ELEVATE SKILL
1.1K subscribers
696 photos
53 videos
2 files
296 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
12 ወራት + 5 ተጨማሪ ቀናት = 1 ዓመት።
እና ያ ዓመት… ለመጨረስ 15 ቀን ብቻ ቀርቶታል።
❗️


ከመስከረም በኋላ የዩኒቨርስቲ ትምህርትህ ይጀምራል።
ወደ ክፍል ትመለሳለህ። ፈተና፣ assignment… እንደገና ይጀምራል።

ግን ከመስከረም በፊት ለራስህ የሰጠኸው ቃል ይህ አልነበረም?
“ክረምት ሲመጣ አዲስ skill እማራለሁ።”
“Freelancer እሆናለሁ።”
“ከቤቴ ተቀምጬ ገቢ የማገኝበት skill እገነባለሁ።”
“ይህንን ክረምት በከንቱ አላሳልፈውም።”

ከዚያ…
“ነገ እጀምራለሁ” ብለህ ቆየህ።
ነገም እንደገና መጣ።
አንተም እንደገና አልጀመርክም።
ዛሬ ግን የክረምቱ መጨረሻ ላይ ነህ።

15 ቀን።
አዎ፣ 15 ቀን ብቻ።

እና እባክህ ይህን አስብ፦
ከ15 ቀን በኋላ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትመለስ፣ ከአንተ ጋር ምን አዲስ ነገር ይመለሳል?

አዲስ professional skill?
አዲስ portfolio?
አዲስ የስራ እድል?
ወይስ ያው የቆየው “በሚቀጥለው ክረምት እጀምራለሁ” የሚለው ቃል?

Skill መማር ውድ ነው ብለህ ካሰብክ፣ እውነቱን እንነጋገር።
አንድ የዕለት ምሳ ገንዘብ ሊያልፍ አይችልም ፤ ግን የተማርከው professional skill ከአንድ ምሳ በላይ ለወደፊትህ ሊጠቅምህ ይችላል።

ለዚህም ElevateSkill አለ።

በትንሽ ወጪ የሚገኝ ስልጠና ብቻ ሳይሆን፣
ለዩኒቨርስቲ ተማሪ ከትምህርት ጋር ተያይዞ የሚሄድ professional skill እንዲገነባ የሚያግዝ እድል ነው።

Graphic Design፣ Web Development፣ Digital Marketing፣ Video Editing እና ሌሎች የዘመኑ skillsን መማር ትችላለህ።

በሩ ገና አልተዘጋም።
ጊዜው ግን እየጨረሰ ነው።


ይህን ክረምት እንደ “ሌላ የባከነ ክረምት” አትዝጋው።

15 ቀንህን ለወደፊትህ አውል።

ከመስከረም ስትመለስ ሌሎች ተማሪዎች
“ክረምቱ እንዴት አለቀ?” ሲሉ፣
አንተ ግን፦
“በዚህ ክረምት አዲስ እኔን ገነባሁ” በል።
ዛሬ ጀምር። ነገ አትጠብቅ።

ክረምቱ 15 ቀን ብቻ ቀርቶታል።


ElevateSkill — Learn a Skill. Build Your Future.
4th round ✅
👏4❤2👍1
Good morning elevate skill family

የብዙዎቻችሁ ጥያቄ የነበረው የ4ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባ እንደቀጠለ ይታወቃል !

በየኮርሱ የምንቀበለው የሰዎች ቁጥር በጣም የተወሰነ ስለሆነ ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉Graphics Design
👉Video Editing
👉Digital Marketing
👉Full Stack / Front End / Back End Development
👉App Development
👉Virtual Assistant (VA)

🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

💬 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦
Telegram: @Elevateskillsupport
❤4
3rd Round ተማሪዎች Master class ከጀመሩ ቆይተዋል። ተማሪዎች በጥራት እና practical course እየወሰዱ ይገኛሉ።

በዚህ በ4th round የምንፈልገው የተማሪዎች ብዛት በእያንዳንዱ ዲፓርትመንት የምንወስዳቸው የተማሪዎች ብዛት።

➡️FULL STACK WEB DEVELOPER=8⃣ STUDENT ONLY
➡️Graphics design =15student
➡️video editing 📽️=15student
➡️digital marketing =15student
➡️backed or fronted =15student
➡️visual assistance and Ap development =13 student


በዚህ መሰረት የ4th round ተማሪዎችን ብቻ የምንቀበል ይሆናል።

3rd round and 4th round በአንድ ቀን ይመረቃሉ ።

ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
🎓 ElevateSkill 4th Round

3rd Round Master Class students have already started their training and are currently receiving high-quality, practical-based courses from experienced instructors.

