አቢሲኒያ ባንክ ፕሮፌሰር አስራት ወ/የስ ቅርንጫፍ የሚገኝበት
አድራሻ 4 ኪሎ እሪበከንቱ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ፊትለፊት

❤12
በማህበር ስም አካውንት ለመክፈት የሚያስፈልጉ ሰነዶች ዝርዝር
የታደሰ ንግድ ፈቃድ
ንግድ ምዝገባ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር( TIN no)
መመስረቻ መተዳደሪያ እና ቃለ ጉባኤ
እና የፈራሚ መታወቀያ
የታደሰ ንግድ ፈቃድ
ንግድ ምዝገባ
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር( TIN no)
መመስረቻ መተዳደሪያ እና ቃለ ጉባኤ
እና የፈራሚ መታወቀያ
❤20👍16
ስማችሁ ከዚህ በታች ያለ መኪና ለመውሰድ አቢሲንያ ባንክ በሂደት ላይ ላላችሁ እና የባንክ አካውንት ያልከአፈታችሁ የተሰጣችሁ ጊዜ ያለፈ ስለሆነ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ 28/02/2018 አካውንት ከፍታችሁ እንድታሳውቁን። ይህ ካልሆነ ግን መስፈርት ካሟሉ ማህበራት ጋር ብቻ ሂደቱን የምናጠናቅቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
👍24❤15👎11🥱4
ዜና ህዳር 11/2018
ኤልኔት ኢንቬስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ ከኖርዌዩ ሙንጃ ግሩፕ ጋር የአብሮነት የንግድ ስራ ግንኙነት ውል ተፈራረሙ።
ዛሬ 11/03/2018 ዓ.ም በማርዮት ሆቴል የኖርዌይ እና የኬንያ አምባሳደሮች የኤልኔት ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ የስራ ሀላፊዎች የላዳ ታክሲ ማህበር አመራሮች እና ተወካዮች ከ30 በላይ የሚድያ አብላትና ባለሞያዎች በተገኙበት ኤልኔት ኢንቬስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ ከኖርዌዩ ሙንጃ ግሩፕ ጋር የአብሮነት የንግድ ስራ ግንኙነት ውል የተፈራረሙ ሲሆን የኤልኔት ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ ፕሬዝዳንት እና ባለቤት ኢንጂነር ቶኪቻ አለማየሁ እና የሙንጃ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚስተር አንድርያስ ስቩር በዋናነት ለታክሲ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለማቅረብ እና በዘርፉ ያለውን ከፍተኛ ፍላጎት ማርካት የሚችል የውል ስምምነቱን ተፈራርመዋል ። ኢንጂነር ቶኪቻ በመክፈቻ ንግግራቸው በአንድ ጊዜ 500 የኤሌክትሪክ መኪኖችን ወደሀገር ማስገባት የሚያስችል ስምምነት ላይ የደረስን ሲሆን ይህንንም በየወሩ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል አቅም ላይ የተመሰረት በመሆኑ በተለይ ዛሬ የአብሮነት ስምምነት የሚፈርመው ድርጅት ከፍተኛ አቅም ያለውና ከጎረቤታችን ኬንያ ጋርም በዘርፉ ላይ እየሰራ በመሆኑ ግንኙነታችን የበለጠ ሰፊ እና ሌሎች እድሎችንም የሚፈጥር በመሆኑ የዛሬው ስምምነታችንን ልዩ ያደርገዋል” ብለዋል። የሙንጃ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚስተር አንድርያስ ስቩር በበኩላቸው ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የታክሲ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ከኤልኔት ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ ጋር ዛሬ በዚ ደረጃ አምባሳደራችን በተገኙበት በመፈራረማችን ደስታ ይሰማናል “ያሉ ሲሆን አክለውም “ ድርጅታችን በኤሌክትሪክ መኪኖች እና ተዛማጅ አገልግሎት ላይ ሰፊ ልምድ እና አቅም ይዘን መተናል ። ኢትዮጵያ ደግሞ ብዙ አቅም አላት ይህንን አቅም የታክሲ ዘርፉን የሚጠቅም ብቻ ሳይሆን በአዲስ አበባ እና በክልል የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን በመትከል ከፍተኛ አገልግሎት መስጠጥም የሚያስችል ስምምነት ጭምር በመሆኑ ደስተኛ ነን” ብለዋል።
በመጨረሻም የኤልኔት ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ ፕሬዝዳንት ኢንጂነር ቶክቻ አለማየሁ የኖርዌ በኢትዮጵያ አምባሳደር ሚስተር ስትያን ክርስቲያንሰን የመዝጊያ ንግግር እንዲያደርጉ ጋብዘዋቸዋል። አምባሳደ አምባሳደር ሚስተር ስትያን ክርስቲያንሰን “ሙንጃ ግሩፕ በኬንያ የጀመረውን ትልቅ ስራ በትልቋ ሀግር ኢትዮጵያ ላይም በዚህ ደረጃ ትልቅ ስራ ለመስራት ስምምነት ደረጃ በመድረሳቹ እንኳን ደስ ያላቹ በማለት ደስታቸውን የገለፁ ሲሆን የዛሬው ስምምነት ከኤክትሪክ መኪና አቅርቦትም በላይ ሰፊ ትርጉም ያለውናየኖርዌይ ኬንያ እና ኢትዮጵያ የሶስትዮሽ ስምምነትም ስለሚያድግ ለተግባራዊነቱ ሁሉም የሚመለከተውን ስራ በትኩረት እንዲሰራ እገዛ የምናደርግ ሲሆን በኢትዮጵያ የኬንያ አምባሳደርም ይህንንኑ ስራ ግብ እንዲመታ የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ ተስፋ አደርጋለሁ” በማለት በድጋሚ እንኳን ደስ ያላቹ መልኽጥእጨውኝ አሽጠልእልፈውእል።
በዚህ የፊርማ ስነስረት ላይ የኤልኔት ፋውንዴሽን መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚስ ጀሲካ ፋውንዴሽኑ የበጎ አድራጎት ድርጅት እንደመሆኑ ከገቢው መካከል ኤልኔት ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ካምፓኒ ከሚገኙ ድርጅቶች ትርፍ ላይ የሚደጎም እና በርካታ የበጎ አድራጎት ስራዎችን እየሰራ ያለ መሆኑን በማስታወስ የዛሬውም ስምምነት ግብ እና ትሩፋቱ ለፋውንዴሽናችንም አቅም የሚፈጥር በመሆኑ ሁለቱንም የስምምነቱ አካል በማመስገን እንኳን ደስ አላቹ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

❤21👍12💩4😁2👎1
📣 Elauto is now on X!
Dear all, we are happy to announce that Elauto Engineering & Trading PLC has opened its official X (Twitter) account.
Follow us and stay updated with our daily posts, news, and company activities.
Let’s grow our digital presence together!
https://x.com/ElautoPlc
If you want it in Amharic too, just say the word!

X (formerly Twitter)
Elauto Engineering and Trading Plc (@ElautoPlc) on X
Driving Ethiopia’s mobility future
Electric Vehicles • CNG • Charging Infrastructure • Automotive Sales & Service Innovation, Quality & Sustainable Transport

❤16👎8
🔗 Visit our Website: www.elautoas.com
📘 Follow us on Facebook: https://web.facebook.com/Elautoengineering
📢 Join our Telegram Channel: https://t.me/elautoengineering
#Elauto #DireDawa #Ethiopia #AutomotiveIndustry #Manufacturing #USinEthiopia #FranceInEthiopia #Investment #FTZ

👍13❤6👎4👏2🥰1