✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.06K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
Audio
┏ እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤነ አደረሳችሁ ።
የአባታችን በረከታቻው ይደርብን ከክፉ ነገር ይሰውራችሁ አሜን
👆👆👂👂👈👈
━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
Audio
#መቼ #ተለመደና #ከተኩላ🐉 #ዝምድና

🎙መጋቢ #ሃይማኖት #ኃይለ #ጊዮርጊስ

" #የበግ #ለምድ #ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች #ተኵላዎች ከሆኑ #ከሐሰተኞች #ነቢያት #ተጠንቀቁ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 7:15)

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
AUD-20181016-WA0112
<unknown>
*የእንደገና አምላክ*
በመምህር ሳሙኤል አስረስ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ*

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆👂👂👈
ቅዱሳን_ስዕል_ለምን_እንጠቀማለን___—_በዲ_ን_ሄኖክ_ኃይሌ
<unknown>
ቅዱሳን ስዕላትን ለምን እንጠቀማለን ?

አጠር ያለች ትምህርት
#በመምሕር ዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
AUD-20181024-WA0126
<unknown>
*የጸሎት ፍሬ*
በመምህር ሳሙኤል አስረስ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆🏻👂🏻👂🏻👈🏻
Audio
┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆🏻👂🏻👂🏻👈🏻
Audio
#የሰው #ማዳን #ከንቱ ነው

🎙 #መምህር #ሳሙኤል #አስረስ🎙


(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 60)
----------
11፤ #በመከራችን #ረድኤትን ስጠን #የሰውም #ማዳን #ከንቱ ነው።

12፤ #በእግዚአብሔር♥️ #ኃይልን እናደርጋለን እርሱ #የሚያስጨንቁንን #ያዋርዳቸዋልና
┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
Audio
#ዕድሜ #ለንሰሃ #ዘመን #ለፍሰሐ

🌻ዲያቆን ምትኩ አበራ

" #በሕይወት ሆነን ብንኖር #ለጌታ♥️ #እንኖራለንና#ብንሞትም #ለጌታ እንሞታለን። #እንግዲህ #በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም #ብንሞት #የጌታ #ነን።"🌼
(ወደ ሮሜ ሰዎች 14:8)

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆🏻👂🏻👂🏻👈🏻
AUD-20181106-WA0043
<unknown>
*የመምሬ አድባር ዛፍ ዘፍ 34:55*
በዲያቆን አማኑኤል ቸኮል
ለመምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማል

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆🏻👂🏻👂🏻👈🏻
ስድብን እንዴት እንቀበል በአቤል ተፈራ
ፍኖተ ወንጌል
በ ወንድንድማች አቤል ተፈራ
@Embtee



💚💛💚💛💚💛💚💛


🌺 አንተ ሰው !!! 🌺

📝 ቃለ እግዚአብሔርን ተማር !
ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር !
ኹልጊዜ ተማር !
ላትስተካከል ትችላለህ፤ ላትለወጥ ትችላለህ፤ ግን ተማር!
ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትኾን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ።
ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም፡፡
ስለዚህ ተማር! ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን
እየወቀስክ ትሠራለህ፡፡
ይህች የንስሐ በር ትኾንልሃለች፡፡ አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች !!!

"ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ"

💚💛💚💛💚💛💚💛
Audio
የእግዚአብሔር ድህነት
እኛስ እግዚአብሔርን እንዴት መስማት አለብን

" ዛሬ ድምፁን ብትሰሙት፥ አባቶቻችሁ እኔን የፈተኑበት የመረመሩበትም አርባ ዓመትም ሥራዬን ያዩበት በምድረ በዳ በፈተና ቀን በማስመረር እንደ ሆነ፥ ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ።"
(ዕብ 3: 8-9)

ፆም ምንድ ነው ?
እንዴት መፆም አለብን ?
አዳምጡ በእውነት የእግዚአብሔር ቃል
እንዴት ያስደስታል
ሁሌን አድስ ነው
" እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።"
(ሮሜ 10: 17)
🌺 በ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆👆👂
AUD-20181110-WA0045
<unknown>
*በእኔና በወይን ቦታየ መካከል ፍረዱ*
*ትንቢተ ኢሳይያስ 5፥3*
በመጋቤ ምሥጢር ኤልያስ ኅ/ማርያም
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

👆👂👂👈
┏━━° •🌺• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
ወንጌል ዘሰንበት
Voice changer with effects (http://thevoicechanger.com)
*ወንጌል ዘሰንበት*
" እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው"
*(ዮሐ 10፥ 1-22)*
በዲያቆን ሳሙኤል አቡኃይ
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ማ/ተ/ዘኦርቶዶክስ

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆🏻👂👂🏻👆
AUD-20181112-WA0043
<unknown>
*ጻድቃንም የወደዱትን ሁሉ በቀደመው ልመናቸው ያገኛሉ።*
በመጋቤ ሐዲስ ያሬድ እንግዳወርቅ
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛

👆👂👂👈
AUD-20181114-WA0055
<unknown>
*"ራሱን ከፍ የሚያደርግ ይዋረዳል"ሉቃ 18:14*
*በእንተ ትህትና*
በዲያቆን ሸዋፈራው አለነ
ለመምህራችን እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን...

