ሰኪነቱል ሩህ🖤
487 subscribers
43 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
በፊት አንባቢ በነበርኩበት ጊዜ reaction እና ፅሁፍ ምን አገናኛቸዉ ዝምብለዉ አይፅፉም እል ነበር ለካ በራስ ሲደርስ ይታወቃል
አረ አበረታቱኝስ ብዙ ሀሳቦች አሉኝ🙂
😁5🔥2🥰2
ሰኪነቱል ሩህ🖤
በፊት አንባቢ በነበርኩበት ጊዜ reaction እና ፅሁፍ ምን አገናኛቸዉ ዝምብለዉ አይፅፉም እል ነበር ለካ በራስ ሲደርስ ይታወቃል አረ አበረታቱኝስ ብዙ ሀሳቦች አሉኝ🙂
ምድርን እኩል ዘርግርቶልን ሳለ
የሰማይን ጠብታ ለመሬታችን ምግብ ማብቀያ ለኛም እዝነትን ማግኛ ይሆን ዘንድ አላደለዉም ትላላችሁ

ሰአታትን ጊዜያቶችን መስጠቱ ወደሱ ከመመለስ እንዴት አገደን

እስቲ አሁን ያለዉ ሀለታችን ምን ላይ ይሁን ቁርአን አልያም............

እ.. . ኔ .. ን ... ጃ

تسباحو على خير❤️
5🤷1
Technology መቼም አያስደንቀኝም

Chocolate download አድርጌ እስካልበላዉ ድረስ🤌
😁9🤔1
የሱና ፃም ለላጤያንስ 🗣


ነገ ሰኞ ነዉ ኒያችሁን አሳምሩ🫶
👍4🔥1
ዝምታ ባልተነካ ጎን ሲሆን ሰዎዊነት
በተነካ በቆሰለ ጎን ደግሞ አዎቂነት
ብሎ በተፃፈ ርዕስ ስር ዝምብ ቃም ብሎ የተፃፈ የህዝብ ፅሁፍ አይቼ ከትላንት ጀምሮ ሲያጅበኝ ነበር

ህዝቤ ግን በሰላም ነዉ ትግእስቱ አፍንጫዉ ጋር የደረሰዉ ሆ😭
😁4🥰1
እዉነት ታምራለች
ዉበቷ ግን ለሁሉም ግልፅ አልሆነም
የመታየት ስልጣን ለጥቂቶቹ ብቻ አንግሳለች
ክብሯን ጠበቅ አድርጋ ስሜቷን ሸሽታለሽ

እዉነት ታምራለች
ጌታዎን ተመክታ መንገዱን አልፋለች
ታድያ ለምን ብላ ትገላለጣለች
ይሄ አለም እንደሚያልፍ ጠንቅቃ ታዉቃለች
እዉነት ታምራለች

የስልጣን ምሰሶ በኔ ላይ ቢያርፍ ኖሮ
ለ 1ቀን የአለም እንስቶች የዚን ጨርቅ መሳይ የሀያእ ግርዶሽን በነሱ ላይ እሾም ነበር ሰላምና መስከንም በነሱ ላይ ይንገዎለል ይሆን ይሆናል
7🥰1
ከይቅርታ በሗላ ግን የነበረዉ ቅርበት እንደነበረዉ ይሆናል ?

የሆነ ድንበር ያደረግንበት ነገር ላይ ጥሰዉ ከገቡ በሗላ
ላለማድረግ ምክንያት ያስቀመጥንበት ተግባር ላይ ወደዉ ሲገኙ
ከአካላችን ዘልቆ ልባችን ከደማበት ነገር በሗላ እንዴት ነዉ ይቅርታ የሚያብሰዉ

ልናወራ ልንስቅ ልንጫወት እንችል ይሆናል ግን በተሰባበረዉ የልብ ስባሪ መዉደድ ግን እኔጃ
🤷‍♀

አስቡት የጋዛን ህዝብ
1 ቤተሰብ በሙሉ ያለሀቅ ከጠፋ በሗላ
ልጅ ከእናት ከተነጠለ እህት ወንድሟን ካጣች በሗላ
ህፃናት መኖር ሳይጀምሩ ከሞቱ በሗላ

ይቅርታ ምንም ማድረግ ስላልቻልን
ይቅርታ ማድረግ እየቻልን ችላ ስላልን
ይቅርታ በዱኣ እንኳን አብረናቹ ስላልሆንን
ብንላቸዉ የምር ይቅርታችን እነሱ ጋር ለዉጥ ያመጣ ይሆን
ኸሊቁ ከላይ ሲመለከት ልቦቻችንን ምን ያኽል እንደነደኑ ታዝቦ አዝኖብን ቢሆንስ
ህምምምምም💔
💔4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምንም እንኳን ትራምፕ ወዲያውኑ ጥቃት እንዲያቆም እስራኤልን ቢጣራም, ዛሬ ላይ ጋዛ ከባዱን ጊዜ እያሳለፈች ነው።
ህፃናት እንደቅጠል እየረገፉ ነው።
ዛሬ የጋዛ ውሎ ከባድ ነበር
@STRONG_IMAN
😭8
ቀኑ ዘንበል ሲል ሁኔታዎች ገልበጥ ብለዉ የፊታቸዉን ለመለየት ስትቸገር

ያቀናኛል ያልከዉ መስመር ተጣሞ ስታየዉ

መደገፍያ ያልከዉ ምርኩዝ ከጎንህ
ባታገኘዉ

የመልካም ብድሩ መሰበር ነዉና
ሳታዝን ሳታፍር አላህን ተጠጋ

መዳበር ካለበት ነገር ቢኖር ከረህማን ጋር የማንሾካሸክ ጥፍጥናን ነዉ
ሰዎች በመኝታቸዉ ደገፍ ባሉ ሰአት ለማይተኛዉ ኸሊቅ ተንፍስለት
ሸክምህ ሲወርድ በግልፅ ይታይሃል🫶
🔥5👍1
በነገራችን ላይ መርሳት የሚባል ነገር የለም መተዉ እንጂ 😮‍💨
💔5
ተጨንቀን ተጠበን ተባልተን ተሰብረን የምንዎጋለት የምንካራተትለት ዱንያ
ፍሬዉ ሲሰምርና ዉጤቱ ሲያብብ ምናልባት እኛን አያካትትም💔

ፍሬዉ አፍርቶ ዉጤቱን ከሚበሉት አላህ ያድርገን 🖤
5🙏3
ማስመሰል አካል ቢኖረዉ ኖሮ የሚመስለዉ ቲክቶክ የሚሰሩትን ሰዎች ነበር
የቲክቶክ ህይወት አራምባና ቆምቦ ያልሆነባቸዉ ከአብዛኛሆቹ ጥቂቶቹ ናቸዉ
የሚፖስተዉ ሌላ የሚኖረዉ ሌላ
ማየት ማመን ነዉ የሚሉት የኢትዮዽያ አሽቋላጭ ቃል በቲክቶክ መንደር ገለዉ ቀብረዉቷል
ያየነዉ መልካሟን የሚኖሩት ሸሩዎን


ብቻ ግን follow repost like የምታደርጉትን ሰዎች ለዩ
ነገ አላህ ፊት follow ባደረግነዉ like አድርገን ባለፍነዉ repost ብለን ለሌሎች ላሳወቅነዉ እያንዳንዷ ነገር ተጠያቂ ነንና
😁4😭3🔥2
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሰሞኑ ፀሃይ የግብፅ እጅ እንዳለበት የሚሰማኝ 😫
😭3🤷‍♀2
ከብዙ ጊዜ መጠፋፋት በሗላ ጓደኛዬ እቤቴ ልጠይቀኝ ከታናሽ እህቷ ጋር መጣች

እህቷ ከትንሿ እህቴ ጋር እኔም ከጓደኛዬ ጋር ሆነን መጫወት ማዉጋት ጀመርን

ከትንሽ ቆይታ በሗላ እኔ ወደ ማዕድ ማቀራረብ ጓደኛዬም ወደ ቲክቶክ አለም ተፈተለክን

ታድያ በድንገት ከዚ በፊት አብራን መድረሳ የደረሰችዉን ሌላኛዎን ጓደኛችን በscreenኡ ስር በዘፈን ስትወዛወዝ የቀረፀችዉ ምስል ደረሳት

እኔም ሳየዉ እሷም ስታሳየኝ ተደናግጠን ነበር
አላህ ይመልሳት ብዬ ሾለክ አልኩኝ
ጓደኛዬ ግን በጣም በንዴት እና በቁጣ እንዴት በዘፈን እያለች መንጎራደድ ስሟን ማጠልሸት ጀመረች

ከዛ ግን በአመታት የምትበልጣት ትንሿ እህቷ አንቺ እቤት ብቻችንን ስንሆን ዘፈን ታዳምጪ ትጨፉሪ አይደል ብላ በንዴቷ ላይ ሌላ ድንጋጤ አዘነበችባት

