AUD-20190201-WA0009.m4a
5.8 MB
AUD-20190209-WA0004.m4a
4.6 MB
*⛪ዓለማዊ እና መንፈሳዊ ሰው መሆን ይቻላል?*
💞 ሊቃውንት አባቶች
*👉🏾ነፃ ፍቃድ በዓለዊዉና በመንፈሳዊ እይታ ምን ይመስልላ?*
*👉🏾አንድ ሰው ዘመናዊው መንፈሳዊም ሊሆን ይችላል?*
*👉🏾ዓለማዊነት ምድንን ነው መገለጫውስ?*
*👉🏾መንፈሳዊነት ምንድን ነው መገለጫውስ?*
*👉🏾ሉላዊነት መንፈሳዊነት ላይ ምን ተፅእኖ አለው? Globalition*
@embtee
@embtee
@embtee ~~
*👉🏾ፊልም ሙዚቃ እና ስፓርታዊ ውድድሮች ዓለማዊነትን አስፋፍተዋል*❓
*👉🏾ራሳችሁን ስትገመግሙት መንፈሳዊ ናችሁ ወይስ አለማዊ?*
*⛪ማኅበረ ቅዱሳን የአውደ ወራዙት መርሃ ግብር*👆🏼👆🏼👂🏽👂🏽5⃣
*26:01*

✟ ̲̲̅̅የ̫̫እ̫̫መ̫̫ብ̫̫ር̫̫ሀ̫̫ን̫̫ ል̫̫ጆ̫̫ች̫̫ ̫[ማ̲̲̅̅ህ̲̲̅̅በ̲̲̅̅ር̲̲̅̅] ✟̫̫
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶
፠ ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፍቅር ናት ኑ ተማሩ
⛔️ የእናታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ኑ እንሰባሰብ
፨ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል ለመቆጠር ብቻ አይሁን
ማንም ሊያመልጠው አይገባም ለበረከት ይሳተፉ
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽
/adminlist
Creator @yitaya
https://t.me/embrhan_lijoch

Telegram

┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶ ┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶

መምህር ምህረተአብ አሰፋ ያለ ጭንቀት መኖር
https://youtu.be/KMn4FufdgbM
Creator @yita21

AUD-20190211-WA0004.m4a
6.4 MB
*⛪ነገረ ክርስቶስ*
🎙ሊቀ ሊቃውንት ስማዕኮነ እና ሊቃውንት🎙
*❌👉🏾ቅብዓት እና ጸጋ ምንድን ነው❓*
*♥ተዋህዶ ማለት ምን ማለት ነው?*
@embtee @embtee✝
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 1)
----------
1፤ *📖በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።*
. . .@embtee @embtee
14፤ *ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።*
@embtee @embtee
*⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል ክፍል 1⃣*👆🏼👆🏼👂🏽👂🏽

AUD-20190213-WA0005.m4a
6.3 MB
*⛪ያለ ጭንቀት መኖር*
🎙መምህር ምእረትአብ አሰፋ
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 6)
----------
25፤ *📖ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና ፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን?*
. . .
27፤ *📖ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው?*
28፤ *ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤*
29፤ *አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም።*
. . .
31፤ *እንግዲህ። ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤*
*⛪ማኅበረ አትናትዮስ መልስ ለአህዛብ ክፍል 2⃣*👆🏼👆🏼👂🏽👂🏽
*35:26*
@embtee
@embtee 🌸🌺🌸🌺