For the 4th Round, we will accept only the following number of students in each department:

➡️ Full Stack Web Development = 8 Students Only
➡️ Graphic Design = 15 Students
➡️ Video Editing = 15 Students
➡️ Digital Marketing = 15 Students
➡️ Backend or Frontend Development = 15 Students
➡️ Virtual Assistant & App Development = 13 Students

📌 Only students selected for the 4th Round will be admitted based on the available seats.

🎓 3rd Round and 4th Round students will graduate on the same graduation day.

⚡ Seats are limited! Register before all spots are filled.
❤2
Graphics master class Section B
❤1
❤1
❤1
✨ እንደት አደራችሁ የElevateSkill ቤተሰቦች! ☀️

ቀናችሁን በሚጣፍጥ ቁርስ፣ በበጎ መንፈስ እና በምትወዱት ሙዚቃ ጀምሩ—በያላችሁበት ቀናችሁን የሚያደምቅ የምቶዱትን ቆንጆ ዜማ ጋበዝናችሁ!!!🎶☕️

ውሎአችሁ በስኬት እና በፍሬያማ ስራ የተሞላ እንዲሆን ሙሉ መልካም ምኞታችን ነው! ✨

Happy Monday
❤2👍2
✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ራዕይ፣ አዲስ የህይወት ምዕራፍ! 🌼

አብዛኞቻችን አዲስ ዓመት ሲመጣ ትልቅ ህልምናልማለን። "ዘንድሮስ አዲስ ክህሎት ተምሬ ህይወቴን እቀይራለሁ"፣ "ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝልኝ ስራ እጀምራለሁ" ብለን ለራሳችን ቃል እንገባለን። ነገር ግን አዲሱ ዓመት ገብቶ ሳይታወቀን ቀኖቹ ይነጉዱና እንደ ተለመደው አሮጌው ልማዳችን ውስጥ እንቀራለን።

እውነታው ግን ይህ ነው፦ ህይወትህን/ሽን የሚቀይረው የዓመቱ መለወጥ ሳይሆን፣ ዛሬ የምትወስደው/ጅው ተግባራዊ እርምጃ ብቻ ነው!

ዓመቱን በባዶ እጅ ከመቀበል፣ አሁኑኑ ለስራ ገበያው ተፈላጊ የሚያደርግህን/ሽን የዲጂታል ክህሎት በመታጠቅ አዲሱን ዓመት በሙሉ በራስ መተማመን ጀምር/ሪ!

🔥 ልዩ የ25% የቅናሽ ስጦታ — ለ2 ቀናት ብቻ! 🎁

የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናችንን በይፋ መጀመራችንን ተከተሎ፣ አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር አዲስ ክህሎት በመማር ለሚጀምሩ እና ዛሬ እና ነገ ለሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎቻችን የ25% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!

⚠️ ትኩረት፦ ይህ ልዩ ኦፈር የሚቆየው ለ2 ቀናት ብቻ ነው!

⏳ የሚጀመርበት፦ ዛሬ ከ አሁኑ ሰዓት
⏰ የሚያበቃበት፦ ነገ ማታ 2:00 ሰዓት
የ4ኛው ዙር የስልጠና ዘርፎቻችን፦

👉Video Editing
👉Graphics Design
👉Digital Marketing
👉Full Stack
👉Front End
👉Back End Development
👉Mobile App Development
👉Virtual Assistant (VA)

ቦታዎች በጣም ውስን በመሆናቸውና ቅናሹ በ48 ሰዓታት ውስጥ ስለሚጠናቀቅ፣ ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇

🔗 አሁኑኑ በ25% ቅናሽ ለመመዝገብ፦
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📌 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦
📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055
💬 Telegram: @Elevateskillsupport

#ElevateSkill #EthioTech #SkillUp #FutureReady
❤2
The 25% discount registration is only available for 2 days. Don’t miss this opportunity—register now before the deadline!
click here
🔥3
🚨 እንዳያመልጣችሁ ! የ 25% Discount ልዩ ቅናሽ! 🚨

ትምህርት ለመጀመር የቀሩት ውስን ቀናት ብቻ ናቸው!

እስከ አሁን ምዝገባችሁን ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሚቀጥሉት 2 ቀናት ውስጥ ምዝገባችሁን በማጠናቀቅ የ 25% ቅናሽ ተጠቃሚ ሁኑ! 🥳🎉

የሚቆየው እስከ ነገ ማታ 3:00 ብቻ ነው(ማክሰኞ)

✨ እጅግ አሳታፊ እና ተግባራዊ በሆኑት ኮርሶቻችን ክህሎቶቻችሁን ያሳድጉ!