እና ሁለታችንም ያንን ርዕስ ዘግተን በሌላ ጉዳይ መሽጉል ሆነን ተሸኛኘን
ምን ተማራቹበት እስኪ🫴
😁5🤔1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «ከብዙ ጊዜ መጠፋፋት በሗላ ጓደኛዬ እቤቴ ልጠይቀኝ ከታናሽ እህቷ ጋር መጣች እህቷ ከትንሿ እህቴ ጋር እኔም ከጓደኛዬ ጋር ሆነን መጫወት ማዉጋት ጀመርን ከትንሽ ቆይታ በሗላ እኔ ወደ ማዕድ ማቀራረብ ጓደኛዬም ወደ ቲክቶክ አለም ተፈተለክን ታድያ በድንገት ከዚ በፊት አብራን መድረሳ የደረሰችዉን ሌላኛዎን ጓደኛችን በscreenኡ ስር በዘፈን ስትወዛወዝ የቀረፀችዉ ምስል ደረሳት እኔም ሳየዉ…»
ሰኪነቱል ሩህ🖤
ከብዙ ጊዜ መጠፋፋት በሗላ ጓደኛዬ እቤቴ ልጠይቀኝ ከታናሽ እህቷ ጋር መጣች እህቷ ከትንሿ እህቴ ጋር እኔም ከጓደኛዬ ጋር ሆነን መጫወት ማዉጋት ጀመርን ከትንሽ ቆይታ በሗላ እኔ ወደ ማዕድ ማቀራረብ ጓደኛዬም ወደ ቲክቶክ አለም ተፈተለክን ታድያ በድንገት ከዚ በፊት አብራን መድረሳ የደረሰችዉን ሌላኛዎን ጓደኛችን በscreenኡ ስር በዘፈን ስትወዛወዝ የቀረፀችዉ ምስል ደረሳት እኔም ሳየዉ…
ብቻሽን ለፍሊፊ ያለኝ እኔ😭

እኔ ግን ምን አሰብሽ ብትሉኝ
ሁላችንም የሰራናቸዉ ወይም የምንሰራቸዉ ወንጀሎች ከመሞታችን በፊት በቪድዮ ብናይ ምናልባት ሰዎችን መተቸት እናቆም ነበር
እላለዉ

እኛ የምንሰራዉን ድብቅ ወንጀሎች እነሱ በእዉኑ አለም ስላንፀባረቁት የኛ ተሸሽጎ የቀረዉ ትክክል ነዉ ማለት አይደለም
እነሱ ግልፅ አወጡት እንጂ ያዉ ያዉ ነዉ


በሰዎች ላይ መፍረድ ያቆምኩት የፈረድኩባቸዉን ሰዎች ሆኜ ስገኝ ነዉ💔

በፈረድኩት ልክ ተሰፍሮ ተሰቶኛል
ምናልባት እኮ እነሱ የእኛን ተቺዎች ወንጀል አላህ እንዲያዩት ቢያደርግ ኖሮ ከኛም የባሰ አለ ብለዉ በአፎቻቸዉ ባንጠባጠቡን ነበር🥲

ልክ ናቸዉ እያልኩኝ አይደለም ነገር ግን እኛም ልክ አይደለንም ለማለት ነዉ

ቀልብን እንዳሻዉ ሚገለባብጠዉ ጀሊል
ባለንበት እንድንፀና ያግዘን እንጂ እኛማ ከነፈሰበት ነፋሽ ከተቀመጠበት ተቀማጭ ነን


ማድረግ የምንችለዉ ነገር ከሌለ በቀልባችን ጠልተን በዱኣችን አንርሳቸዉ

🖤
9🔥1
የምፖስተዉን ፅሑፍ በ20 ሰዎች ብቻ ነዉ የሚታየዉ የተቀሩት አይነስ*ር ናቸዉ እንዴ jk🫶

እቺም ቻናል ሆና ምቀኛ በዛባት😆
😁8🤣1
Them: ጉንፋን እኮ ቀላል በሽታ ነዉ ጠንከር በይ

ሸሃዳ ያስያዘኝ እኔ 😭



የተዋበ ጁመኣ🫶
😁7😭1
የእኛ ሆነዉ የማይረዱን፣ የእኛ ሆነዉ የማያስቡልን የእኛ ሆነዉ የማያዝኑልን፣የእኛ ሆነዉ የእኛ ያልሆኑ ሰዎች ጋር ያለንን ኮንትራት እንደመቅደድ የመሰለ እፎይታ የለም🫰
🔥42