┏━━° •❈• ° ━━┓
@Embtee
@Embtee
@Embtee
┗━━° •❈• ° ━━┛
👆🏻👂🏻👂🏻👈🏻
​​የማይቀር…… ታላቅ የንግስ ክብረ በአል

ርእሰ አድባራት ወገዳማት ዳግሚት ጽዮን አዲስ አለም ማርያም

የታቦተ ጽዮን በአል በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ በተለይ በተለይ ይህን አመታዊ
ታላቅ የእመቤታችን ክብረ በአል
የቻለ አክሱም ጽዮን ያልቻለ ደግሞ ዳግሚት ጽዮን ተብላ ወደምትጠራዉ ወደ
አዲስ አለም ማርያም በመጓዝ በረከት ይዞ ይመለሳል፡፡
የዘንድሮ 2011ዓ.ም የህዳር ጽዮን በአል አርብ ቀን የሚዉል ሲሆን የጾመ ነቢያት
በገባ በሳምንቱ ይሆናል ማለት ነዉ፡፡

ህዳር 21 ደረሰ /ዉል ዉል አለኝ ደጅሽ(2) በታላቅ ድምቀት ይከብራል
የዚህች ታቦት አመጣጥ ከአክሱም ነዉ፡፡ከእዉነተኛዪቱ የሙሴ ጽላት ጋር በአንድ
ወቅት በአንድነት ይቀደስባቸዉ ነበር፡፡ ይህች ታቦት በንጉስ አብርሀ እና አጽብሀ
ዘመነ መንግስት ወደ ሸዋ ምድር ክርስትናን ለማስፋፋት በተደረገዉ ጉዞ
ከአክሱም ምድር ተንቀሳቅሳለች፡፡ ከዛም በጥፋት ዘመን ከ300 አመታት በላይ
በዋሻ ተደብቃ ስትኖር እንደነበር በመጨረሻም በዳግማዊ ሚንልክ ዘመነ
መንግስት ወደ በአዲስ አለም ምድር ተወስዳ በክብር ትገኛለች፡፡
ይህች ታቦት ባለችበት ስፍራ ተአምራትን እያደረገች ይገኛል፡፡
• ከህንጻ ቤተክርስቲያኑ ግንባታ አንስቶ ንብረቷን ሊሰርቁ እሰከመጡት ሽፍቶች
ድረስ ድንቅ ታአምራቷን እየገለጸች ዘመናት መሀል አልፋለች
• በ2001 ዓ.ም እና በ2008 ዓ.ም በተራራዉ ስር 2 ጸበሎች በእመቤታችን
በራሷ ስም እና በቅዱስ ገብርኤል ስም ፈልቀዉ አይን በማብራት፣ሽባ
በመተርተር፣ የዉስጥ ደዌ ህመምተኞችን እባብ ፣አይጥ፣ አባ ጨጓሬ፣ እና
ጢንዚዛ ከሆዳቸዉ እንዲወጣላቸዉ እያደረገች ይገኛል
• አንድ ታላቅ እናትን(አማሆይ ወለተማርያም) ለአገልግሎት አስነስታ ብዙ
ምዕመናን ልጆቿን ከሰይጣን እስራት እየፈታች እንዲሁም ኩላሊት እና ካንሰር
ሳይቀር ከደዌያቸዉ እየተፈወሱ ይገኛል
• በታሪክ እየጠፋ ያለዉን የአንኮበር ወረብ ለትዉልድ በማቆየት ቦታዉን
በሊቃዉንት ምስጋና እየከበረ እንዲቆይ ሆኗል በተለይም የመስከረም 10፣የ
ዘመነ ጽጌ፣የህዳር 21፣የጥር 11 እና 21 ክብረ በአላት ልዩ የወረብ ጣእመ
ዝማሬዎች የማይረሱ ናቸዉ፡፡
• በተለያዩ ነገስታት እና አንዲሁም ሊቃዉንት የተበረከቱ ቅርሶችን ፣የታሪክ
መዛግብትን እና የዘመኑ የጥበብ አሻራ ያረፈባቸዉን የስዕል እና ኪነ ህንጻ
ዉጤቶች ለትዉልድ በማቆየት እንዲሁም በሙዚዬም ለጎብኚዎች ክፍት
በማድረግ ትዉልድን በመቅረጽ ሰፊ አገልግሎት እየተሰጠባት ይገኛል፡፡
• የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን እና ሊቃዉንተን የሚያፈሩ የአብነት ትምህርት
ቤቶችን ክፍት በማድረግ ተማሪዎች እንዲማሩ በማድረግ ሰፊ አገልግሎት
እየተሰጠባት ያለች ታላቅ ስፍራ እንዳያመልጦ።
💓
ርእሰ አድባራት ወገዳማት ዳግሚት ጽዮን አዲስ አለም ማርያም 🔻መነሻ ከአዲስ አበባ በአንቦ መስመር አቅጣጫ
42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ናት፡፡ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት 18 + 18
በጥቅሉ 36ብር የሚፈጅ ሲሆን የትራነስፖርት አማራጮች በሰፊዉ የሚገኙ
እንደሆነና ከዋናው አውቶብስ ተራ እና ከአስኮ መናህሪያ ማግኘት የምትችሉ
መሆኑን እያሳሰብኩ ከመኪና መንገድ ወደ ጸበሉ እና ወደ ቤተክርስቲያኒቱ
ለመድረስ የ15 ደቂቃ ብቻ የእግር ጉዞ የሚያስኬድ መሆኑንም ማስታወስ
እወዳለሁ፡፡

Share ማድረግ እንዳይረሳ በ ማርያም

ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለጎ 👉 @yitaya