Challenge 5
ለ graphics ተማሪዎች እና ለቪዲዮ ኢዲትንግ ተማሪዎች //እንደተለመደው የካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል ።
➡️hint የትንሳኤ በዓልን የተመለከተ graphics ወይም short video መስራት ።
➡️በ elevateskill social media የሚለቀቅ።
ዛሬ እስከ ማታ 6:00(LT) ድረስ በ @elevateskillsupport በኩል ላኩልን።
Note :-//branding //color //message //social media icon//simple and realistic // መረሳት የሌለባቸው topic ናቸው።
➡️ @elevateskill join now
# Elevateskill #elevateskill#Master#class#student_challenge_5

❤1
እንኳን ለጌታችን፣ ለመዳኒታችን፣ ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ይህ ታላቅ በዓል የተስፋ፣ የፍቅር፣ የድል እና የአዲስ ጅማሮ ምልክት ነው። ትንሳኤ የጨለማ መጨረሻ እና የብርሃን መጀመሪያ እንደሆነ፣ በሕይወታችሁም ሁሉ ላይ አዲስ ተስፋ፣ ሰላም እና ስኬት እንዲበዛ እመኛለሁ።
በዚህ የተባረከ ቀን፣ ለቤተሰቦቻችሁ፣ ለወዳጆቻችሁ እና ለሀገራችን ሁሉ ፍቅር፣ አንድነት እና በረከት እንዲሞላ እንጸልያለን።
ElevateSkill እንደ ወጣቶች እና ተማሪዎች የእድገት መድረክ፣ በዚህ በዓል መንፈስ ከእናንተ ጋር በመሆን የወደፊት ስኬቶችን ለመገንባት ቆርጠን እንቀጥላለን።
✨ መልካም ፋሲካ!
✨ መልካም ትንሳኤ!
✨ የሰላምና የበረከት በዓል ይሁንላችሁ!
Amanuel Abraham
CEO, ElevateSkill

❤7
Module
@Elevateskillsupport
This training program is prepared in alignment with the strategic directions, policies, and skill
development frameworks of the Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) and the
Ministry of Labor and Skills (MoLS). It supports national priorities in youth empowerment,
job creation, entrepreneurship development, and market-oriented skills training.
@Elevateskillsupport
❤4
ElevateSkill Startup Business Program – Live Session Announcement
We are excited to invite you to today’s live session of the "ElevateSkill Startup Business Program". This session is an important step in your journey toward building real, impactful startups.
🕒 Time: 3:00 LT (Night)
today(April 25)
🎙 Host: Amanuel Abraham, CEO of ElevateSkill
Please make sure to join before 3:00 LT and be fully prepared for the session. Your punctuality and engagement are essential to get the most value from this program.
This is your opportunity to gain practical knowledge, sharpen your business mindset, and move one step closer to launching your own startup.
⚠️ Don’t miss this session.
Join now 👉 @elevateskill
ElevateSkill Team @elevateskillsupport
❤1