ELEVATE SKILL
1.04K subscribers
438 photos
24 videos
2 files
145 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
Official 950 birr course ተዘግተዋል።🤝 ቀድማቹህ ቦታ የያዛቹህ(የተመዘገባቹህ )ብቻ በ አንድ ቀን ውስጥ corsun enroll አድርጉ።

ለአድስ ተማሪዎች ምዝገባ jun 12 ይጀምራል ።
//////*//////***/////***//////**////
📢 Important Announcement
The official 950 ETB course registration is now closed. 🤝

Students who have already secured their place and completed registration are requested to enroll in their selected course within 24 hours to confirm their admission.

For new students: Registration for the next intake will begin on June 12.

Thank you for choosing ElevateSkill! 🚀
//////*//////***/////***//////**////
📢 Beeksisa Muhimmaa Qabu
Galmeen koorsii kaffaltii 950 Birrii jedhu yeroo ammaa cufameera. 🤝

Barattoonni duraan galmaa'anii bakka isaanii qabatanii jiran qofa, galmee isaanii mirkaneessuuf guyyaa tokko keessatti koorsii isaanii enroll gochuu qabu.

Barattoota haaraa hundaaf, galmeen marsaa itti aanu Waxabajjii 12 (June 12) irraa ni eegalama.
Galatoomaa ElevateSkill filattaniif!
🙉1
950 ተዘግተዋል ❗️❗️❗️ ከዚህ በፊት ለተመዘገባቹህ ብቻ coursun enrolle ማድረግ ትችላላችሁ ።
አድስ ተመዝጋቢ jun 12 ይጀምራል
Admin approved ማድረግ ጀምሯል ። ለተመዘገባቹህ ብቻ ነው። የ 950 course
Forwarded from ELEVATE SKILL
በዚህ ክረምት elevate ላይ ለመማር የተመዘገቡት ከ 🤩 ❄️🤩 ተማሪዎች በላይ በ6ቀናት ብቻ ተመዝግበው ቦታ የያዙ ናቸው ።

➡️ ከእነዚህ ውስጥ course ለመማር ክፍያ ሙሉ በሙሉ አጠናቀው admin request የጠየቁ 1⃣9️⃣ 🔺 ተማሪዎች ናቸው።

🔜ከ644 ተማሪዎች ክፍያ አጠናቀው admin approved ያደረገላቸው ተማሪዎች ብዛት። 1⃣🤩🤩 ተማሪዎች ናቸው።

ይህ የሆነው ላለፉት 6ቀናት ብቻ ነወ።

https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በ 6 ቀናቶች ብቻ።

from admin
🤔1
Forwarded from ELEVATE SKILL
እስከ 7 seat vote አድርጉ
ከትንሽ ደቂቃ በኃላ Announce እናደርጋለን።
Final vote
Official elevateskill
🔜 @Elevateskillsupport
🔜 @elevateskill_SMS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ አምቦ ዩኒቨርስቲ
4
Official post ይደረጋል
ስለ ምዝገባ
1👍1🔥1
update news .pdf
248.8 KB
የElevateSkill የክረምት ስልጠና ምዝገባ ማስታወቂያ
ቀደም ሲል የElevateSkill የ2026 የክረምት ስልጠና ምዝገባ በJune 12 እንደሚጀምር አሳውቀን ነበር። ሆኖም ElevateSkill በዋናነት ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተመሰረተ እንደመሆኑ፣ በተማሪዎቻችን ዘንድ ከደረሱን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች እና ባደረግነው የVote ምርጫ መሰረት አብዛኛው ተማሪ “የምዝገባ ጊዜው እንዲራዘምልን” እና “የምዝገባውን ቀን አላወቅንም ነበር” የሚል ጥያቄ በማቅረቡ፣ ElevateSkill ጉዳዩን በጥልቀት አጤኖ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።

1. የቅናሽ ምዝገባ (950 ብር ኮርስ)
በElevateSkill የክረምት ስልጠና መርሃ ግብር ለመሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ፣ የ950 ብር የቅናሽ ምዝገባ ለተጨማሪ 48 ሰዓታት (48 Hours) ብቻ ክፍት እንደሚሆን እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ
የ950 ብር የቅናሽ ኮርስ ለመጀመሪያዎቹ 24 ተመዝጋቢ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ይሆናል። ይህም ጥራትን ለማስጠበቅ ታሳቢ በማድረግ ነው።

2. የElevateSkill Official Summer Program Registration
የElevateSkill Official Summer Program Registration በሰኞ፣ June 15 ቀን 2026 ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ በድረ-ገፃችን (Website) በይፋ ይጀምራል። ከዚያ በኋላ ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛው የምዝገባ ሂደት መመዝገብ ይችላሉ።
ማጠቃለያ
በElevateSkill ሲማሩ ከጥራት ያለው ስልጠና በተጨማሪ፦
• እውቅና ያለው Certificate
• Internship ዕድል
• የስራ ዕድል እና Career Support
• የተለያዩ የተማሪ ማህበረሰብ ጥቅሞች
• ተጨማሪ የሙያ እና የኔትወርኪንግ እድሎች
ያገኛሉ።

ElevateSkill Team
TO REGISTRATION

48HR LEFT ,UPDTE NEWS
👍3
4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ


only 📱students


To registration

https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ELEVATE SKILL pinned «4️⃣8⃣ hur ውስጥ የምንቀበለው የተማሪ ብዛት 24 ተማሪዎችን ብቻ ነው።ያልተመዘገባቹህ ተማሪዎች የ⚡️0⃣birr(monthly ) ሳይዘጋ ፈጥናቹህ ተመዝገቡ only 📱students To registration https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490»