.
Today dua
ደስተኛ የሚያደርጋችሁንና ቢሆንልኝ ብላችሁ የምትመኙትን ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ።❤️🩹
صباح النور
Today dua
ደስተኛ የሚያደርጋችሁንና ቢሆንልኝ ብላችሁ የምትመኙትን ሁሉ አላህ ይወፍቃችሁ።❤️🩹
صباح النور
❤🔥9
ከዛሬዎ ቀን ትዘናጋላችሁን……?
ይኸዉ የዐረፍ ቀን የዛሬዎ ቀን መጣላችሁ ጌታችዉ ወደእናንተ ቀርቦ በሚሰማችሁ እለት ህመም ስብራታችሁን እየዘረዘራችሁ አላህዬ በሉት
በዱአችሁ 🥹🫶
አልደከማችሁም……?
አልተሰበራችሁም……?
አልታመማችሁም……?
ያጣችሁ የነጣችሁ………
አይደላቹምን……?
…አልተገፋችሁም
አልወደቃችሁም ………?
አልከሰራችሁም………?
ለልቦቻችሁ ሰላምን አልተመኛችሁምን………?
ወንጀልስ አልታከታችሁም……?
ያልሆናችሁት ምን አለ……?
ይኸዉ የዐረፍ ቀን የዛሬዎ ቀን መጣላችሁ ጌታችዉ ወደእናንተ ቀርቦ በሚሰማችሁ እለት ህመም ስብራታችሁን እየዘረዘራችሁ አላህዬ በሉት
በዱአችሁ 🥹🫶
🔥6
عيد مبارك، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال، وجعل أيامكم فرحاً وسعادة، وكل عام وأنتم بخير 🌙
صباح الخير
صباح الخير
🥰4🎉1
✅ፈገግታ ይሸውደኛል ..💔 መንገዴ ላይ ያጠቃኝ ሁሉ ፈገግታውን ተጠቅሞ ነው የጣለኝ። የጎዳኝ ሁሉ ከጀርባዬ ሰንዝሮ ነው.....
ፈገግታ ስስ ጎኔ ነው !!
ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ አጥፍቼ የሚስቅልኝ አልነበረም፤ ወድቄ ፈገግ ብሎ አባብሎኝ የሚያውቅ ኖሮ አያውቅም።
ፈገግ እያለ የሚታገል ይጥለኛል ።
ፈገግታ ካየሁ ትግሉ የምር አይመስለኝም። አቅፎ ሰላም የሚለኝ ልቡ የሚወደኝ ይመስለኛl.......
እናት እና አባቴ ተደባብረው ፈገግ ብለው ሲጨዋወቱ አይቼ አላውቅም። ወንድም እና እህቴ አታለው ይዘው ቀጥተውኝ አያውቁም።
ቤተሰቦቼ ቀጥተኛ ነበሩ !
ፀባቸው ፊት ለፊት ነው። ቅሬታቸው ፊታቸው ላይ ይነበባል ።
ከተሰማቸው ስሜት ርቀው አያስመስሉም!
አይወደኝም የምለው ሰው ቀረብ ብሎ ለስለስ ብሎ ካዋራኝ ጋሻዬን ጦሬን እጥላለሁ። ስልት ያለው ጥላቻ አይገባኝም .....❣
አባቴ አጥፍቼ እንዳይመታኝ ከተማፀንኩት ይቅርታ አደረጎልኝ፥ አረሳስቶ መቶኝ አያውቅም ።
✅የተጣላሁት ሰው ፈግግ ብሎ ካወራኝ ይቅር ብሎኝ ነው የሚመስለኝ። ፈገግ እያሉ ክፋት የሚጎነጎኑ ሰዎች ሳይጥሉኝ ቀርተው አያውቁም....🥀
በርግጥ የሰው ልጅ መሸነፍያ ሰፍራ አያጣም!......🩶

💔10💯6
Btw በጠዋት ተነስቶ ምግብ ማብሰል የሚወድ ባል 50 % የመህር ቅናሽ ሊደረግለት ይገባል😌
صباح الورد
صباح الورد
😁16🔥4💯1🫡1
ምናልባት ማንነቴን ለማደስ የከፈትኩት የስሜት መዎዠቄን ለመቅረፍ የተንደፋንደፍኩበት ምርጡ ቻናሌ ይሆን ይሆናል
ማንነቴ እና ንግግሬ ካልተጣጣመ ንግግሬን መከተል ምርጫቹ እንዲሆን ነበር ሃሳቤ
መሸሸግያ አድርጌ ስለያዝኩት መሰለኝ መሆን የምፈልገዉን ሲያንፀባርቅ በጉልህ አይቸዎለዉ
አሁን ግን ትንሽ እረፍት ሳያስፈልገኝ አልቀረም