⏳ ጊዜው ሳይሄድ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

📩 ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
💬 Telegram: @Elevateskillsupport
📞 Phone: +251981807055
📸 Instagram: elevateskill.1

📍 Elevate Skill - Master Your Skills with us!
❤3
Good morning, ElevateSkill family! ☀️

Ready to build new skills and level up your career today? Let’s make this day productive.

Elevate skill PLC
❤1
​🌙 እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።! 🌙

​ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የelevateskill አባላት በሙሉ፤ እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

​በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። 🕌✨

​መልካም በዓል!
AMANUEL ABRSHAM
​ELEVATE SKILL CEO
❤10👍10🥰8❤‍🔥7😍6🎉5💯5🔥2
እንዴት አደራችሁ የተወደዳችሁ የElevate Skill ቤተሰቦች! ✨

የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናዎች ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል!

የዓመቱ ማጠናቀቂያ ላይ በመሆናችን አዲሱን ዓመት በስኬት፣ በበጎ ተስፋ እና በከፍተኛ ገቢ ለመጀመር የወደፊት እቅዳችንን አሁኑኑ የምናስተካክልበት ወሳኝ ወቅት ላይ እንገኛለን።

⚠️ ቦታዎች በፍጥነት እየተያዙ ይገኛሉ። እንዳያመልጣችሁና አዲሱን ዓመት በክህሎት ተስፋፍታችሁ እንድትጀምሩ አሁኑኑ ቦታችሁን ያዙ!

ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ Share ያድርጉላቸው! 💡

🔗 ለመመዝገብ፦
https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

📌 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦
📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055
💬 Telegram: @Elevateskillsupport
❤1
//ElevateSkill Staff //

የElevateSkill PLC ታታሪ ሰራተኞቻችን

ዛሬ የምናሳየው የElevateSkill ቋሚ ሰራተኞቻችንን የሚያካትት ታታሪ፣ ብቁ እና በትጋት የሚሰራ Creative Team ነው።

እያንዳንዳችሁ ለElevateSkill እድገት የምታደርጉትን ጥረት፣ ትጋት እና ኃላፊነት ከልብ እናመሰግናለን። 🙏

ይህ ገና መጀመሪያ ነው — ገና እንበዛለን!

የElevateSkill Teamን ለመቀላቀል የሚፈልጉ ወጣቶች ራሳችሁን በስልጠና፣ በትምህርት እና በተግባራዊ ልምድ ማዘጋጀት ይኖርባችኋል። Skill → Experience → Opportunity.

በቅርቡም የዩኒቨርሲቲ Branches እና Internship Teams አባላትን በየተራ በSocial Media ገፆቻችን እናስተዋውቃለን።

To our ElevateSkill Staff:
Thank you for your commitment, hard work, and contribution. We are building the future together.

— Amanuel Abraham~
CEO & Co-Founder, ElevateSkill PLC
❤6🔥2
Thank you for choosing Elevate Skill! ✨

🔥 Registration is still open—but time is running out!

Seats for our 4th Round Practical Digital Skill Courses are filling up fast. If you haven't secured your spot yet, don't wait until it's too late! Take action today to transform your career and build high-demand skills for the upcoming year.

📢 Don't forget to share this opportunity with your friends and family!

👇 Register now before spots run out:
🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

📌 For inquiries & support:
📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055
💬 Telegram: @Elevateskillsupport
❤1
Good morning, Elevate Skill family! ☀️✨

Hope you’re all waking up feeling refreshed and ready to take on the day! Whether you're diving into a new project, learning something fresh, or tackling your daily goals, remember that every small step counts.

Quick heads-up if you’ve been thinking about joining us—registration for our 4th Round Practical Digital Skill Courses is still open, but spots are filling up fast!
If you haven't grabbed your seat yet, now’s the time. It’s a great chance to level up your skills, build something awesome, and set yourself up for the year ahead.

Know someone who’d love this? Feel free to share the post with friends or family! 🙌

👇 Grab your spot here before seats run out: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📌 Got questions or need help registering? Reach out anytime: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport
❤3
✨ Happy weekend Elevate Skill Family! 🌿☕

The weekend is herea time to unwind, reflect, and set your intentions for the days ahead! While weekends are great for rest, they are also the absolute best time to make decisions that your future self will thank you for.

Instead of letting these two days slip away, use this weekend to take a meaningful step toward your personal and financial freedom. Learning a digital skill today opens doors to flexible work, extra income, and real growth tomorrow!

🔥 Make This Weekend Count -Round 4 Registration is OPEN!

Seats are filling up fast, and time is ticking. Make the decision today to invest in yourself before the week starts!

👉 Register now and secure your spot:
🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
📌 Need help or have questions?
📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055
💬 Telegram: @Elevateskillsupport

#ElevateSkill #WeekendMotivation #DigitalSkills #InvestInYourself
❤1
❤1
Happy Sunday our family!! ☀️
❤1