You are different student because you use a time, energy with small money invest to get a new skill
Know the time has arrived to achieve and celebrate what you’ve worked so hard for — only 6 days left!” 🎓✨

😐1
ለ 5ሰዎች giveaway
Astu ላይ ለምትገኙ የ elevateskill community ነገ ለሚደረገው የelevateskill ምርቃት መረሀ ግብር ላይ መታደም ለምትፈልጉ ለ 5 ሰዎች giveaway እንሆ:-
መስፈርት
# ስለ elevateskill መልካም አስተያየት እና ለተመራቂዎቹ መልካም ምኞት በ @elevateskillsupport በኩል መላክ
#የelevateskill graduation poster history and post ማድረግ በማንኛውም social media and take a screenshot
➡️ላሸናፊ ተማሪ የመግቢያ ticket እንሰጣለን።
@elevateskillsupport

ዛሬ የተካሄደው የ ElevateSkill የምርቃት ፕሮግራም በደማቅና በክብር የታጀበ ሁኔታ ተጠናቋል። ለተከታታይ 4 ወራት በተለያዩ የክህሎት፣ የፈጠራ እና የስራ ፈጠራ ስልጠናዎች ሲሳተፉ የቆዩ ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል።
በፕሮግራሙ ላይ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች፣ እንግዶች፣ ተማሪዎች እና የ ElevateSkill ቤተሰቦች በክብር ተገኝተዋል።
የ ElevateSkill CEO የሆኑት Mr. አማኑኤል አብረሃም በንግግራቸው መጀመሪያ ለአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ላበረከተው ትልቅ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል። በመልዕክታቸውም “ማንኛውም የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ዲግሪ ይዞ ስራ ለመፈለግ ብቻ መሰለፍ የለበትም፤ ስራን ከዩኒቨርሲቲ ከመውጣቱ በፊት መፍጠር አለበት” በማለት ተማሪዎች ወደ ፈጠራና ወደ ስራ ፈጠራ እንዲገቡ ጥሪ አቅርበዋል።
በዕለቱ የክብር እንግዶች ሆነው የተገኙት፦
• ክቡር ዶ/ር ሰለሞን ጥሩነህ – Vice President for Administration and Business Development
• ክቡር ፕሮፌሰር ያዴሳ መላኩ – Vice President of Academic Affairs
ሲሆኑ፣ ለተመራቂ ተማሪዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት እና አባታዊ ምክር ለግሰዋል።
@elevateskill

🔥4👏2❤1👍1🌚1