ELEVATE SKILL
1.08K subscribers
750 photos
63 videos
2 files
307 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
መልካም ቀን!

Keep Learning & Keep Updating📚🔥
❤2👍1
📢 የElevateSkill ተማሪዎች ትኩረት!

❓ “የElevateSkill ኮርስ ከዩኒቨርሲቲ ትምህርታችን ጋር አይጋጭም?” የሚል ጥያቄ ከብዙ ተማሪዎች ይነሳል።

መልሱ፦ በፍጹም! ❌ ኮርሶቻችን ከዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁ ጋር እንዳይጋጩ በሚያስችል መልኩ ተዘጋጅተዋል። 💯

🕒 የትምህርት ሰዓት
🌙 ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (9:00 PM)
📅 በሳምንት 3 ቀናት ብቻ
⏳ በቀን ለ1 ሰዓት

🎯 ዓላማችን በዩኒቨርሲቲ የምትማሩትን ሳትጎዱ ተጨማሪ ክህሎት እንድታገኙ፣ ተግባራዊ ልምድ እንድታዳብሩ እና ለሥራ ዓለም ዝግጁ እንድትሆኑ ማገዝ ነው።

ElevateSkill PLC
Bridging the Gap Between University Education and the Job Market.
❤5
5/02/2018

➡️5     ይጠብቁን
📢 BREAKING NEWS | ELEVATESKILL UNIVERSITY COMMUNITY 🎓

ውድ የElevateSkill ቤተሰቦች! ❤️

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ የElevateSkill ተማሪዎች እንዳሉን በደስታ እናሳውቃለን!

📍 የElevateSkill ተማሪዎች የሚገኙባቸው ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት፦

1️⃣ Adama Science and Technology University (ASTU)
2️⃣ Addis Ababa University (AAU)
3️⃣ Addis Ababa Science and Technology University (AASTU)
4️⃣ Ambo University
5️⃣ Bahir Dar University
6️⃣ Blue Nile College
7️⃣ Haramaya University
8️⃣ Hawassa University
9️⃣ Jimma University – Agaro Campus
🔟 Mekelle University
1️⃣1️⃣ Unity University
1️⃣2️⃣ University of Gondar
1️⃣3️⃣ Wollo University
1️⃣4️⃣ Debrebirehan University
1️⃣5️⃣ Unity University

🌍 One Community. Different Universities. One Vision!

በElevateSkill የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በአንድ መድረክ ተሰባስበው የቴክኖሎጂ ክህሎታቸውን እያሳደጉ፣ ተግባራዊ ልምድ እየቀሰሙና ለወደፊቱ የሥራ ዓለም እየተዘጋጁ ነው። 💻🔥

ElevateSkill PLC
Bridging the Gap Between University Education and the Job Market.
❤5👍1👏1
Good morning Elevate skill family ☀️

Have a wonderful week !!
👍3❤1
✨ ከተማሪዎቻችን አስተያየት ✨
❤10🔥1👏1
🌍 በዲጂታሉ ዓለም ውስጥ የግራፊክስ ዲዛይን ቦታ እና እውነታዎች!

ዛሬ ባለንበት ፈጣን እና በቴክኖሎጂ በተቃኘ ዓለም፣ ምስላዊ መረጃ (Visual Communication) ከቃላት በላይ ተፅዕኖ አለው። የግራፊክስ ዲዛይን ከቀላል ስዕል ወይም ማሳመር አልፎ የዘመኑ የንግድ እና መረጃ ማስተላለፊያ ዋነኛ ቋንቋ ሆኗል።

📈 በዓለም አቀፍ ደረጃ የግራፊክስ ዲዛይን እውነታዎች፡

👁 የምስል ተፅዕኖ፡ የሰው ልጅ አእምሮ ከፅሁፍ ይልቅ ምስሎችን በ 60,000 እጥፍ ፈጥኖ ይረዳል! ይህም ለማንኛውም ድርጅት ወይም ብራንድ በዲዛይን የታገዘ መልእክት ማቅረብን የግድ ያደርገዋል።

🌐 የድንበር አልባ ስራ (Remote & Freelancing) ዕድል፡ ግራፊክስ ዲዛይን በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው ለዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በቤትዎ ተቀምጠው ለመስራት ከሚያስችሉ ቁጥር አንድ የዲጂታል ክህሎቶች መካከል አንዱ ነው።

💼 በየዘርፉ ያለው ከፍተኛ ፍላጎት፡ ከቴክኖሎጂ ድርጅቶች እስከ ህትመት፣ ከማስታወቂያ ኤጀንሲዎች እስከ ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት እና የፊልም/ጨዋታ (Gaming) ኢንዱስትሪዎች ድረስ የዲዛይነር አሻራ የማይፈልግ ዘርፍ የለም።

💡 የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎት ምን ይሰጥዎታል?
🎨 የፈጠራ አቅምን ወደ ገቢ መቀየር፡ ሀሳብዎን እና የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ተጨባጭ እና ዋጋ ወዳለው ምርት የመቀየር ሀይል ያገኛሉ።

🔄 የመተጣጠፍ ነፃነት (Flexibility)፡ በቋሚ ሰራተኝነት፣ በኮንትራት ወይም በራስዎ ፍላጎት እንደ ፍሪላንሰር (Freelancer) የመስራት ሙሉ ነፃነት ይሰጥዎታል።

🚀 ከወደፊቱ ቴክኖሎጂ ጋር መራመድ፡ የዓለም ዲጂታላይዜሽን እየጨመረ በሄደ ቁጥር የጥራት ዲዛይን ፍላጎትም አብሮ እየተመነደገ ይሄዳል እንጂ አያቆምም።

Learn graphics design master class with elevate skills !!
❤1