⛪ #የካቲት_11_ፆመ_ነነዌ_ይጀምራል
"#ምነው_ተኝተሃል? እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ያስበን እንደ ሆነ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ" አለው። ትንቢተ ዮናስ 1:6 ።
#የዚህ ፆም ጊዜ ሶስት ( 3 ) ቀን ብቻ ነው ። ቀኖቹም በየዓመቱ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ናቸው ። የነነዌ ፆም በመባጃ ሐሙስ( አቆጣጠር ) ከፍ እና ዝቅ ስለሚል አንድ ጊዜ በጥር አንድ ጊዜ በየካቲት ይሆናል ።
✔ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን ፆም የወሰኑት ልትጠፋ የነበረች ነነዌን በፆም ምክንያት እግዚአብሔር ይቅር ስላላት ይህን አምላካዊ ይቅርታውን ለዘለዓለም ለማሰብና ዛሬም በዚህ ዓለም ከነነዌ የከፋ ርኩሰትንና ኃጢያትን ስላለ የነነዌ ሕዝብ ይቅር ያልክ አምላክ ዛሬን ይቅር በለን ለማለት ነው
።
++ የነነዌ ሰዎችም እግዚአብሔርን አመኑ ለፆም አዋጅ ነገሩ
ከትልቁም ጀምሮ እስከ ትንሾቹም ማቅ ለበሱ ወሬውም ለነነዌ ንጉስ ደረሰ። እርሱም ከዙፋኑ ተነስቶ መጎናፀፊያውን አውልቆ ማቅንም ለበሰ። አመድ ላይም ተቀመጠ አዋጅንም አስነገረ።
++ በነነዌም ውስጥ የንጉሱንና የመኳንቱን ትእዛዝ አሳወጀ እንድህም አለ ሰዎችም እንስሶችም አንዳችም እንዳይቀምሱ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ። ሰወችና እንስሳትም በማቅ ይከደኑ። ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩሁ። ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ። እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይፀፀት እንደሄነ ከፅኑ ቁጣውስ ይመለስ እንደሆነ ምን ያውቃል በማለትም አሳሳበ።
++ እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸውም እንደተመለሱ በስራቸውም አየ። እግዚአብሔር አምላክም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተፀፀቶ አላደረገውም
ት ዮናስ ( ፫ ፤ ፭-፲ )
የነነዌ ህዝብን በምህረቱ የጎበኘ ቸር አባት ለሀገራችንም ለህዝባችንም ምህረትና ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን ፫
ለመንፈሳዊነት ቅድሚያ እንስጥና የእግዚአብሔርን ብድራት እንጠብቅ፡ እግዚአብሔር ጾማችንን ጾመ ድህነት ጾመ ስርየት ሰይጣንን ድል መንሻ ፣የኃጥያት መደምሰሻ ፣ መንግስተ
ሰማያትን መውረሻ ያድርግልን
ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን
"#ምነው_ተኝተሃል? እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ያስበን እንደ ሆነ ተነሥተህ አምላክህን ጥራ" አለው። ትንቢተ ዮናስ 1:6 ።
#የዚህ ፆም ጊዜ ሶስት ( 3 ) ቀን ብቻ ነው ። ቀኖቹም በየዓመቱ ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ናቸው ። የነነዌ ፆም በመባጃ ሐሙስ( አቆጣጠር ) ከፍ እና ዝቅ ስለሚል አንድ ጊዜ በጥር አንድ ጊዜ በየካቲት ይሆናል ።
✔ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን ፆም የወሰኑት ልትጠፋ የነበረች ነነዌን በፆም ምክንያት እግዚአብሔር ይቅር ስላላት ይህን አምላካዊ ይቅርታውን ለዘለዓለም ለማሰብና ዛሬም በዚህ ዓለም ከነነዌ የከፋ ርኩሰትንና ኃጢያትን ስላለ የነነዌ ሕዝብ ይቅር ያልክ አምላክ ዛሬን ይቅር በለን ለማለት ነው
።
++ የነነዌ ሰዎችም እግዚአብሔርን አመኑ ለፆም አዋጅ ነገሩ
ከትልቁም ጀምሮ እስከ ትንሾቹም ማቅ ለበሱ ወሬውም ለነነዌ ንጉስ ደረሰ። እርሱም ከዙፋኑ ተነስቶ መጎናፀፊያውን አውልቆ ማቅንም ለበሰ። አመድ ላይም ተቀመጠ አዋጅንም አስነገረ።
++ በነነዌም ውስጥ የንጉሱንና የመኳንቱን ትእዛዝ አሳወጀ እንድህም አለ ሰዎችም እንስሶችም አንዳችም እንዳይቀምሱ አይሰማሩም ውኃንም አይጠጡ። ሰወችና እንስሳትም በማቅ ይከደኑ። ወደ እግዚአብሔርም በብርቱ ይጩሁ። ሰዎችም ሁሉ ከክፉ መንገዳቸውና በእጃቸው ካለው ግፍ ይመለሱ። እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ተመልሶ ይፀፀት እንደሄነ ከፅኑ ቁጣውስ ይመለስ እንደሆነ ምን ያውቃል በማለትም አሳሳበ።
++ እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸውም እንደተመለሱ በስራቸውም አየ። እግዚአብሔር አምላክም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተፀፀቶ አላደረገውም
ት ዮናስ ( ፫ ፤ ፭-፲ )
የነነዌ ህዝብን በምህረቱ የጎበኘ ቸር አባት ለሀገራችንም ለህዝባችንም ምህረትና ቸርነቱን ያብዛልን ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን አሜን ፫
ለመንፈሳዊነት ቅድሚያ እንስጥና የእግዚአብሔርን ብድራት እንጠብቅ፡ እግዚአብሔር ጾማችንን ጾመ ድህነት ጾመ ስርየት ሰይጣንን ድል መንሻ ፣የኃጥያት መደምሰሻ ፣ መንግስተ
ሰማያትን መውረሻ ያድርግልን
ፆሙን የበረከት ፆም ያድርግልን
✟ ̲̲̅̅የ̫̫እ̫̫መ̫̫ብ̫̫ር̫̫ሀ̫̫ን̫̫ ል̫̫ጆ̫̫ች̫̫ ̫[ማ̲̲̅̅ህ̲̲̅̅በ̲̲̅̅ር̲̲̅̅] ✟̫̫
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶
፠ ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፍቅር ናት ኑ ተማሩ
⛔️ የእናታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ኑ እንሰባሰብ
፨ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል ለመቆጠር ብቻ አይሁን
ማንም ሊያመልጠው አይገባም ለበረከት ይሳተፉ
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽
/adminlist
Creator @yitaya
https://t.me/embrhan_lijoch
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶
፠ ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፍቅር ናት ኑ ተማሩ
⛔️ የእናታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ኑ እንሰባሰብ
፨ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል ለመቆጠር ብቻ አይሁን
ማንም ሊያመልጠው አይገባም ለበረከት ይሳተፉ
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽
/adminlist
Creator @yitaya
https://t.me/embrhan_lijoch
Telegram
✟ ̲̲̅̅የ̫̫እ̫̫መ̫̫ብ̫̫ር̫̫ሀ̫̫ን̫̫ ል̫̫ጆ̫̫ች̫̫ ̫[ማ̲̲̅̅ህ̲̲̅̅በ̲̲̅̅ር̲̲̅̅] ✟̫̫
┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶ ┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶
፠ ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፍቅር ናት ኑ ተማሩ
⛔️ የእናታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ኑ እንሰባሰብ
፨ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል ለመቆጠር ብቻ አይሁን
መምህር ምህረተአብ አሰፋ ያለ ጭንቀት መኖር
https://youtu.be/KMn4FufdgbM
Creator @yita21
፠ ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፍቅር ናት ኑ ተማሩ
⛔️ የእናታችን የቅድስተ ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች ኑ እንሰባሰብ
፨ለመሳተፍ ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል ለመቆጠር ብቻ አይሁን
መምህር ምህረተአብ አሰፋ ያለ ጭንቀት መኖር
https://youtu.be/KMn4FufdgbM
Creator @yita21
Audio
*⛪ወደ እኔ ተመለሱ*
🎙መምህር ፍቃዱ ሳህሌ
@embtee
@embtee
👉 @embtee
*📖" ከአባቶቻችሁ ዘመን ጀምር ከሥርዓቴ ፈቀቅ ብላችኋል፥ እርስዋንም አልጠበቃችሁም። ወደ እኔ ተመለሱ፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። እናንተ ግን። የምንመለሰው በምንድር ነው? ብላችኋል። "*
(ትንቢተ ሚልክያስ 3:7)
*👇🏽የነነዌን ፃም እንዴት እንጹም?*
@embtee
@embtee
👉 @embtee
*📖" ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፉታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ።* "
(ትንቢተ ዮናስ 1:2)
*⛪ማኅበረ ቅዱሳን የስብከት ወንጌል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ይቅርታ በመዘግየታችን*👆🏼👆🏼👂🏽👂🏽

