ELEVATE SKILL
834 subscribers
228 photos
15 videos
1 file
92 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
Register now // learn practical //digital skills //
theory   practical
ሁለተኛ ዙር ሊዘጋ 3day /24hr ብቻ ቀርተውታል።
ከ10k birr በላይ ከፍላቹህ የምታገኙትን ኮርስ ለእናንተ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀውን ስልጠና  950 አዎ 950  ይማሩ ። ሲጨርሱ
👉2certificate
👉1month internship
👉እንዲሁም ሌሎችን ያገኛሉ።
skill የካምፓኒዎች የጀርባ አጥንት ነው። theory ሳይሆን practical skill ይያዙ።
here register now only 3 dy left

telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info:
Telegram: @Elevateskillsupport
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com
📞 Phone: +251981807055
👍2
ElevateSkill Web Development Master Class
👨‍🏫 Instructor: Mr. Tinsae Gizachew (Master’s Degree Holder)
📅 Class Days: 3 days per week
Time: 3:00 – 4:00 LT (1 hour per session)
🗓 Duration: 2 Months
💰 Fee: 950 ETB
Mr Tinsae
🎓 Academic Excellence
⭐️ M.Sc. in Electronics Engineering (Masters)
⭐️ B.Sc. Dual Degree in CSE & Communication Engineering
⭐️ CGPA: 3.88 / 4.00

This master class is designed to provide practical knowledge, hands-on experience
Good morning 🌅 family
2 day/24 left until registration

Masterclass course
Good luck

Register now
Elevate Skill Masterclass | Registration Closing! 🚀

🌅 The clock is officially ticking.

We have only 2 days (48 hours) left until registration for the Elevate Skill Masterclass shuts down. This is your moment to level up and gain the edge you’ve been looking for.

Status: Closing Soon

Action: Secure your spot before the link expires!

Don’t sit this one out. Good luck to everyone joining the cohort!
@elevateskill
@elevateskillsupport

🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Register Now!
.................2 left


Register Now!
1
ከተመረቁ ተማሪዎች የወጣ//ጨርሰህ አንበው//

ሁሉም ተማሪ ከተመረቀ በኃላ ህይወቱን ''ሀ'' ብሎ ይጀምራል ለምን? መልሱን ለእናንተ። ከምርቃት በኃላ ቤተሰብ ብዙ ይጠብቃል ; support እንድታደርግ እና እራስህን እንድትችል ትጠበቃለህ። ያለህ አማራጭ የተገኘውን ስራ መስራት ይሆናል።

➡️ካንተ በእድሜ በታች ያሉት online marketing ያውቁታል ብዙ ገንዘብ ሲሰሩ ትመለከታለህ እነሱም ከ10k birr በላይ ከፍለህ ያንን ማርኬት ትማራለህ። ምክንያቱም የዛኔ ገንዘብ ያስፈልግሃል የግድ ከፍለህ ትማረዋለህ። ይህ ሀሳብ የእኔ ሳይሆን ከብዙ ተመራቂ ተማሪዎች የተሰበሰበ ሀሳብ ነው። አሁን አይመስልህም በአንድ video ብቻ 15k birr ታስከፍላለህ።በአንድ graphics ብቻ ከ10k በላይ ትሰራለህ። በአንድ website ብቻ ከ50k birr በላይ ትሰራለህ። በአንድ ማርኬት ብቻ እስከ 70k birr ታስከፍላለህ።

➡️የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት በአለም ላይ ውድ የሆነውን skill እንዲማሩ እና ከተመረቁ በኃላ እንዳይደነግጡ።የskill ብቃት ታሪክ ሳይሆን practical እውቀት እንድይዙ በማሰብ ; በከፍተኛ ማዕረግ በማስተርስ ፕሮግራም ባጠናቀቁ እና በሙያው ከፍተኛ ተሰጥዖ (ልምድ) ባካበቱ መምህራኖች የሚሰጠው ።

➡️የዩኒቨርስቲ ቆይታህ እንዳይፀፅትህ እና ገንዘብ እየሰራህ መማር የምትፈልግ ከሆነ ያለህ አማራጭ skill መያዝ ብቻ ነው።
አመነኝ ዛሬ 950 birr ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ ነው የተዘጋጀው ።ነገ (ክርምት) ምናልባት 2999birr ሊሆን ይችላል ። ሁለተኛውን ዙር ምዝገባውን ልንዘጋው (ልናጠቃልለው) እንሆ 1ቀን ከ24ሰዓት ብቻ ቀርተውታል።ፈጥነህ ቦታ ያዝ ሁሉም course ሊሞሉ ጥቂት ብቻ ቀርተውታል።
👉@elevateskill
👉@elevateskillsupport
2
Good morning 🌅 family
24hr left🤝❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Until registration
🌚1🦄1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Elevate Skill Masterclass | Registration Closing! 🚀

🌅 The clock is officially ticking.

We have only 19hours) left until registration for the Elevate Skill Masterclass shuts down. This is your moment to level up and gain the edge you’ve been looking for.

Status: Closing Soon

Action: Secure your spot before the link expires!

