አዳማ፣ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ – Elevate Skill ከ250 በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዙር በክብር ያስመርቃል።
===============================================
የምርቃት ስነ-ስርዓቱ በግንቦት 15ቀን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (ASTU) Admin Hall ውስጥ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በፕሮግራሙ ላይ የመንግስት ሀላፊዎች፣ የዩኒቨርስቲ ኃላፊዎች እና ክብር እንግዶች በመገኘት ዝግጅቱን ያከብራሉ።
ይህ ፕሮግራም ተማሪዎችን በዲጂታል ሶሉሽን፣ በኢንተርፕረነርሺፕ እና በስራ ዝግጁነት ክህሎቶች ላይ በመምራት ከትምህርት ወደ ስራ ዓለም ለመግባት ዝግጁ እንዲሆኑ አድርጎአል።
CEO
Elevate Skill ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ለማለት እንወዳለን።፣ ክህሎትን (Skill) ወደ እድል በመቀየር ለማህበረሰብ ተፅዕኖ ማመጣት ተልዕኮውን እንደሚቀጥል ያረጋግጣል።
የዕለቱን ድባብ እና ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት ገጻችንን ይከታተሉ!
telegram 👉 @elevateskill
Support; @Elevateskillsupport
Instagram: elevateskill.1
🌐Website; website
📞 Phone: +251981807055

“ዛሬ እኛ እንደ Elevate Skill በጣም ኩራት የምንሰማበት ቀን ነው። ተማሪዎቻችን በከባድ ጥረት እና በትጋት ያሳዩት እድገት እጅግ የሚያስደንቅ ነው። ይህ ምርቃት መጨረሻ ሳይሆን አዲስ ጉዞ መጀመሪያ ነው፤ ከዚህ በኋላ በክህሎታችሁ ማህበረሰብን ለመለወጥ እና የራሳችሁን ዕድል ለመፍጠር ዝግጁ ናችሁ።”

🔥15❤10