Elauto Engineering & Trading Plc_ Official Channel
1.52K subscribers
131 photos
6 videos
1 file
29 links
Welcome to Elauto Engineering & Trading PLC! 🚗⚡️

We are thrilled to have you here! Elauto is your trusted partner in automotive innovation, offering top-quality vehicles, cutting-edge technology, and exceptional service.
Download Telegram
ኤል አውቶ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ
በጥራት ያመረታቸውን ቼሪ አሪዞ 5(CHERY ARIZO 5 2023 MODEL) መኪኖቸ መስፈርት ላሟሉ ነባር ደምበኞቹ ለማስረከብ በዝግጅት ላይ ነው።https://t.me/elautoengineering
👍151🥱1
👍9🥱1
ውድ ደንበኞቻችን
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላባደሮች ቀን በሰላም አደረሰዎ!
ስለ ድርጅታችን ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል የቴሌግራምና ፌስቡክ ቻናላችንን https://www.facebook.com/102250641760662/ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ!
👍52👏2🥱1
Channel name was changed to «Elauto Engineering & Trading Plc_ Official Channel»
ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል !
👍7😇32👎1
ምቹ እና ቅንጡ ቼሪ አሪዞ 5 መኪኖቻችን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በስራ ላይ!!!Our comfortable and luxurious Chery arizo 5 cars at work on the streets of Addis Ababa!!!
👍10🙏8👎2👏1😁1
👍11👎4🖕21
Addis Ababa Streets in action .Assembled By Elauto ...Have a nice trip
👏5👍2😁1
ስለ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ በጥቂቱ

በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 100 ሺ የሚሆኑ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እንዳሉ ቢነገርም ለነዚህ ተሽከርካሪዎች የሀይል መሙያ ጣቢያዎች ግን አናሳ መሆናቸው ይነገራል።

መንግስትም በ10 ዓመቱ ስትራቴጂክ እቅዱ ውስጥ በአዲስ አበባ 1,176 እንዲሁም በክልል ከተሞች 1,050 በአጠቃላይ በሀገሪቱ 2,226 ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎችን ለማቋቋም እቅድ አስቀምጧል።

በቅርቡም ቶታል ኢነርጂስ በአዲስ አበባ ለቶታል ኢነርጂስ መጀመሪያ የሆነውን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ ከፍቷል።

በቦሌ ኤርፖርት መንገድ ላይ ወይም ቦሌ ማተሚያ በመባል የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው ሀይል መሙያ ለሁሉም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አይነቶች የሚሰራ ሲሆን በ አንዴ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ቻርጅ የማድረግ አቅም አለው።

ይህ ከ100,000 በላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ያላትና ቁጥሩም በፍጥነት እያደገ ለመጣባት ነገር ግን ውስን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ ማድረጊያ መሠረተ ልማት ላላት ኢትዮጵያ ትልቅ እርምጃ ነው ተብሏል።
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ አደራረግ ምን ይመስላል?

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV) እንደ ተሽከርካሪው አሰራር በሁለት የተለያዩ መንገዶች ቻርጅ ሊደረግ ይችላል።

#AC (Alternating Current) ቻርጀሮች (ከ 3.7 KVA እስከ 43 KVA የሚደርስ ኃይል ያላቸው) ተሽከርካሪዎቻቸውን ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ላይ አድርገው መሙላት ለሚፈልጉ ግለሰቦች ተስማሚ ናቸው። እነዚህ ቻርጀሮች በዋነኛነት በቤት ውስጥ፣ በስራ ቦታ እና በፓርኪንግ ውስጥ ይገኛሉ።

#DC (Direct Current)  ቻርጀሮች ደግሞ ከAC ቻርጀሮች ከፍ ያለ ሃይል መሙላት ( ከ24 kW እስከ 350 kW) ይችላሉ። ከፍተኛው ኃይል (350KW) በአሁኑ ጊዜ በጥቂት ተሽከርካሪዎች ላይ ብቻ ይገኛል።


ቻርጅ ለማድረግ ምን ያህል ሰዓት ይፈጃል?

የDC (Direct Current)  ቻርጀሮች በፍጥነት ቻርጅ መሙላት ለሚፈልጉ የኤሌክትሪክ ተሽከካሪ ባለቤቶች ይበልጥ ተስማሚ ሲሆኑ ለአንድ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ወደ 80% ሀይል ለመሙላት ከ20 ደቂቃ እስከ 1 ሰአት ይወስዳሉ። 

በተቃራኒው ደግሞ በ Alternating Current ቻርጀሮች የሚሞሉ ተሽከርካሪዎች በዝግታ እና መካከለኛ ፍጥነት ሀይል ይሞላሉ። በዝግታ ሲባልም ከ10-14 ሰዓታትን እንዲሁም በመካከለኛው የፍጥነት ወሰን ከ4 እስከ 6 ሰዓታት ይፈጃል

በቅርቡ በመዲናዋ የተመረቀው የቶታል ኢነርጂስ የ AC እና DC ቻርጅ ማገናኛዎችን (ቻርጀሮች) ሲኖሩት፤ በዚህም ሁሉንም የተሽከርካሪ አይነቶች ያገለግላል ተብሏል።

ቶታል ኢነርጂዎች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከ20% እስከ 80% እንዲሞሉ ይመክራል። ምክንያቱም ከ 80% በላይ በሚሞሉ ጊዜ ቻርጅ የማድረግ ፍጥነት በእጅጉ እንደሚቀንስ እና እንደውም ከ 80% እስከ 100% ለመድረስ የሚወስደው ጊዜ ከ 20% ወደ 80% ለመድረስ ከሚወስደው ጊዜ ጋር ይመሳሰላል ሲል ኩባንያው አስረድቷል።

ምንጭ #Tikvah Ethiopia
  #EV
#www.elautoas.com #elsabi #Taxiye @Elauto engineering and Trading Plc
@https://www.facebook.com/Elautoengineering

Teltonika-Energy
HOW MUCH TIME DOES IT TAKE TO CHARGE AN ELECTRIC CAR? IT DEPENDS. | Teltonika
Charging an EV can take anywhere from minutes to hours, depending on the type of battery and other
4👍1
👍21
በ7.7 ሚሊየን ዶላር ለገበያ የሚቀርበው የዓለማችን ውድና ቅንጡ መኪና

አዲሱ የሬድቡል ቅንጡ መኪና በሰዓት 350 ኪሎ ሜትር መጓዝ ይችላል። 3 ዓመታት 15 “RB17 ሃይፐርካር” መኪናዎች ብቻ የሚመረቱ ሲሆን ሁሉም ከወዲሁ ተሸጠዋል።

ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3SgCcZD

አል ዐይን ኒውስ
በ7.7 ሚሊየን ዶላር ለገበያ የሚቀርበው የዓለማችን ውድና ቅንጡ መኪና
3 ዓመታት 15 “RB17 ሃይፐርካር” መኪናዎች ብቻ የሚመረቱ ሲሆን ሁሉም ከወዲሁ ተሸጠዋል @elautoengineering @taxiye @elsabi
👍3
Live stream finished (12 seconds)