E-Lab Jai
እስቲ እቺን app አውርዷት
Firstly በ termux በጣም ብዙ data , file, setup እሰራበታለው እንዲሁም ከ ሌላ ስልክ ላይ ላይ የምፈልገውን FILE Access ማረግ ችያለው እነኚን ለመስራት video ተመልከቱ ። እኔ ደሞ እንደ menu የሚሆናቹ photo እልክላችኋለሁ ።
እንደተለመደው ፍላጎታቸው በ reaction አሳዩኝ 🫡
እንደተለመደው ፍላጎታቸው በ reaction አሳዩኝ 🫡
❤17👍6🥰2
E-Lab Jai
Download Link https://f-droid.org/repo/com.termux_1022.apk
Download ያደረጋችሁ እስኪ Comment Screenshot 🟢
ከኛ ጋር መሆናችሁን መለያ እንድሆን Reaction 👍
ከኛ ጋር መሆናችሁን መለያ እንድሆን Reaction 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🔥2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🔥2
በPython Telegram Bot
ሰርታችሁ HOST ማድረግያ ቦታ ያጣችሁ Comment ላይ ንገሩኝ
10 ⭐/Months
3$/Year is Cheapest
ሰርታችሁ HOST ማድረግያ ቦታ ያጣችሁ Comment ላይ ንገሩኝ
10 ⭐/Months
3$/Year is Cheapest
🤔2❤1👍1
🤔 በሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) የተሰራች ሚኒስትር የሾመችው ሀገር🤔
መስከረም 3/2018 ዓ.ም አልባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራች ሚኒስትር በመሾም በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡
የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤዲ ራማ ሙስናን ለመታገል በሚል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የተሰራች ሚኒስትር በካቢኔያቸው ማካተታቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስሪት የሆነችው ሚኒስትር 'ዲዬላ' የሚል ስያሜ የተሰጣት ሲሆን፥ 'ጸሀይ' የሚል ትርጉም እንዳለው ተነግሯል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ባህላዊ ልብስ ለብሳ የምትታየውን ሚኒስትር ባስተዋወቁበት መልዕክታቸው፥ የጉቦና የእጅ ጥምዘዛ ማስፈራሪያዎች ስጋት የለባትም ነው ያሉት፡፡
የመንግስትን ስራዎች የሚያከናውኑ ተቋማትንና ኩባንያዎችን ለመምረጥ የሚከናወኑ ጨረታዎችን ለመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጣት ሲሆን፥ የመንግስትን ስራዎች ቀልጣፋ ለማድረግና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እገዛ እንደምታደርግ ታምኖባታል፡፡
የኤ አይ ስሪቷ ሚኒስትር ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶች በመጠቀም ከማይክሮሶፍት ኩባንያ ጋር በመተባበር የበለጸገች መሆኗን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
በአሁኑ ጊዜ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ማሽኖች የሰውን የማሰብ ችሎታ የሚጠይቁ ተግባራትን እንዲፈጽሙ እያስቻለ በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ እንዳለ ይነገራል፡፡
Credit:viaFanabc
🔅 Share @Elabcode ✅

Credit:
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭4❤2👀2🤯1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
E-Lab Jai
እስቲ እቺን app አውርዷት
ይህ የ termux እና የ LINUX እንደ menu የሚጠቅም ነው A to Z command ነው።
በደንብ ተመልከቱት
reaction እንዳይረሳ 🫡
በደንብ ተመልከቱት
reaction እንዳይረሳ 🫡
❤4🤔3
Family የሆነ እንደ Referal Event
💠 200 invite ይፈለጋል እና 200 invite ከሞላ Giveaway ይኖረናል
💠 Register: https://growth.gebeya.com/s/yebunnaz9
💠 Register ማድረግ ብቻ ነው 200 ሰው ደሞ ትንሽ ነው 3 Channels ላይ ስለሆነ ቶሎ ይሞላል
📝 Note: Giveaway በ invite Link ለምመዘገቡ ብቻ በውድድር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Gebeya Marketing & Sales Tools
Gebeya Marketing & Sales Tools - Affiliate Management & Analytics Platform
Comprehensive marketing and sales tools for affiliate management, analytics, UTM tracking, and performance optimization. Built by Gebeya for modern businesses.
❤2👍1
Bybit ያላቹ ኢቺን ነገር ስሯት
5$ ለሆነሰው በመላክ ነው Task
ከዛ መልሳችሁ መቀበል
ስትልኩ 5.05 አድርጉ
Reward 2.5$✅
Reward in 3 Days Proof in Comment
5$ ለሆነሰው በመላክ ነው Task
ከዛ መልሳችሁ መቀበል
ስትልኩ 5.05 አድርጉ
Reward 2.5$
Reward in 3 Days Proof in Comment
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1🔥1
E-Lab Jai
Bybit ያላቹ ኢቺን ነገር ስሯት 5$ ለሆነሰው በመላክ ነው Task ከዛ መልሳችሁ መቀበል ስትልኩ 5.05 አድርጉ Reward 2.5$ ✅ Reward in 3 Days Proof in Comment
የዚን ስራ አሰራር video ትፈልጋላችሁ ? እና ከብዙ ሰው ጋር ብትቀያየሩ ብዙ ታተርፋላቹ ደሞ ለምታቁት እና ለምታምኑት ተላላኩ🫡👍
👍6🔥1
E-Lab Jai
የዚን ስራ አሰራር video ትፈልጋላችሁ ? እና ከብዙ ሰው ጋር ብትቀያየሩ ብዙ ታተርፋላቹ ደሞ ለምታቁት እና ለምታምኑት ተላላኩ🫡👍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Video Guide
Bybit ያላቹ እንዳያመልጣቹ Free Money/Free 400 birr ነው
የምትልኩለት ወይም የምታምኑት ሰው ካጣቹ እኔ እተባበራቹሀለው ።
👉
referal code ሲጠይቃቹ ይሄን አስገቡ just በ invitation እንደገባቹቹ እንዲታወቅ ብቻ ነው።
Bybit ያላቹ እንዳያመልጣቹ Free Money/Free 400 birr ነው
የምትልኩለት ወይም የምታምኑት ሰው ካጣቹ እኔ እተባበራቹሀለው ።
👉
RLGAKKN 👈referal code ሲጠይቃቹ ይሄን አስገቡ just በ invitation እንደገባቹቹ እንዲታወቅ ብቻ ነው።
❤2👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Family 12 ተፈታኞች ካላችሁ ውጤት እንዴት ነው በReaction ግለፁልን እስኪ
8.4% = Eligible🟢
91.6% = Not Eligible🐸
እናንተስ ? ከየቱ ናችሁ😐
8.4% = Eligible
91.6% = Not Eligible
እናንተስ ? ከየቱ ናችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7❤1👍1🤩1
base.apk
158.5 KB
Share: @Elabcode
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3❤1👍1
E-Lab Jai
Photo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM