ELEVATE SKILL
1.08K subscribers
576 photos
47 videos
2 files
227 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
🔥 ታላቅ የቴሌቪዥን ፕሮግራም & 100 Birr Giveaway Alert! 🔥

ዛሬ ማታ ድርጅታችን በ EBS TV ላይ ልዩ ቆይታ ያደርጋል! የድርጅታችን CEO አማኑኤል አብርሃም ከቡድናችን አባላት ጋር በ «ሳይበርኛ» ፕሮግራም ላይ ስለሚቀርቡ እንዳያመልጥዎ!

📺 የስርጭት ሰዓት: ዛሬ ማታ 2:00 LT (8:00 PM) በ EBS TV

🎁 የሽልማት ውድድር: ፕሮግራሙን እየተከታተሉ የቲቪ ስክሪንዎን አጭር Video Record በማድረግ ወደ Support አካውንታችን ቀድመው ለሚልኩ መጀመሪያ 3 ሰዎች የ 100 Birr Airtime ሽልማት እንሸልማለን!

👉 ለመሳተፍ:
ዛሬ ማታ 2:00 ላይ EBS TV ይክፈቱ።
ፕሮግራሙ ሲጀምር አጭር ቪዲዮ ይቅረጹ።
በፍጥነት ወደ @ElevateskillSupport አካውንታችን ይላኩ!

⚡️ Be quick and win — ዛሬ ማታ 2:00 እንገናኝ! 🚀
2
ጀምሯል
photo አንስታቹህ በመላክ የሞባይል ካርድ ተሸለሙ

@ElevateskillSupport
Forwarded from Ëlù🧚🏻‍♀ S🦋🦋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ëlù🧚🏻‍♀ S🦋🦋
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Anthophile
Forwarded from gonp
📢 ሰላም የElevateSkill ቤተሰቦቻችን! 💙
በድጋሚ አስደሳች ዜና ይዘን ቀርበናል!

🎥 የElevateSkill ፕሮግራም ነገ ማታ11:40 ሰዓት ጀምሮ በEBS TV ይተላለፋል።

ሁላችሁም ፕሮግራሙን በመከታተል ከእኛ ጋር እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
🎁 በተጨማሪም የGiveaway አሸናፊ ተማሪዎችን ስም እና የሽልማት በይፋ በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን እናሳውቃለን።

🙏 ሁልጊዜ ለምታደርጉልን ድጋፍ፣ ትብብር እና እምነት ከልብ እናመሰግናለን። ይህ ድጋፋችሁ ብዙ ወጣቶችን በክህሎት ለማብቃት ያበረታታናል።

📺 ነገ 11:40 በEBS TV እንገናኝ!
🚀 ከተማሪነት እስከ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪነት!
 
እንደ «5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች» ያሉ ሀገራዊ ጥረቶች ወጣቶች የራሳቸውን ህይወት እያሻሻሉ የሀገራቸውን የዲጂታል ጉዞ የሚያፋጥኑበትን መንገድ ለመክፈት የሚያስችሉ እድሎች ናቸው።
ይህን ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር “የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከልን” በማቋቋም በቴክኖሎጂ ዙሪያ እምቅ አቅምና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊዎች እና ወጣቶች አቅም በመገንባት ከተማሪነት እስከ ስራ ፈጣሪነት ደረጃ እንዲደርሱ እያደረገ ይገኛል።
 
📺 በዚህ ሳምንት የ«ሳይበርኛ» የቴሌቪዥን ፕሮግራማችን፤ የኢትዮ ሳይበር ታለንት ማዕከል ተመራቂ የሆነ ወጣት በአዳማ ከተማ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በመመስረት የተለያዩ ተቋማትን በዲጂታል መፍትሔዎች እስከ ማገዝ ያደረሰውን አነቃቂ የስኬት ጉዞ ይዞላችሁ ቀርቧል።
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡  🔗 https://youtu.be/KYeamb9gCfY
በክፍት የሥራ ማስታወቂያችን መሠረት ማመልከቻ ያስገባችሁ ተማሪዎች፣

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ ቀጣዩ የምርጫ ዙር ያለፋችሁ እጩዎች ዝርዝር (Shortlisted Candidates) ይፋ ይደረጋል።

እባካችሁ የሚለቀቀውን ዝርዝር በትዕግሥት ይጠብቁ። በዝርዝሩ ውስጥ የተካተታችሁ እጩዎች ቀጣዩን የቅጥር ሂደት እና መመሪያዎች በተጨማሪ ይገለጻሉ።

መልካም ዕድል!
ElevateSkill PLC
📢 የቃለ መጠይቅ (Interview)
በቅርቡ በወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ መሠረት ማመልከቻ ላስገባችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን።
በተደረገው የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ሂደት መሠረት፣

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት እጩዎች ወደ ቀጣዩ የቃለ መጠይቅ (Interview) ዙር ማለፋቸውን በደስታ እንገልጻለን።

የተመረጡ እጩዎች
Dawit Hagos Aregay
Keyar Jemal
Selam Wegayehu
Abinet Tesfaye
Kalkidan Dereje
Saron Tensae
Sewite Kassie
Mignotie Muluken
Yohannes Mesfin
Feven Messeret
Hanan Bedru
Biniyam Birru
Hilina Solomon
Aloniab Medhane
Betselot Girma
የቃለ መጠይቅ መርሃ ግብር
📅 ቀን: ዛሬ
🕙 ሰዓት: 10:00 (LT)

እባካችሁ በተጠቀሰው ሰዓት በሰዓቱ ተገኝታችሁ ለቃለ መጠይቁ ዝግጁ እንድትሆኑ እንጠይቃለን።
ለሁላችሁም መልካም ዕድል እንመኛለን።
ElevateSkill PLC
(Human Resources)