳለን
እባክዎን ለ10 የክርስቶስ ልጆች ሼር በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ
#ሼር በማድረግ ለጓደኛ በየግሩፑ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ #ሼር በማድረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ !!!
ተዋህዶ ሁሌም እንዳበበች ትኖራለች
@zemaryan @zemaryan

#አ_ል_ሳ_ተ_ፍ_ም!
ለኦርቶዶክሳዊያን እና ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በኦሮሞ ባህል ማዕከል የተጠራውን ሕገወጥ መርሐ ግብር ከቤተ ክርስቲያኒቷ ዕውቅና ውጪ የሚደረግ መሆኑን ጠቅሶ ይህንን ሕገ ወጥ ድርጊት መንግሥት እንዲያስቆም ነሐሴ 24 ቀን 2011 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ ቢጠይቅም፤ መንግሥት ቤተ ክርስቲያኒቷን በመናቅ መርሐ ግብሩ እንዲካሄድ ፈቅዷል፡፡
በመሆኑም መላው ኦርቶዶክሳውያን እና ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁላችን፤ የሀገር ባለውለታ በሆነችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ እየተቃጣ ያለውን ጥቃትና ሤራ አስመልክቶ በሚደረገው የጥፋት አካሄድ ሁሉ እየተባበረ ያለውን መንግሥት ፥ ይህንን ስህተቱን እንዲያርም እና ሕገ ወጡን ቡድኑን እንዲያስቆም በጳጉሜን ወር ሊያዘጋጀው ባሰበው የመንግሥት መርሐ ግብር ላይ ባለመሳተፍ እንጠይቅ፡፡
ሲጀመር ጀምሮም፤ ለብሔራዊ ኩራትና ለሀገራዊ አንድነት፣ ለሰላምና ብልጽግና፣ ለፍትኅና እኩልነት ከማንም ቀድማ ለታገለችና ሀገር ላቆመች ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋንና ጥያቄዋን በመናቅና ባለማክበር ይህን መርሐ ግብር ለማካሄድ ማሰብም ከፈረሱ ጋሪውን እንደማስቀደምና ለኢትዮጵያና ለሕዝቡ ያበረከተቻቸውን እነኚህን እሴቶች መንግሥት በመናቁ ይህን መርሐ ግብር አልሳተፍም!
#አንሳተፍም #አልሳተፍም
CC፦ #Office_of_the_Prime_Minister-Ethiopia

እህት ወንድሞች በልዑል እግዚአብሔር ስም እንደምን ቆያቹ ።
ያለ ጭንቀት የመኖር ሚስጥር በመምህር ምህረተ አብ አሰፋ የተሰጠ ድንቅ አውደ ስብከት ልናጋራቹ ወደድን ስለ እውነት ይማሩበታል ማን ያልተጨነቀ አለ እመብርሀን ጭንቀታችንን ታቅልልን።
ከእርሶ ሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው subscribe አድርገው በየእለቱ የምንለቃቸው ፕሮግራሞች አያመልጦትም
ነገ ይለቀቃል ለሌሎች አጋሩ ድንቅ አውደ ስብከት ነው ሌሎችም ይሰሙ ዘንድ 👇
👇👇ሼር ለጓደኛዎ👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCuzDApz9RTu02VXXFRnwQtg
ያለ ጭንቀት የመኖር ሚስጥር በመምህር ምህረተ አብ አሰፋ የተሰጠ ድንቅ አውደ ስብከት ልናጋራቹ ወደድን ስለ እውነት ይማሩበታል ማን ያልተጨነቀ አለ እመብርሀን ጭንቀታችንን ታቅልልን።
ከእርሶ ሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው subscribe አድርገው በየእለቱ የምንለቃቸው ፕሮግራሞች አያመልጦትም
subscribe እናንተም ለኛ ለምንሰራው ብርታት ትሆኑናላቹ ቤተሰብ መሆኖትን አብረውን መሆንዎን ያሳዩን በዩቱባችን ቤተሰብ ይሁኑ።ነገ ይለቀቃል ለሌሎች አጋሩ ድንቅ አውደ ስብከት ነው ሌሎችም ይሰሙ ዘንድ 👇
👇👇ሼር ለጓደኛዎ👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCuzDApz9RTu02VXXFRnwQtg
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ
የዳዊት ዜማ ቻናል ተከታታዮች እንኳን ደስ አለን ሊቀር ነው ሲባል የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተፈቀደ
በመጨረሻም የመስከረም 4 ሰልፍ እርግጥ ሆኗል ያውም በአዲስአበባ ብቻ ሳይሆን በመላው አለም ይደረጋል እያንዳንዱ ሰው ከወዲሁ ነጭ ልብስ ለራሱ ያዘጋጅም በማለት የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴዎች መልእክት አስተላልፈዋል
እባካችሁን ቢያንስ ይህንን መልእክት ለ10ሰው እናስተላልፍ ሼር እናድርግ
👉Join @zemaryan