ELEVATE SKILL
Photo
🏆🌟 STUDENT OF THE WEEK – የሳምንቱ ምርጥ ተማሪ!
🎓 የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነህ? ንቁ ተሳትፎህን ወደ እድል ቀይር! 🚀
በ ElevateSkill የሚማሩ ተማሪዎች ለኮርስ መመዝገብ ብቻ ሳይሆን፣ በንቁ ተሳትፎ፣ በትጋት፣ በፈጠራ እና በተግባራዊ ስራ አማካኝነት ለወደፊት የስራ እድላቸውን ማሳደግ ይችላሉ።
🏆 Student of the Week በመሆን የሚያገኟቸው ልዩ ጥቅሞች፦
✅ 1. ለስራ እና Paid Internship ቅድሚያ
ኮርስህን ካጠናቀቅህ በኋላ፣ በ ElevateSkill የስራ እድሎች እና Paid Internship ፕሮግራሞች ላይ በቅድሚያ የመታየት እድል ታገኛለህ።
✅ 2. ልዩ የእውቅና እና Recommendation Certificate
በልዩ የምስክር ወረቀት ስነ-ስርዓት ላይ እውቅና ታገኛለህ፤ እንዲሁም በስራህ እና በተሳትፎህ መሰረት Recommendation Certificate የማግኘት እድል ይኖርሃል።
✅ 3. በእውነተኛ ፕሮጀክቶች ላይ ቅድሚያ
ElevateSkill በሚያከናውናቸው ፕሮጀክቶች ላይ በቅድሚያ የመሳተፍ፣ ተግባራዊ ልምድ የማግኘት እና የሙያ ችሎታህን የማሳደግ እድል ታገኛለህ።
📣 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች! የምትማሩትን ኮርስ ብቻ አትጨርሱ፤ ችሎታችሁን አሳዩ፣ በንቃት ተሳተፉ፣ እውቅናን አግኙ እና ለቀጣይ እድሎች ራሳችሁን አዘጋጁ!
💙 ElevateSkill⭐️
🏆 ንቁ ተሳትፎ ያሸልማል!

💙 ElevateSkill
🏆 ንቁ ተሳትፎ ያሸልማል!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
📢 የElevateSkill ተማሪዎች ትኩረት!
❓ “የElevateSkill ኮርስ ከዩኒቨርሲቲ ትምህርታችን ጋር አይጋጭም?” የሚል ጥያቄ ከብዙ ተማሪዎች ይነሳል።
መልሱ፦ በፍጹም! ❌ ኮርሶቻችን ከዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁ ጋር እንዳይጋጩ በሚያስችል መልኩ ተዘጋጅተዋል። 💯
🕒 የትምህርት ሰዓት
🌙 ከምሽቱ 3:00 ሰዓት (9:00 PM)
📅 በሳምንት 3 ቀናት ብቻ
⏳ በቀን ለ1 ሰዓት
🎯 ዓላማችን በዩኒቨርሲቲ የምትማሩትን ሳትጎዱ ተጨማሪ ክህሎት እንድታገኙ፣ ተግባራዊ ልምድ እንድታዳብሩ እና ለሥራ ዓለም ዝግጁ እንድትሆኑ ማገዝ ነው።
ElevateSkill PLC
Bridging the Gap Between University Education and the Job Market.

❤5
📢 BREAKING NEWS | ELEVATESKILL UNIVERSITY COMMUNITY 🎓
ውድ የElevateSkill ቤተሰቦች! ❤️
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ የElevateSkill ተማሪዎች እንዳሉን በደስታ እናሳውቃለን!
📍 የElevateSkill ተማሪዎች የሚገኙባቸው ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት፦
1️⃣ Adama Science and Technology University (ASTU)
2️⃣ Addis Ababa University (AAU)
3️⃣ Addis Ababa Science and Technology University (AASTU)
4️⃣ Ambo University
5️⃣ Bahir Dar University
6️⃣ Blue Nile College
7️⃣ Haramaya University
8️⃣ Hawassa University
9️⃣ Jimma University – Agaro Campus
🔟 Mekelle University
1️⃣1️⃣ Unity University
1️⃣2️⃣ University of Gondar
1️⃣3️⃣ Wollo University
1️⃣4️⃣ Debrebirehan University
1️⃣5️⃣ Unity University
🌍 One Community. Different Universities. One Vision!
በElevateSkill የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች በአንድ መድረክ ተሰባስበው የቴክኖሎጂ ክህሎታቸውን እያሳደጉ፣ ተግባራዊ ልምድ እየቀሰሙና ለወደፊቱ የሥራ ዓለም እየተዘጋጁ ነው። 💻🔥

❤5👍1👏1