ELEVATE SKILL
1.08K subscribers
576 photos
47 videos
2 files
227 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
🚨 የቀሩ የመጨረሻ ክፍት ቦታዎች!

📌 Web Development – 6 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Digital Marketing – 8 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Video Editing – 5 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Graphics Design – 6 ቦታዎች ቀርተዋል
📌 Full Stack Web Development – በጣም ጥቂት ቦታዎች ብቻ ቀርተዋል!

🎯 Master Class ከመጀመሩ በፊት በቀሩት ክፍት ቦታዎች ይመዝገቡ።

🍔 የዛሬውን Burger አንድ ጊዜ ተወው፤ በምትኩ ሕይወትዎን የሚቀይር Practical Skill ያግኙ።

💡 የዛሬ ትንሽ ውሳኔ የነገውን ትልቅ ዕድል ይፈጥራል።
አሁኑኑ ይመዝገቡ! ቦታዎቹ በፍጥነት እየሞሉ ናቸው።

ElevateSkill Master Class
"Learn Today. Build Tomorrow."

register https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1
Hello everyone,
If you have completed your registration but have not yet been assigned to a private class section or added to the private group, please send us a direct message at @Elevateskillsupport

Note: This announcement applies to all students except Full Stack Developer students.
በ ElevateSkill የሚያገኙት የሜንተርሺፕ (Mentorship) ድጋፍ🧑‍🏫

ElevateSkill እኛ ትምህርትን ብቻ አናስተምርም፤ እርስዎን ከመማር ጀምሮ እስከ ሙያዊ ስኬት ድረስ እንመራዎታለን።
በኮርሱ ቆይታዎ ውስጥ ከ1 እስከ 3 የሚደርሱ ባለሙያ መምህራንና ሜንተሮች በቀጥታ ድጋፍ ያደርጉልዎታል።

➡️1. ዋና መምህር (Main Teacher)
የኮርሱን ዋና ትምህርቶች ያስተምራል።
ተግባራዊ ስልጠናዎችንና ፕሮጀክቶችን ይመራል።
የተማሪዎችን እድገትና አፈጻጸም ይከታተላል።
➡️2. ረዳት መምህር (Assistant Teacher)
ከክፍል በፊት፣ በክፍል ወቅት እና ከክፍል በኋላ የተማሪዎችን ጥያቄዎች ይመልሳል።
በልምምድ፣ በፕሮጀክት እና በቴክኒካል ችግሮች ላይ ድጋፍ ያደርጋል።
ተማሪዎች በራሳቸው እንዲሰሩ በቅርብ ያግዛል።
➡️3. የምርትና የገበያ ሜንተር (Product & Market Mentor)
የተማሩትን ክህሎት ወደ ተግባራዊ ፕሮዳክት (Product) እንዲቀይሩ ያግዛል።
ፖርትፎሊዮ (Portfolio) እንዲገነቡ እና ለስራ ገበያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይመራል።
በፍሪላንስ፣ በስታርትአፕ፣ በሥራ እድል እና በገበያ አቀራረብ ላይ ሙያዊ ምክር ይሰጣል።

🔽የእኛ ቃል
በ ElevateSkill ተማሪ ሲሆኑ ከመማር ጀምሮ እስከ ምርት ልማት፣ ፖርትፎሊዮ ግንባታ እና ወደ ስራ ገበያ መግባት ድረስ የሚያግዙዎት ባለሙያ መምህራንና ሜንተሮች ሁልጊዜ ከጎንዎ ይሆናሉ።
ElevateSkill – እውቀትን ወደ ተግባር፣ ተግባርን ወደ ሙያዊ ስኬት!

click register
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🎉 24-Hour Special Offer – 20% OFF! 🎉
Take advantage of our limited-time 20% discount on all courses!

📚 Available Courses:
Video Editing
Graphics Design
Digital Marketing
Virtual Assistance
Web Development (backend or front end)

Offer valid for 24 hours only or until all seats are filled.

🚀 Don't miss your chance! Register now and save 20% on your course enrollment.

https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📢 ማስታወቂያ
ውድ የ ElevateSkill Masterclass ተማሪዎች፣

በይፋዊ የፕሮግራማችን መርሃ ግብር መሠረት፣ 📅 ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰዓት (ከሰዓት) ከ ElevateSkill CEO ጋር Meeting  እንደሚኖር በደስታ እናሳውቃለን።

በዚህ ስብሰባ ውስጥ፦
➡️በትምህርታችሁ ጉዞ እና ተግባራዊ እድገታችሁ ላይ ሙያዊ መመሪያ ይቀበላሉ።
➡️ስለ ስልጠናችሁ በቀጥታ ከCEO ጋር ይወያያሉ፣ ጥያቄዎቻችሁንም ያቀርባሉ።
➡️ስለ Internship፣ Freelancing፣ Career እና Business Opportunities ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ።
➡️ችሎታችሁን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ እና የወደፊት ስኬታችሁን ለማረጋገጥ ተነሳሽነት እና ስትራቴጂያዊ ምክር ይቀበላሉ።

ማሳሰቢያ
የክፍላችሁ የመጀመሪያ ይፋዊ የትምህርት መክፈቻ ቀን ለባችሁ የመጀመሪያው CEO Meeting ጭምር ይሆናል። ስለዚህ ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው።
እባካችሁ በሰዓቱ በመገኘት በንቃት ተሳትፉ።

ElevateSkillን ስለመረጣችሁ እናመሰግናለን። የትምህርትና የሙያ ስኬታችሁን ለመደገፍ ሁልጊዜ ዝግጁ ነን።
ከአክብሮት ጋር፣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Are you interested in becoming a professional Full Stack Web Developer?

Join our upcoming Full Stack Web Development program and start building real-world websites and applications.
📌 Limited Seats Available
🔗 Register Now:https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Take your first step toward a successful tech career! 💻🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
20%off እንደቀጠለ ነው
2
ELEVATE SKILL
class time enjoy 😎
ቤት ሁነው ቡና እየጠጡ መማር ይቻላል ።
ይህን ክረምት discount ሳያልቅ ተመዝግበው enjoy እያደረጉ

በ3 መምህራን ይማሩ።🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Good morning 🌞🌅

የ20% discount ዛሬ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀናል። ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ከላይ በገለፅነው በታዎች ሳይሞላ ተመዝገቡ።