ምቹ እና ቅንጡ ቼሪ አሪዞ 5 መኪኖቻችን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በስራ ላይ!!!Our comfortable and luxurious Chery arizo 5 cars at work on the streets of Addis Ababa!!!
👍10🙏8👎2👏1😁1
ስለ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ በጥቂቱ
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 100 ሺ የሚሆኑ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንዳሉ ቢነገርም ለነዚህ ተሽከርካሪዎች የሀይል መሙያ ጣቢያዎች ግን አናሳ መሆናቸው ይነገራል።
መንግስትም በ10 ዓመቱ ስትራቴጂክ እቅዱ ውስጥ በአዲስ አበባ 1,176 እንዲሁም በክልል ከተሞች 1,050 በአጠቃላይ በሀገሪቱ 2,226 ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን ለማቋቋም እቅድ አስቀምጧል።
በቅርቡም ቶታል ኢነርጂስ በአዲስ አበባ ለቶታል ኢነርጂስ መጀመሪያ የሆነውን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ ከፍቷል።
በቦሌ ኤርፖርት መንገድ ላይ ወይም ቦሌ ማተሚያ በመባል የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው ሀይል መሙያ ለሁሉም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አይነቶች የሚሰራ ሲሆን በ አንዴ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የማድረግ አቅም አለው።
ይህ ከ100,000 በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ያላትና ቁጥሩም በፍጥነት እያደገ ለመጣባት ነገር ግን ውስን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ መሠረተ ልማት ላላት ኢትዮጵያ ትልቅ እርምጃ ነው ተብሏል።
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ አደራረግ ምን ይመስላል?
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV) እንደ ተሽከርካሪው አሰራር በሁለት የተለያዩ መንገዶች ቻርጅ ሊደረግ ይችላል።
#AC (Alternating Current) ቻርጀሮች (ከ 3.7 KVA እስከ 43 KVA የሚደርስ ኃይል ያላቸው) ተሽከርካሪዎቻቸውን ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ላይ አድርገው መሙላት ለሚፈልጉ ግለሰቦች ተስማሚ ናቸው። እነዚህ ቻርጀሮች በዋነኛነት በቤት ውስጥ፣ በስራ ቦታ እና በፓርኪንግ ውስጥ ይገኛሉ።
#DC (Direct Current) ቻርጀሮች ደግሞ ከAC ቻርጀሮች ከፍ ያለ ሃይል መሙላት ( ከ24 kW እስከ 350 kW) ይችላሉ። ከፍተኛው ኃይል (350KW) በአሁኑ ጊዜ በጥቂት ተሽከርካሪዎች ላይ ብቻ ይገኛል።
ቻርጅ ለማድረግ ምን ያህል ሰዓት ይፈጃል?
የDC (Direct Current) ቻርጀሮች በፍጥነት ቻርጅ መሙላት ለሚፈልጉ የኤሌክትሪክ ተሽከካሪ ባለቤቶች ይበልጥ ተስማሚ ሲሆኑ ለአንድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ወደ 80% ሀይል ለመሙላት ከ20 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት ይወስዳሉ።
በተቃራኒው ደግሞ በ Alternating Current ቻርጀሮች የሚሞሉ ተሽከርካሪዎች በዝግታ እና መካከለኛ ፍጥነት ሀይል ይሞላሉ። በዝግታ ሲባልም ከ10-14 ሰዓታትን እንዲሁም በመካከለኛው የፍጥነት ወሰን ከ4 እስከ 6 ሰዓታት ይፈጃል።
በቅርቡ በመዲናዋ የተመረቀው የቶታል ኢነርጂስ የ AC እና DC ቻርጅ ማገናኛዎችን (ቻርጀሮች) ሲኖሩት፤ በዚህም ሁሉንም የተሽከርካሪ አይነቶች ያገለግላል ተብሏል።
ቶታል ኢነርጂዎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከ20% እስከ 80% እንዲሞሉ ይመክራል። ምክንያቱም ከ 80% በላይ በሚሞሉ ጊዜ ቻርጅ የማድረግ ፍጥነት በእጅጉ እንደሚቀንስ እና እንደውም ከ 80% እስከ 100% ለመድረስ የሚወስደው ጊዜ ከ 20% ወደ 80% ለመድረስ ከሚወስደው ጊዜ ጋር ይመሳሰላል ሲል ኩባንያው አስረድቷል።
ምንጭ #Tikvah Ethiopia
#EV
#www.elautoas.com #elsabi #Taxiye @Elauto engineering and Trading Plc
@https://www.facebook.com/Elautoengineering
Teltonika-Energy
HOW MUCH TIME DOES IT TAKE TO CHARGE AN ELECTRIC CAR? IT DEPENDS. | Teltonika
Charging an EV can take anywhere from minutes to hours, depending on the type of battery and other

