📢 ማስታወቂያ
ውድ የ ElevateSkill Masterclass ተማሪዎች፣
በይፋዊ የፕሮግራማችን መርሃ ግብር መሠረት፣ 📅 ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት (ከሰዓት) ከ ElevateSkill CEO ጋር Meeting እንደሚኖር በደስታ እናሳውቃለን።
በዚህ ስብሰባ ውስጥ፦
➡️ በትምህርታችሁ ጉዞ እና ተግባራዊ እድገታችሁ ላይ ሙያዊ መመሪያ ይቀበላሉ።
➡️ ስለ ስልጠናችሁ በቀጥታ ከCEO ጋር ይወያያሉ፣ ጥያቄዎቻችሁንም ያቀርባሉ።
➡️ ስለ Internship፣ Freelancing፣ Career እና Business Opportunities ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።
➡️ ችሎታችሁን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ እና የወደፊት ስኬታችሁን ለማረጋገጥ ተነሳሽነት እና ስትራቴጂያዊ ምክር ይቀበላሉ።
ማሳሰቢያ
የክፍላችሁ የመጀመሪያ ይፋዊ የትምህርት መክፈቻ ቀን ለባችሁ የመጀመሪያው CEO Meeting ጭምር ይሆናል። ስለዚህ ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው።
እባካችሁ በሰዓቱ በመገኘት በንቃት ተሳትፉ።
ElevateSkillን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን። የትምህርትና የሙያ ስኬታችሁን ለመደገፍ ሁልጊዜ ዝግጁ ነን።
ከአክብሮት ጋር፣
ውድ የ ElevateSkill Masterclass ተማሪዎች፣
በይፋዊ የፕሮግራማችን መርሃ ግብር መሠረት፣ 📅 ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት (ከሰዓት) ከ ElevateSkill CEO ጋር Meeting እንደሚኖር በደስታ እናሳውቃለን።
በዚህ ስብሰባ ውስጥ፦
ማሳሰቢያ
የክፍላችሁ የመጀመሪያ ይፋዊ የትምህርት መክፈቻ ቀን ለባችሁ የመጀመሪያው CEO Meeting ጭምር ይሆናል። ስለዚህ ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው።
እባካችሁ በሰዓቱ በመገኘት በንቃት ተሳትፉ።
ElevateSkillን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን። የትምህርትና የሙያ ስኬታችሁን ለመደገፍ ሁልጊዜ ዝግጁ ነን።
ከአክብሮት ጋር፣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Are you interested in becoming a professional Full Stack Web Developer?
Join our upcoming Full Stack Web Development program and start building real-world websites and applications.
📌 Limited Seats Available
🔗 Register Now:https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Take your first step toward a successful tech career! 💻🚀
Join our upcoming Full Stack Web Development program and start building real-world websites and applications.
📌 Limited Seats Available
🔗 Register Now:https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Take your first step toward a successful tech career! 💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
class time enjoy 😎
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
dorm , class time
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
at home class time
ELEVATE SKILL
class time enjoy 😎
ቤት ሁነው ቡና እየጠጡ መማር ይቻላል ።
ይህን ክረምት discount ሳያልቅ ተመዝግበው enjoy እያደረጉ
በ3 መምህራን ይማሩ።🤝
ይህን ክረምት discount ሳያልቅ ተመዝግበው enjoy እያደረጉ
በ3 መምህራን ይማሩ።🤝
Good morning 🌞🌅
የ20% discount ዛሬ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀናል። ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ከላይ በገለፅነው በታዎች ሳይሞላ ተመዝገቡ።
የ20% discount ዛሬ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀናል። ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ከላይ በገለፅነው በታዎች ሳይሞላ ተመዝገቡ።
Summer pogrom now stared
🎓 በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከመንግስትና ከግል ዩኒቨርሲቲዎች ይመረቃሉ። ግን ከምረቃ በኋላ ስራ የማግኘት እድላቸው ለምን እንዲህ ጠባብ ሆነ?
ይህ ጥያቄ የአንድ ወገን ብቻ አይደለም፤ የሁላችንም ነው።
የወጣቶች የሥራ አጥነት ዋና ምክንያት ማን ነው?
የትምህርት ሚኒስቴር ነው?
ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው?
ቤተሰብ ነው?
ወይስ ተማሪው ራሱ?
እውነቱ ግን ችግሩ ከአንድ ተቋም ወይም ከአንድ ግለሰብ ብቻ የሚመነጭ አይደለም። በብዙ ሁኔታዎች በትምህርት የተገኘው እውቀት ከሥራ ገበያው ፍላጎት ጋር አይጣጣምም። ተግባራዊ ልምድ፣ ዲጂታል ክህሎት፣ ችግር ፈቺ አስተሳሰብ፣ ግንኙነት እና የሙያ ዝግጅት በቂ ትኩረት ላይ አይሆኑም።
📌 ዛሬ የሥራ ገበያው ዲግሪ ብቻን አይፈልግም።
የሚፈልገው...
✅ ተግባራዊ ክህሎት
✅ የፕሮጀክት ልምድ
✅ ዲጂታል ብቃት
✅ የችግር ፈቺ አስተሳሰብ
✅ የቡድን ስራ ባህል
ተማሪዎች ከክፍል ትምህርት በተጨማሪ ተግባራዊ ክህሎቶችን ሊያገኙ ይገባል።
ቤተሰቦች የልጆቻቸውን የክህሎት እድገት ሊደግፉ ይገባል።
መንግስት፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የግል ዘርፍ እና ስታርትአፖች በጋራ የሚሰሩበት ስርዓት ሊጠናከር ይገባል።
የወጣቶቻችን የወደፊት ስኬት የሚወሰነው በዲግሪ ብቻ ሳይሆን በክህሎት፣ በልምድ እና በፈጠራ ነው።
በElevateSkill የምናምነው፣ የወደፊቱን ሥራ የሚያገኘው ዲግሪ ብቻ ያለው ሰው ሳይሆን፣ ክህሎት ያለው ሰው ነው።
እናንተስ ምን ታስብላቹህ?

🎯 Weekend Vibes vs. Last-Minute Changes!
Every single designer knows this exact struggle: you're all packed up and ready to sprint out of the office at 7:00 PM to kick off the weekend, and suddenly—BAM! 🛑 "Just one quick change, please!" 📄✍️
(የዲዛይነር ሕይወት ይሄው ነው; ከሰዓት በኋላ ደክሞት ሊወጣ ሲል፣ የመጨረሻ ሰዓት "አንድ ትንሽ ማስተካከያ አድርግልን" የሚል ጥያቄ ሲመጣ የሚሆነውን ማሰብ በራሱ ይከብዳል! 😅 ግን ምን ያደርጋል፣ የፈጠራ ስራ ድራማ ሁልጊዜም ይኸው ነው! 🎨💻)
💡 Stay Connected with Elevate Skill
Phone: +251981807055 📞
Telegram: @Elevateskillsupport ✈️

❤3