4_6014669336575215298.m4a
28.8 MB
AUD-20190223-WA0003.m4a
7.1 MB
*⛪መልካም ባልንጀርነት*
🎙ሊቃውንት አባቶች🎙
*👇🏽ባልንጀርነት በመፀሀፍ ቅዱስ*
*📖" አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። "*
(ኦሪት ዘሌዋውያን 19:18)
*👇🏽ከእኔ ወንድሜ ይበልጣል ማለትን*
*📖" እያንዳንዱ የባልንጀራውን ጥቅም እንጂ አንድ ስንኳ የራሱን ጥቅም አይፈልግ።"*
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎችን 10:24)
*📺የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቭዥን የምክረ ካህን መርሃ ግብር*👆🏼👆🏼👂🏽👂🏽
@embtee
@embtee ✝✝✝

የጸሎት ጊዜ የለኝም
በጃፓን ሀገር የምትኖር አንዲት አረማዊ የነበረች ሴት በኋለኛዋ ዘመን ክርስቲያን ትሆናለች፡፡ ነገር ግን ከድህነቷ የተነሳ የጸሎት ጊዜ አልነበራትም፡፡ አንድ ቀን ክርስቲያን ጎረቤቶችዋ መጥተው አንቺ ክርስቲያን ሆኛለሁ ብለሽ የለ እንዴ? ታድያ እንደ ክርስቲያኖች ስትጸልይ ድምጽሽን ሰምተን አናውቅም አሏት፡፡ እርሷም እኔ ድሃ ስለሆንኩ ስራ ስለሚበዛብኝ ጸሎት ለማድረስ የእረፍት ጊዜ የለኝም አለቻቸው፡፡ ነገር ግን በየጊዜው ጸሎት አቋርጬ አላውቅም፤ ጠዋት ከመኝታዬ ስነሳ ቀሚሴን ስለብስ አቤቱ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን እንደዚህ አልብሰኝ እለዋለሁ፡፡ ውሃ አቅርቤ ፊቴን ስታጠብ አቤቱ የልቤን እድፍ በመንፈስ ቅዱስ አጥበህ ንጹህ አድርግልኝ እለዋለሁ፡፡እሳት አቅርቤ ብዙ እንጨት ጨምሬ ሲነድ ባየሁ ጊዜ አቤቱ ልቤ በፍቅረ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ እንዲቃጠል አድርግልኝ እለዋለሁ፡፡ መልካም ሩዝ ቀቅዬ በስሎ በምበላበት ጊዜ አቤቱ ከረሀበ ነፍስ እንድድን መንፈሳዊ ምግብ አዘጋጅልኝ እለዋለሁ፡፡ ልብሴን አጥቤ በመተኮሻ ተኩሼ ቀጥ ሲል ባየሁት ጊዜ አቤቱ ቀጥ ያለና የቀና ልብ ስጠኝ እለዋለሁ፡፡ እንደዚህ እያደረግሁ ሥራዬንና ጸሎቴን በአንድነት እጨርሳለሁ እንጂ የተወሰነ የጸሎት ጊዜ የለኝም አለቻቸው፡፡
ምንጭ፡- ጎሀ ጽባህ ገጽ 97
✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧
(ሳናቋርጥ መጸልይ እንዳለብን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይለናል "ሥራ የሚሠራ ሰው ቀኑን ሙሉ በጸሎት ተፀምዶ መዋል አይችልም አትበለኝ፤ ይችላል። በጸሎት የሚያስፈልገው ድምፅ ሳይኾን አሳብ ነው፤ እጅ ሳይኾን እደ ልቦናን ማንሣት ነው። ይህን ለማድረግ ደግሞ ቦታም ጊዜም አይገድብህም። በጉልበትህ ባትንበረከክ፣ ደረትህንም ባትደቃ እንኳ መንፈስህ ትጉ ከኾነ ጸሎትህ ሥልጡን ነው።")
አት ገድላት ቻናል የተገኘ
@embtee
@embtee
👉@embtee

💒#እንኳን_ለመላዕኩ_ለቅዱስ_ኡራኤል_ወርሃዊ_መታሰቢያ_በዓል_በሠላም_አደረሳችሁ!!!💒
♦️ዑራኤል የሚለው ስም `ዑር' እና 'ኤል' ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
#ዑር ማለት በእብራይስጥ #ብርሃን ማለት ሲሆን
#ኤል ማለት ደግሞ #አምላክ ማለት ነው ።
አንድ ላይ ሲነበብ #ኡራኤል ማለት #የብርሃን #አምላክ ወይም #የብርሃን #ጌታ ማለት ነው ።
ቅዱስ ዑራኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። መጽ/ሄኖክ 6 ፡ 2 ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። መጽ/ሄኖክ 28 ፡13
የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን !
ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!
ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!!!
💚💛❤️
@embtee
@embtee
🌿💚💛❤️🌿

4_6034970285478774012.m4a
7.8 MB
#የጾመ #ቅበላ♥️♥️♥️
🎙 #መልአከ #አርያም #አምደ #ወርቅ #ደሴ🎙
*👉🏾 #ቅበላ #ማለት #ምን #ማለት #ነው?*🌹
*👇🏽 #ቅበላ #የመድሐኒታችንን #ጾም #የምናስብበት #መዘጋጀት #ያለብንም*
*📖" #በዚያን ጊዜ መንግሥተ #ሰማያት #መብራታቸውን #ይዘው #ሙሽራውን #ሊቀበሉ የወጡ አሥር #ቆነጃጅትን ትመስላለች።"*
(የማቴዎስ ወንጌል 25:1)
*👇🏽 #ቅበላን #በስካር #በዝሙት #አብዝቶ #በመብላት #ለምንቀበል #የጌታ #ቃል ይገፅፀናል*
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 13)
----------
13፤ *📖 #በቀን እንደምንሆን #በአገባብ #እንመላለስ፤ #በዘፈንና #በስካር❌ #አይሁን፥ #በዝሙትና #በመዳራት #አይሁን፥ #በክርክርና #በቅናት #አይሁን፤*
14፤ #ነገር #ግን #ጌታን #ኢየሱስ #ክርስቶስን♥️ #ልበሱት፤ #ምኞቱንም #እንዲፈጽም #ለሥጋ #አታስቡ።*