ELEVATE SKILL
1.04K subscribers
438 photos
24 videos
2 files
145 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
Forwarded from ELEVATE SKILL
እስከ 7 seat vote አድርጉ
ከትንሽ ደቂቃ በኃላ Announce እናደርጋለን።
Final vote
Official elevateskill
🔜 @Elevateskillsupport
🔜 @elevateskill_SMS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ አምቦ ዩኒቨርስቲ
4
Official post ይደረጋል
ስለ ምዝገባ
1👍1🔥1
update news .pdf
248.8 KB
የElevateSkill የክረምት ስልጠና ምዝገባ ማስታወቂያ
ቀደም ሲል የElevateSkill የ2026 የክረምት ስልጠና ምዝገባ በJune 12 እንደሚጀምር አሳውቀን ነበር። ሆኖም ElevateSkill በዋናነት ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተመሰረተ እንደመሆኑ፣ በተማሪዎቻችን ዘንድ ከደረሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና ባደረግነው የVote ምርጫ መሰረት አብዛኛው ተማሪ “የምዝገባ ጊዜው እንዲራዘምልን” እና “የምዝገባውን ቀን አላወቅንም ነበር” የሚል ጥያቄ በማቅረቡ፣ ElevateSkill ጉዳዩን በጥልቀት አጤኖ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።

1. የቅናሽ ምዝገባ (950 ብር ኮርስ)
በElevateSkill የክረምት ስልጠና መርሃ ግብር ለመሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፣ የ950 ብር የቅናሽ ምዝገባ ለተጨማሪ 48 ሰዓታት (48 Hours) ብቻ ክፍት እንደሚሆን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
የ950 ብር የቅናሽ ኮርስ ለመጀመሪያዎቹ 24 ተመዝጋቢ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ይሆናል። ይህም ጥራትን ለማስጠበቅ ታሳቢ በማድረግ ነው።

2. የElevateSkill Official Summer Program Registration
የElevateSkill Official Summer Program Registration በሰኞ፣ June 15 ቀን 2026 ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በድረ-ገፃችን (Website) በይፋ ይጀምራል። ከዚያ በኋላ ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛው የምዝገባ ሂደት መመዝገብ ይችላሉ።
ማጠቃለያ
በElevateSkill ሲማሩ ከጥራት ያለው ስልጠና በተጨማሪ፦
• እውቅና ያለው Certificate
• Internship ዕድል
• የስራ ዕድል እና Career Support
• የተለያዩ የተማሪ ማህበረሰብ ጥቅሞች
• ተጨማሪ የሙያ እና የኔትወርኪንግ እድሎች
ያገኛሉ።

ElevateSkill Team
TO REGISTRATION

48HR LEFT ,UPDTE NEWS
👍3
4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ


only 📱students


To registration

https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ELEVATE SKILL pinned «4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ only 📱students To registration https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490»
ተመዝግባቹህ ነገር ግን ግራ የተጋባቹህ ተማሪዎች ካላቹህ ክረምትን እራሳቹህ ላይ ስሩ ። አሁን 1 በርገር ነው; ለ 1 በርገን የምታወጣውን እራስህ ላይ invest ማድረግ አልቻልክም ለራስህ የሰጠህው ግምት ከ በረገር ያነሰ ነው። አስብ ክረምትትን skill ብቻ ሳይሆን የምትጨብጠው የራስን ስራም ለመመስረት ነው።
👍1
Forwarded from ELEVATE SKILL
4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ


only 📱students


To registration

https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ከተመዘገባቹህ ውጪ email ያልደረሳቹህ ተማሪዎች support ላይ አሳውቁን።
20 ተማሪ ብቻ ቀርተውታል የ 950birr course ልንዘጋ 20 ተማሪዎች ብቻ ቀርተውናል።48hur ከማለቁ በፊት እድሉን ተጠቀሙ።
የተመዘገባቹህ ተማሪዎች email ያልደረሳቹህ support ላይ ሙሉ ስም ላኩልን።
1