E-Lab Jai
18.2K subscribers
314 photos
22 videos
2 files
139 links
E-Lab Tech || Digital Insights
Educational platform for technical analysis, market concepts, and digital trends. We provide resources for learning and research. No financial advice.
Download Telegram
የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6. t.me/EAESbot
7. @ESSLCEResultbot

መልካም ዕድል ተመኘን🙌🏼
2
✉️✉️ Telegram Automation✉️✉️

👤 Account = Ban/Unban
📺 Channel = Ban/Unban
👤 Group = BAN/Unban

Channel & Group Memebrs ማሳደግ 🟢

እና ሌላ 5️⃣2️⃣ ብዙ Future Screenshot ላይ አለ 🟢

TERMUX SCRIPT መግዛት የምትፈልጉ DM @Agegnewu0102


PRICE = 10$

8 ሰው መግዛት የምፈልግ እና ስከፍል ብቻ ነው Script የምልክላችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥱4
ከእኔ ጋር የ Passport ስራ የሰራችሁ እና የተቀበላችሁ Comment ላይ አሳውቁኝ እስኪ

ከእንግድህ እኔ አላሰራችሁም በቃ እኔ ሰላሜን እፈልጋለሁ 🙏 Failed ካረገ አረገ ነው
🙉3💔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😱 Fam Fam ይሄነገር አሁኑኑ ሞክሩት በ6 ቻንስ 2.7 $ አገኘሁ እንደሌሎቹ ፌኮች ተሽከርክሮ ትንሹ ላይ የሚቆም አይደለም

በብዛት 1$ ነው ሚሰጠው

አሁኑኑ ቫይራል ሳይወጣ ሞክሩት በኋላ የሚገባላቹ ሰው ላይገኝ ይችልላ

ሚኒመም ዊዝድሮው 2$ ብቻ

https://www.lcai-a.club/#/pages/login/register/index?invitationCode=6DR16D
ከ አሁን ጀምረን 2018 ተቀበልን 2017 አሁን አምና አልነው።
መልካም አዲስ አመት የተባረከ ዘመን ያርግልን።
5🔥3👍1
HASH Mining Bot

Hash ወደ USDT ቀይራችሁ ማውጣት ትችላላችሁ

Automatic Payment
Min Withdrawal 0.18$


https://t.me/secretminerbot?start=990586
👍3
🌐 Invite Friends & Earn Rewards!

📊 Here’s how it works:

Earn 0.05 USD for active refer you bring to our bot!
Earn 10% of your referral's earnings from tasks.
Earn 5% on each deposit made by your referrals.

🔗 Your referral link: https://t.me/adclickersbot?start=7348631392

📌 Reminder: Invite real people only. Avoid fake or duplicate accounts to prevent penalties or bans.

Let’s grow your network and increase your earnings! 🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Gemini_2.5

Google አዲስ የAI Image generator ሞዴሉን ይፋ አደረገ🫡
፣ ይሄ ሞዴል ከOpenAI Gpt-4o Image Generator እና ከሌሎች የAI Image generator ሞዴሎች ጋር ሲነፃፀር በጣም የተሻለ
😳 ሲሆን ይሄም ሞዴል ተጠቃሚዎች ቀላል ቃላቶችን ብቻ በመጠቀም የተለያዩ ፎቶዎችን Edit ማድረግ የሚያስችል 🫡፣ በተጨማሪም የአንድን ፎቶ Different Angle ፎቶ Accurate በሆነ መልኩ Generate ሊያደርግ የሚችል ሞዴል ነዉ ፣ መጠቀም የምትፈልጉ ካላቹ
Google AI Studio
ዉስጥ በመግባት መጠቀም ትችላላቹ ነገር ግን Limit አለዉ ለFree users 🫡

Reaction ቀነሰ🫡
👍53
ስለ Hacker እና Hacking ማወቅ ትፈልጋላችሁ ?
ትንሽ ስለሚያለፋ ጥሩ reaction ካየው እና comment ላይ እንፈልጋለን ካላቹ እንጀምራለን 🫡
አንተ ማነህ ካላቹኝ የ INSA cyber security ተመራቂ ነኝ።
🔥31🤯1253👏3🤝2🥰1😁1🏆1🫡1
E-Lab Jai
እስቲ እቺን app አውርዷት
Firstly በ termux በጣም ብዙ data , file, setup እሰራበታለው እንዲሁም ከ ሌላ ስልክ ላይ ላይ የምፈልገውን FILE Access ማረግ ችያለው እነኚን ለመስራት video ተመልከቱ ። እኔ ደሞ እንደ menu የሚሆናቹ photo እልክላችኋለሁ ።
እንደተለመደው ፍላጎታቸው በ reaction አሳዩኝ 🫡
17👍6🥰2
E-Lab Jai
Download Link https://f-droid.org/repo/com.termux_1022.apk
Download ያደረጋችሁ እስኪ Comment Screenshot 🟢

ከኛ ጋር መሆናችሁን መለያ እንድሆን Reaction 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🔥2
E-Lab Jai
Download ያደረጋችሁ እስኪ Comment Screenshot 🟢 ከኛ ጋር መሆናችሁን መለያ እንድሆን Reaction 👍
https://f-droid.org/repo/com.termux_1022.apk


ከዝህ ያወረዳችሁት ነው ይበልጥ የምጠቅመው


Play/app Store ያለው ይለያል
👍21
Bybit = P2P BACK 🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍72🔥2
በPython Telegram Bot

ሰርታችሁ HOST ማድረግያ ቦታ ያጣችሁ Comment ላይ ንገሩኝ

10 /Months
3$/Year is Cheapest
🤔21👍1
🤔 በሰው ሰራሽ አስተውሎት(AI) የተሰራች ሚኒስትር የሾመችው ሀገር🤔

መስከረም 3/2018 ዓ.ም አልባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የተሰራች ሚኒስትር በመሾም በዓለም የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡

የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤዲ ራማ ሙስናን ለመታገል በሚል በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የተሰራች ሚኒስትር በካቢኔያቸው ማካተታቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡

የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስሪት የሆነችው ሚኒስትር 'ዲዬላ' የሚል ስያሜ የተሰጣት ሲሆን፥ 'ጸሀይ' የሚል ትርጉም እንዳለው ተነግሯል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ባህላዊ ልብስ ለብሳ የምትታየውን ሚኒስትር ባስተዋወቁበት መልዕክታቸው፥ የጉቦና የእጅ ጥምዘዛ ማስፈራሪያዎች ስጋት የለባትም ነው ያሉት፡፡

የመንግስትን ስራዎች የሚያከናውኑ ተቋማትንና ኩባንያዎችን ለመምረጥ የሚከናወኑ ጨረታዎችን ለመቆጣጠር ኃላፊነት የተሰጣት ሲሆን፥ የመንግስትን ስራዎች ቀልጣፋ ለማድረግና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እገዛ እንደምታደርግ ታምኖባታል፡፡

የኤ አይ ስሪቷ ሚኒስትር ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤቶች በመጠቀም ከማይክሮሶፍት ኩባንያ ጋር በመተባበር የበለጸገች መሆኗን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡

በአሁኑ ጊዜ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ማሽኖች የሰውን የማሰብ ችሎታ የሚጠይቁ ተግባራትን እንዲፈጽሙ እያስቻለ በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ እንዳለ ይነገራል፡፡




Credit:viaFanabc

🔅Share @Elabcode
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭42👀2🤯1
2024 January & February = 700 Birr

2023 Location Group = 300 Birr

Old Groups


DM @Agegnewu0102
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM