ELA TECH💡
172K subscribers
1K photos
26 videos
410 files
897 links
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ

ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT

በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

ይሄን አንድ ጊዜ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 👇
Download Telegram
ከአንድ አመት በላይ internet connection የተቋረጠባቸው የአማራ ክልል ከተሞች ከትናንት ጀምሮ connection ማግኘታቸው ተገለፀ።

በፀጥታ ችግር ምክነያት በእንዳንድ የሀገሪቱ ቦታዎች network connection ሙሉ ለሙሉ ተቋርጦ ቆይቶ ነበር።

ተቋርጦ የነበረባቸው 19 ከተሞች ሲሆኑ እነሱም:-
🙌ደሴ
🙌ባህር ዳር
🙌ጎንደር
🙌ወልዲያ
🙌ኮምቦልቻ
🙌ጋሸና
🙌ሰቆጣ-
🙌ቡሬ
🙌ባቲ
🙌ደብረ ብርሃን
🙌ገንዳውሃ
🙌ከሚሴ
🙌ፍኖተ ሰላም
🙌ደባርቅ
🙌ደብረ ማርቆስ
🙌ደብረ ታቦር
🙌ደጀን
🙌ሁመራ እና
🙌እንጅባራ ናቸው።
ከትናንት ጀምሮ እነዚህ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ኢንተርኔት ማግኘታቸው ተገልጿል።
Source #TikvahEthiopia

Welcome back our families!!