ELEVATE SKILL
1.08K subscribers
576 photos
47 videos
2 files
227 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
🎉 24-Hour Special Offer – 20% OFF! 🎉
Take advantage of our limited-time 20% discount on all courses!

📚 Available Courses:
Video Editing
Graphics Design
Digital Marketing
Virtual Assistance
Web Development (backend or front end)

Offer valid for 24 hours only or until all seats are filled.

🚀 Don't miss your chance! Register now and save 20% on your course enrollment.

https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📢 ማስታወቂያ
ውድ የ ElevateSkill Masterclass ተማሪዎች፣

በይፋዊ የፕሮግራማችን መርሃ ግብር መሠረት፣ 📅 ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት (ከሰዓት) ከ ElevateSkill CEO ጋር Meeting  እንደሚኖር በደስታ እናሳውቃለን።

በዚህ ስብሰባ ውስጥ፦
➡️በትምህርታችሁ ጉዞ እና ተግባራዊ እድገታችሁ ላይ ሙያዊ መመሪያ ይቀበላሉ።
➡️ስለ ስልጠናችሁ በቀጥታ ከCEO ጋር ይወያያሉ፣ ጥያቄዎቻችሁንም ያቀርባሉ።
➡️ስለ Internship፣ Freelancing፣ Career እና Business Opportunities ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።
➡️ችሎታችሁን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ እና የወደፊት ስኬታችሁን ለማረጋገጥ ተነሳሽነት እና ስትራቴጂያዊ ምክር ይቀበላሉ።

ማሳሰቢያ
የክፍላችሁ የመጀመሪያ ይፋዊ የትምህርት መክፈቻ ቀን ለባችሁ የመጀመሪያው CEO Meeting ጭምር ይሆናል። ስለዚህ ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው።
እባካችሁ በሰዓቱ በመገኘት በንቃት ተሳትፉ።

ElevateSkillን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን። የትምህርትና የሙያ ስኬታችሁን ለመደገፍ ሁልጊዜ ዝግጁ ነን።
ከአክብሮት ጋር፣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Are you interested in becoming a professional Full Stack Web Developer?

Join our upcoming Full Stack Web Development program and start building real-world websites and applications.
📌 Limited Seats Available
🔗 Register Now:https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Take your first step toward a successful tech career! 💻🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
20%off እንደቀጠለ ነው
2
ELEVATE SKILL
class time enjoy 😎
ቤት ሁነው ቡና እየጠጡ መማር ይቻላል ።
ይህን ክረምት discount ሳያልቅ ተመዝግበው enjoy እያደረጉ

በ3 መምህራን ይማሩ።🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good morning 🌞🌅

የ20% discount ዛሬ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀናል። ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ከላይ በገለፅነው በታዎች ሳይሞላ ተመዝገቡ።
ELEVATE SKILL
GIF
Official ምዝገባ የ 3ኛው ዙር ዘግተናል።
1
SUMMER AT HOME
🎓 በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከመንግስትና ከግል ዩኒቨርሲቲዎች ይመረቃሉ። ግን ከምረቃ በኋላ ስራ የማግኘት እድላቸው ለምን እንዲህ ጠባብ ሆነ?

ይህ ጥያቄ የአንድ ወገን ብቻ አይደለም፤ የሁላችንም ነው።

የወጣቶች የሥራ አጥነት ዋና ምክንያት ማን ነው?
የትምህርት ሚኒስቴር ነው?
ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው?
ቤተሰብ ነው?
ወይስ ተማሪው ራሱ?

እውነቱ ግን ችግሩ ከአንድ ተቋም ወይም ከአንድ ግለሰብ ብቻ የሚመነጭ አይደለም። በብዙ ሁኔታዎች በትምህርት የተገኘው እውቀት ከሥራ ገበያው ፍላጎት ጋር አይጣጣምም። ተግባራዊ ልምድ፣ ዲጂታል ክህሎት፣ ችግር ፈቺ አስተሳሰብ፣ ግንኙነት እና የሙያ ዝግጅት በቂ ትኩረት ላይ አይሆኑም።

📌 ዛሬ የሥራ ገበያው ዲግሪ ብቻን አይፈልግም።
የሚፈልገው...
ተግባራዊ ክህሎት
የፕሮጀክት ልምድ
ዲጂታል ብቃት
የችግር ፈቺ አስተሳሰብ
የቡድን ስራ ባህል
ተማሪዎች ከክፍል ትምህርት በተጨማሪ ተግባራዊ ክህሎቶችን ሊያገኙ ይገባል።
ቤተሰቦች የልጆቻቸውን የክህሎት እድገት ሊደግፉ ይገባል።
መንግስት፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የግል ዘርፍ እና ስታርትአፖች በጋራ የሚሰሩበት ስርዓት ሊጠናከር ይገባል።

የወጣቶቻችን የወደፊት ስኬት የሚወሰነው በዲግሪ ብቻ ሳይሆን በክህሎት፣ በልምድ እና በፈጠራ ነው።

በElevateSkill የምናምነው፣ የወደፊቱን ሥራ የሚያገኘው ዲግሪ ብቻ ያለው ሰው ሳይሆን፣ ክህሎት ያለው ሰው ነው።

እናንተስ ምን ታስብላቹህ?

የወጣቶች የሥራ አጥነት ዋና ምክንያት ማን ነው?