ጥርሴንም ውሰጂው ደርበሽ ሳቂበት
ልቤንም ውሰጂው ደርበሽ ኑሪበት
አይኔን ብቻ ተይልኝ አንቺን👁 እንዳይበት🤭
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
❤️ @Ei_du 💙
ልቤንም ውሰጂው ደርበሽ ኑሪበት
አይኔን ብቻ ተይልኝ አንቺን
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁131❤45👌25❤🔥12👀9
💛Best Profile Pictures💛
ጥርሴንም ውሰጂው ደርበሽ ሳቂበት ልቤንም ውሰጂው ደርበሽ ኑሪበት አይኔን ብቻ ተይልኝ አንቺን 👁 እንዳይበት🤭 https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q ❤️ @Ei_du 💙
ጥርሴንም ውሰደው ደርበህ ሳቅበት
ልቤንም ውሰደው ደርበህ ኑርበት
አይኔን👁 ብቻ ተውልኝ አንተን እንዳይበት🤭
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
❤️ @Ei_du 💙
ልቤንም ውሰደው ደርበህ ኑርበት
አይኔን
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁107❤58💯17🤷♀7💔7🤔2
በጣም የምንወደው ሰው ችላ ሲለን
በጣም አስከፊ ነገር ነው ከዛ የባሰው ግን
እኛ ምንም እንዳልመሰለን ለማስመሰል ስንሞክር ነው❤️🩹
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
❤️ @Ei_du 💙
በጣም አስከፊ ነገር ነው ከዛ የባሰው ግን
እኛ ምንም እንዳልመሰለን ለማስመሰል ስንሞክር ነው
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢146💔75❤37🥰11👍10👌9😁8💯2
ይዤህ ጥፍት ብል እራቅ ካለ ቦታ
ሰው ከሌለበት እኔና አንተ ብቻ
ደረትህ ላይ ተኝቼ ክንድህን ብንተራሰው
ትንፋሽህን ተንፍሼ አይንህን እያየው
አለምን ብንተዋት ጊዜን አቁመነው
ቢያሻን እየበላን
ሲያሻን እየጠጣን
ያሻንን አድርገን
በርቀት በቦታ
በሰዉ ጫጫታ
የተፈተነውን ይህን ፍቅራችንን ❤️🩹
ምናለ ብንክሰው
ጆሮ ዳባ አልብሰን ልባችንን ብቻ ብናስተናግደው
የፍቅራችንን ጥግ ኖረን ብንኖረው
እንኳንስ ሰዉ እንኳንስ ጨረቃ
ይቀናብን ነበር ምንተኛበት ሶፋ🛋
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤134😁25👌21🤷♀14💔14💯4🎉2
ከልቡ ወዶህ ወዶህ የጠላህ ሰው
ልቡ ላይ በሰጠህ ቦታ ቆፍሮ ይቀብርሀል⚰️
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
❤️ @Ei_du 💙
ልቡ ላይ በሰጠህ ቦታ ቆፍሮ ይቀብርሀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯197👌45❤38❤🔥6💔6
አንቺ ብቻ ጠንካራ ሁኚ እንጂ
ሁሉም በሂደት ይሆናል እሽ
ሁሉም ነገር ደግሞ ይረሳል የኔ ጠንካራ💪
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
❤️ @Ei_du 💙
ሁሉም በሂደት ይሆናል እሽ
ሁሉም ነገር ደግሞ ይረሳል የኔ ጠንካራ
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤204👌25💯19👍8😁3
Dear best friend አንድ ማወቅ ያለብሽ ነገር ሌላ ነገሬን ከሰው ጋር ልካፈል እችላለሁ
አንቺን ግን እንዳታስቢው☺️
ለጓደኛቹህ ላኩላት😍
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
❤️ @Ei_du 💙
አንቺን ግን እንዳታስቢው☺️
ለጓደኛቹህ ላኩላት
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤130😁21🥰11🤔4👀2
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ገብርኤል
ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
❤236🙏96🤔6
በጣም አስጨናቂ ሁኔታ ላይ ሆኜ
ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታቃለህ
ብዬ በልቤ አስበዋለሁ እና ፈጥኖ ይደርስልኛል
እና እሱ ይመጣል እናንተ ግን ሁሌም
በንፁህ ልባችሁ አስቡት እና ሙሉ እምነት አድርጉበት ላንተ ትቼዋለሁ በሉት
ፈጥኖ ደራሽ ነው ገብርኤልን ምስክር ነኝ!!🙌
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
ቅዱስ ገብርኤል አንተ ታቃለህ
ብዬ በልቤ አስበዋለሁ እና ፈጥኖ ይደርስልኛል
እና እሱ ይመጣል እናንተ ግን ሁሌም
በንፁህ ልባችሁ አስቡት እና ሙሉ እምነት አድርጉበት ላንተ ትቼዋለሁ በሉት
ፈጥኖ ደራሽ ነው ገብርኤልን ምስክር ነኝ!!🙌
https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
💛 @Ei_du 💛
❤335🙏83🥰15💯9😁6👌6👍4😢4✍3