📢 Internship Application Update
ውድ አመልካቾች፣
ለ ElevateSkill Internship Program ያመለከታችሁ ተማሪዎች በሙሉ እናመሰግናለን። የማጣሪያ ሂደቱን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀናል።
ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፋችሁ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በኢሜይል ማሳወቂያ ተልኮላችኋል። እባካችሁ ኢሜይላችሁን በመመርመር መልዕክቱን ይከታተሉ።
መልካም ዕድል!
Best Regards,
ElevateSkill Team

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ELEVATE SKILL
admin team is back today at 5:00LT
ዛሬ የተመዘገባቹህ ተማሪዎች ዛሬ ከ5:00 LT በኃላ approved ትደረጋላቹህ።
🚀 ይህን ክረምት Full Stack Web Developer ይሁኑ!
🎓 ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ የFull Stack Web Development ስልጠና
በቴክኖሎጂ ዘርፍ ተፈላጊ ችሎታ ለማግኘት ዝግጁ ነዎት?
የ2026 የክረምት የFull Stack Web Development ስልጠና ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል!
✅ Front-End Development (HTML, CSS, JavaScript, React)
✅ Back-End Development (Node.js, Express)
✅ Database Management (MongoDB)
✅ Real-World Projects
✅ Portfolio Building
✅ Certificate of Completion
✅ Career Guidance & Freelancing Tips
⚡️ የተወሰነ ቦታ!
💡 ከጀማሪ ደረጃ ጀምሮ እስከ ፕሮፌሽናል ድረስ የሚያደርስዎ ተግባራዊ ስልጠና!
🌟 ይህን ክረምት የሚፈለግ Full Stack Web Developer ይሁኑ!
አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://elevateskill.vercel.app
@elevateskill⭐️
.

በዚህ ዙር 1 Section ብቻ ይኖራል። ቦታዎቹ ፈጣን ስለሆኑ ከመሙላታቸው በፊት አሁኑኑ ይመዝገቡ።
💡 ከጀማሪ ደረጃ ጀምሮ እስከ ፕሮፌሽናል ድረስ የሚያደርስዎ ተግባራዊ ስልጠና!
🌟 ይህን ክረምት የሚፈለግ Full Stack Web Developer ይሁኑ!
አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://elevateskill.vercel.app
@elevateskill
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ELEVATE SKILL
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠብቁን። ከወጣት entrepreneur //CEO-CO FOUNDER //
በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመልጣቹህ።
በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመልጣቹህ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁላቹህም ይህን video እዩት። ሀሳባቹህን be like
👍2😈1🎃1