❤4👍1
በ7.7 ሚሊየን ዶላር ለገበያ የሚቀርበው የዓለማችን ውድና ቅንጡ መኪና
አዲሱ የሬድቡል ቅንጡ መኪና በሰዓት 350 ኪሎ ሜትር መጓዝ ይችላል። 3 ዓመታት 15 “RB17 ሃይፐርካር” መኪናዎች ብቻ የሚመረቱ ሲሆን ሁሉም ከወዲሁ ተሸጠዋል።
ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3SgCcZD
አል ዐይን ኒውስ

3 ዓመታት 15 “RB17 ሃይፐርካር” መኪናዎች ብቻ የሚመረቱ ሲሆን ሁሉም ከወዲሁ ተሸጠዋል @elautoengineering @taxiye @elsabi

3 ዓመታት 15 “RB17 ሃይፐርካር” መኪናዎች ብቻ የሚመረቱ ሲሆን ሁሉም ከወዲሁ ተሸጠዋል
👍3
Website: www.elautoas.com
Telegram: https://t.me/ElautoEngineeringandTradingPLC
Facebook: https://www.facebook.com/102250641760662/
Instagram: https://www.instagram.com/elauto_engineering_and_trading

❤3👍3👏2
5 Car Sensors and Their Impact on Fuel Efficiency:
1. Oxygen Sensor.
The oxygen sensor measures the amount of unburned oxygen in the exhaust gases. A faulty oxygen sensor can lead to an incorrect air-fuel mixture, resulting in either a rich or lean condition. Both scenarios can significantly decrease fuel efficiency.
2. Mass Airflow Sensor (MAF).
The MAF sensor measures the amount of air entering the engine. An inaccurate reading can disrupt the air-fuel mixture, leading to incomplete combustion and reduced fuel economy.
3. Throttle Position Sensor (TPS).
The TPS monitors the throttle position. A malfunctioning TPS can provide incorrect information to the ECU, affecting the air-fuel mixture and causing the engine to run inefficiently.
4. Fuel Pressure Sensor.
This sensor measures the fuel pressure in the system. An inaccurate reading can lead to an incorrect fuel-to-air ratio, resulting in decreased fuel efficiency and potential engine damage.
5. Temperature Sensor
The engine temperature sensor monitors the coolant temperature. An incorrect reading can affect the engine's combustion process, leading to suboptimal fuel efficiency and potential engine damage.
#elautoengineering &trading plc
#taxiyee #elsabi microfinance

ውድ ደንበኞቻችን አሮጌውን አመት ለመሰናበት እና አዲስ ጅምሮችን ለመቀበል ጊዜው አሁን ነው። የእርስዎ አዎንታዊ ድጋፍ ለኛ አንቀሳቃሽ ኃይል ሆኖልናል። መጪው አዲስ አመት በስኬት እና በደስታ የተሞላ እንዲሆንሎ እንመኛለን! መልካም አዲስ አመት, ኤል-አውቶ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/ግ/ማ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻Dear customers it’s time to bid farewell to the old year and welcome new beginnings. Your positive energy has been a driving force for us. Wishing you a Happy New Year filled with success and happiness! Best wishes,🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
# Elauto
#ELASBI
#TAXIYE
# Elauto
#ELASBI
#TAXIYE
❤7👎4👍1