ELEVATE SKILL
1.08K subscribers
576 photos
47 videos
2 files
227 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
ምዝገባው እንደቀጠለ ነው።


https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📢 ለሁሉም በዚህ የክረምት ስልጠና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በዚህ የክረምት ስልጠና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በኢሜይል የተላከላችሁን Private Community Group እስካሁን ያልተቀላቀላችሁ ከሆነ፣ እባካችሁ @Elevateskillsupport በቴሌግራም ያነጋግሩን።

የPrivate Community Group ሊንኩን በድጋሚ እንልክላችኋለን፣ እንዲሁም ማንኛውም የመቀላቀል ችግር ካጋጠማችሁ ድጋፍ እናደርጋለን።

እባካችሁ ከስልጠናው ጋር የተያያዙ ሁሉንም መረጃዎች፣ ማስታወቂያዎች እና ማቴሪያሎች በዚህ Private Community Group ስለሚለቀቁ፣ በአስቸኳይ ይቀላቀሉ።

ElevateSkill Support
📩 Telegram: @Elevateskillsupport
section C class
digital marketing
ELEVATE SKILL pinned «📢 ለሁሉም በዚህ የክረምት ስልጠና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ የክረምት ስልጠና የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በኢሜይል የተላከላችሁን Private Community Group እስካሁን ያልተቀላቀላችሁ ከሆነ፣ እባካችሁ @Elevateskillsupport በቴሌግራም ያነጋግሩን። የPrivate Community Group ሊንኩን በድጋሚ እንልክላችኋለን፣ እንዲሁም ማንኛውም የመቀላቀል ችግር ካጋጠማችሁ ድጋፍ እናደርጋለን።…»
📢 አሁንም ጊዜው አላለፈም!

እድሉ ሳያልፍዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ቦታዎን ያስያዙ።
ElevateSkill
here just click and register now
2
are u ready?

here
comig with CEO..........only for student
coming for only master class student
📢 ለሁሉም ወደ Full Stack Web Development ፕሮግራም መቀየር ለሚፈልጉ ተማሪዎች

ወደ Full Stack Web Development ኮርስ መቀየር ለሚፈልጉ ተማሪዎች፣ የመቀየሪያ ጥያቄ የሚቀበለው ዛሬ ምሽት 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከዚህ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመቀየሪያ ጥያቄዎች አይስተናገዱም።
እባክዎ ፍላጎት ካለዎት በተወሰነው ጊዜ ውስጥ በፍጥነት ያሳውቁን።

here

ElevateSkill PLC
Empowering the Next Generation of Digital Innovators.
🚀 ጓደኛህን ጋብዝ እና ተሸለም!

የElevateSkill የReferral Program ተጀምሯል! for until 5day only

👥 ጓደኛህን ወደ ፕሮግራማችን ጋብዘው እንዲመዘገብ አድርግ።
💰 በአንተ አማካኝነት የሚመዘገብ እያንዳንዱ ተማሪ 100 ብር ኮሚሽን ያስገኝልሃል።
📌 ዛሬውኑ ጓደኞችህን አሳውቅ፣ እነሱ አዲስ ክህሎት ይማሩ፤ አንተም ከእያንዳንዱ ምዝገባ 100 ብር ተሸለም።
🎯 ብዙ ተማሪ ባስመዘገብክ መጠን ገቢህም ይጨምራል!
here just click
#ElevateSkill #ReferralProgram #EarnWhileYouRefer #SummerProgram
Forwarded from ELEVATE SKILL
We are proud to officially welcome Ruth Alemayehu as an ElevateSkill Staff Teacher 🎉

Ruth brings a powerful blend of technology, digital systems, content creation, and project management—making her a perfect guide for students who want to understand modern digital marketing in a tech-driven world.

🔹 Background Highlights:

➡️ Master of Science (MSc) in Project Management
➡️ BSc in Electrical & Computer Engineering
➡️Network Configuration Specialist
Information Network Security Administration (INSA),
➡️ Strong experience in digital platforms, content creation, analytics, and online systems
➡️ Hands-on work with social media management, digital awareness campaigns, and tech-based projects
➡️Experience delivering training, awareness sessions, and student-focused content

🔹 Why learn Digital Marketing with Ruth?
Practical, real-world approach
Focus on skills, not just theory
Tech + marketing mindset
Supportive, student-centered teaching style
1
19 አዳዲስ Full Stack Web Developer ተማሪዎችን ለማሰልጠን ዕድል ከፍተናል!

ከዚህ በፊት ተማሪዎችን በማሰልጠን ያለንን ልምድ በመጠቀም፣ አሁን ደግሞ 19 ተማሪዎችን ብቻ ወደ ብቁ Full Stack Web Developers ለማብቃት

አዲስ የስልጠና ዕድል አዘጋጅተናል።
Frontend Development
Backend Development
Database Management
Real-World Project Practice
Career-Oriented Skills

🔥 የተወሰነ ቦታ — 19 ተማሪዎች ብቻ!
to register https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

ElevateSkill
የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ባለሙያ ትውልድ እያበቃን ነው
🎬 ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ኤዲተር ይሁኑ!

የዚህ ዓመት ከፍተኛ ጥራት ያለው Video Editing Masterclass በElevateSkill!
በቪዲዮ ኤዲቲንግ ዘርፍ ፕሮፌሽናል ችሎታ ለማግኘት ዝግጁ ነዎት?
ElevateSkill Video Editing Masterclass በመቀላቀል ከመሠረታዊ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ክህሎቶችን በተግባር ይማሩ።

በስልጠናው የሚማሩት፦
ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቴክኒኮች
ሲኒማቲክ (Cinematic) ቪዲዮ ኤዲቲንግ
Motion Graphics እና Visual Effects
Color Correction እና Color Grading
የድምጽ ኤዲቲንግ (Audio Editing)
ለYouTube፣ TikTok፣ Facebook እና Instagram ፕሮፌሽናል ይዘት ማዘጋጀት
የእውነተኛ ፕሮጀክቶች ላይ በተግባር መስራት
ጠንካራ ፖርትፎሊዮ በመገንባት ለስራ ገበያ መዘጋጀት

🎯 ዓላማችን አንድ ነው — እርስዎን ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ኤዲተር ማድረግ!

የኢንዱስትሪ ደረጃ ስልጠና፣ በተግባር የተደገፈ ትምህርት፣ እና በሙያ የተካኑ አስተማሪዎች በመሆናቸው የቪዲዮ ኤዲቲንግ ሙያዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ።

ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ የነገው ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲተር ይሁኑ!
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
2
2
ELEVATE SKILL:
📢 አሁንም ጊዜው አላለፈም!

እድሉ ሳያልፍዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ እና ቦታዎን ያስያዙ።

ElevateSkill
here just click and register now
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎬 ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ኤዲተር ይሁኑ!

ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ የነገው ፕሮፌሽናል ቪዲዮ ኤዲተር ይሁኑ!
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
graphics design