ELEVATE SKILL
1.04K subscribers
440 photos
24 videos
2 files
145 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
ዛሬ የተካሄደው የ ElevateSkill የምርቃት ፕሮግራም በደማቅና በክብር የታጀበ ሁኔታ ተጠናቋል። ለተከታታይ 4 ወራት በተለያዩ የክህሎት፣ የፈጠራ እና የስራ ፈጠራ ስልጠናዎች ሲሳተፉ የቆዩ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል።

በፕሮግራሙ ላይ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ እንግዶች፣ ተማሪዎች እና የ ElevateSkill ቤተሰቦች በክብር ተገኝተዋል።

የ ElevateSkill CEO የሆኑት Mr. አማኑኤል አብረሃም በንግግራቸው መጀመሪያ ለአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ትልቅ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል። በመልዕክታቸውም “ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዲግሪ ይዞ ስራ ለመፈለግ ብቻ መሰለፍ የለበትም፤ ስራን ከዩኒቨርሲቲ ከመውጣቱ በፊት መፍጠር አለበት” በማለት ተማሪዎች ወደ ፈጠራና ወደ ስራ ፈጠራ እንዲገቡ ጥሪ አቅርበዋል።

በዕለቱ የክብር እንግዶች ሆነው የተገኙት፦

• ክቡር ዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ – Vice President for Administration and Business Development
• ክቡር ፕሮፌሰር ያዴሳ መላኩ – Vice President of Academic Affairs

ሲሆኑ፣ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና አባታዊ ምክር ለግሰዋል።
@elevateskill
🔥4👏21👍1🌚1
6
🔥3
🔥2
🔥3
4
Are you ready for summer program ?

it is special program 🎉🤝
👍76
🔥1
8🔥1