Don’t sit this one out. Good luck to everyone joining the cohort!
@elevateskill
@elevateskillsupport

🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
Register Now!
Don’t get left behind! 🌅 24 Hours Remaining

Good morning, family!

Tomorrow at this time, registration for the Elevate Skill Masterclass will be a memory. Don't wake up tomorrow wishing you had clicked the link.

What's waiting for you:

Mastery of elite skills 🛠

A community of achievers 🤝

A roadmap to your next level 📈

Time left: 24 Hours
Registration Link: https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

Register now and secure your future.
አልመሸም ገና ነው ዳመና ነው!🌤
በአዳማ መምሸት እንጂ ደመና የሚባል ነገር አይታሰብም በህይወታችሁ ግን ዳመና ይኖራል ከግቢ ስትወጡ ከዚህ የባሰ ይሆናል ለዛ ነው በጊዜ skill ተምራችሁ ገንዘብ አግኙ የምንላችሁ ።
ምናልባት ከየት መጀመር እንዳለባችሁም ስላለወቃችሁ ግራ ተጋብታችሁም ይሆናል።
.................ግን አሁንም ህይወት አንድ እድል ሰጥቷችኋለች።በህይወት እስካላችሁ ድረስ ለመሞከር አልመሸም።
እውነት ነው መንገዳችሁ በዳመና ተሸፍኖ Stuck አርጋችሁ ቆማችሁም ይሆናል። ግን አሁንም መጀመር ይቻላል።

📌registration close soon

ለመመዝገብ👉https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
🔥2
ስትመዘገቡ ኔትወርክ ያስቸገራቹህ ተማሪዎች //ተማሪዎች በተመሳሳይ ሰዓት registere እያደረጉ ስለሆነ የ system መጨናነቅ ነው። ስለሆነም ቦታ ማስያዝ የምትፈልጉ
Dm customer support @elevateskillsupport and
Call 0981807055 ደውለው ማስያዝ ይችላሉ ።
በስተመጨረሻም የelevateskill 2ተኛው ዙር ምዝገባ ዛሬ ለሊት 6:00(LT ) officially ይጠናቀቃል ።
🤔1
Update News

ከዚህ በታች በ2ኛው ዙር ከተመዘገቡት የተማሪዎች ብዛት ዳታ መሰረት ። በሁሉም የማስተርስ ክላስ ኮርሶች በsection ለመሙላት የቀረው የተማሪ ብዛት ከዚህ በታች :-

Course Name         የቀረው ተማሪ ብዛት

➡️digital marketing =4 student left
➡️Video 📽️ editing  =6 student left
➡️application development =8 student left
➡️graphics design =5 stident left
➡️web development =4 student Left

Note:-  የ950 course ከዚህ ዙር ውጭ አይቀጥልም ። አሁኑኑ የአንድ ቀን ምሳህን 🍽️ ተወት አድርገህ እየተማክ ገንዘብ የምትሰራበትን ውድ የሆነውን skill enjoi እያደረክ ተማር።
#በሁሉም ኮርስ full Master class Video ተዘጋጅቷል በየትኛውም ሰዓት በየትኛውም ቦታ ኮርሱን መውሰድ ትችላለህ ።
2 certificate
1month internship
ሌሎችንም ጨምሮ ያገኛሉ ።

ዛሬ ለሊት 6:00 LT registration is close

join now @elevateskill
ቦታ ለማስያዝ @elevateskillsupport


®Elevateskill management team
Update News ለሊት 6:00 ይዘጋል።

ከዚህ በታች በ2ኛው ዙር ከተመዘገቡት የተማሪዎች ብዛት ዳታ መሰረት ። በሁሉም የማስተርስ ክላስ ኮርሶች በsection ለመሙላት የቀረው የተማሪ ብዛት ከዚህ በታች :-

Course Name         የቀረው ተማሪ ብዛት

➡️digital marketing =2 student left
➡️Video 📽️ editing  =3 student left
➡️application development =5 student left
➡️graphics design =3 stident left
➡️web development =2 student Left

Note:-  የ950 course ከዚህ ዙር ውጭ አይቀጥልም ። አሁኑኑ የአንድ ቀን ምሳህን 🍽️ ተወት አድርገህ እየተማክ ገንዘብ የምትሰራበትን ውድ የሆነውን skill enjoi እያደረክ ተማር።
#በሁሉም ኮርስ full Master class Video ተዘጋጅቷል በየትኛውም ሰዓት በየትኛውም ቦታ ኮርሱን መውሰድ ትችላለህ ።
2 certificate
1month internship
ሌሎችንም ጨምሮ ያገኛሉ ።

Elevateskill teachers are :-
➡️#dual degree and Masters graduated
➡️#excellent talented and experience ..

ዛሬ ለሊት 6:00 LT registration is close

join now @elevateskill
ቦታ ለማስያዝ @elevateskillsupport


®Elevateskill management team
2
ተመዝግባቹህ approval እየጠበቃቹህ ያላቹህ ተማሪዎች admin approved አድርጎላቸዋል
thanks
👍4