እና ከጠበቃችሁኝ እና ከሰበራችሁ ኢንሻኣላህ ተመልሼ ምመጣበት ቀን ቅርብ ይሆናል
በዱአችሁ አስታዉሱኝ🫶
ማንነቴ እና ንግግሬ ካልተጣጣመ ንግግሬን መከተል ምርጫቹ እንዲሆን ነበር ሃሳቤ
መሸሸግያ አድርጌ ስለያዝኩት መሰለኝ መሆን የምፈልገዉን ሲያንፀባርቅ በጉልህ አይቸዎለዉ
አሁን ግን ትንሽ እረፍት ሳያስፈልገኝ አልቀረም
እና ከጠበቃችሁኝ እና ከሰበራችሁ ኢንሻኣላህ ተመልሼ ምመጣበት ቀን ቅርብ ይሆናል
በዱአችሁ አስታዉሱኝ🫶
💔11😢2
አሰላሙ አለይኩም
ርቄ ለመሄድ አልቻልኩም እንቅፋቴ ከእናንተ ሊበልጥብኝ አልቻለም መንገዴ ሰፊ ቢሆንም ወደ እናንተ መመለሻዉ እንዳይጠብ ሰጋኹኝ
እና
መመለስ ይፈቀድልኛል………?🥹
ርቄ ለመሄድ አልቻልኩም እንቅፋቴ ከእናንተ ሊበልጥብኝ አልቻለም መንገዴ ሰፊ ቢሆንም ወደ እናንተ መመለሻዉ እንዳይጠብ ሰጋኹኝ
እና
መመለስ ይፈቀድልኛል………?🥹
🥰12💔1
ከተረዳሁት
አንድ አንድ ሰዎች ጉድፍህን የሚያነሱልህ ሸክምህን ለማቅለል አስበው አይደለም.... ጉድፍ እንዳለብህ ለማስታወስ እንጂ....እጅህን ሲይዙህም የምርም ሊደግፉህ ፈልገው ሳይሆን እጃቸው መስራት አለመስራቱን ሊሞክሩብህ ነው....
ለቅፅበት ከያዙህ በኃላ ለአፍታ እንኳን ሳያስቡ ይለቁሀል....ገደል አፋፍ ላይ ብትሆን እንኳን ግድ አይሰጣቸውም....
ሸክሜን አራገፉልኝ ብለህ ሳትጨርስ ቦታ ቀይረው መልሰው ያሸክሙሀል...ከማጅራትህ አውርደው በእጅህ ይሰጡሀል....በቃ ማድረግ የሚችሉት ይሄንን ብቻ ነው"
መጨረሻዉን ብናዉቅ ስንት ማንጀምራቸዉ መንገዶች እንደነበሩ
ብቻ ህመሙንም መድሃኒቱንም ለፈጠረዉ ጀባር በሰብር ማእዘን ተደግፈን መቆየትን የመሰለ ጠጋኝ የለም
አብሽሩ🫂

🥰6❤🔥4
እኔ፦ ያ አላህ! ዛሬ በጣም ፍሬያማ እንድሆን እርዳኝ። 🤲
ለማጥናት ስልኬን ከፈትኩ... 📚
ከ30 ደቂቃ በኋላ፦
የድመት ቪዲዮዎችን እያየሁ ነው። 🐱😂
እኔ ብቻ ነኝ ከስልኬ ጋር ጂሃድ የገባዉት😫
ለማጥናት ስልኬን ከፈትኩ... 📚
ከ30 ደቂቃ በኋላ፦
የድመት ቪዲዮዎችን እያየሁ ነው። 🐱😂
እኔ ብቻ ነኝ ከስልኬ ጋር ጂሃድ የገባዉት😫
😁19💔2
ሰኪነቱል ሩህ🖤
እኔ፦ ያ አላህ! ዛሬ በጣም ፍሬያማ እንድሆን እርዳኝ። 🤲 ለማጥናት ስልኬን ከፈትኩ... 📚 ከ30 ደቂቃ በኋላ፦ የድመት ቪዲዮዎችን እያየሁ ነው። 🐱😂 እኔ ብቻ ነኝ ከስልኬ ጋር ጂሃድ የገባዉት😫
“ትንሽ ፈገግታ እንኳን ሰደቃ (sadaqah) ነዉ
share አረ ድፍን አድርጉኝ ተንጠልጥለን ቀረን እኮ😭
share አረ ድፍን አድርጉኝ ተንጠልጥለን ቀረን እኮ😭
😁10
Someone said
ሰው ፊት ቀና ቀጥ ብለህ ቁም፤ ጠንከር ብለህ ታይ
አላህ ፊት ግን አጎንብስ ውደቅ፣ ደካማነትህን አሳይ🧎♂➡️🤲🏼
صباح النور
ሰው ፊት ቀና ቀጥ ብለህ ቁም፤ ጠንከር ብለህ ታይ
አላህ ፊት ግን አጎንብስ ውደቅ፣ ደካማነትህን አሳይ🧎♂➡️🤲🏼
صباح النور
🥰15💯4
2 person left for 500 subscribers 🥹
አስደስቱኝ እና በዱኣ ላንበሽብሻቹ 🥲
አስደስቱኝ እና በዱኣ ላንበሽብሻቹ 🥲
🔥7
🤍
🤍
welcome
አክብራችሁኝ ስላስደሰታችሁኝ ከልብ አመሰግናለዉ
jezakumullah kheyr
500 ልቦች እዚህ አሉ
🤍
welcome
አክብራችሁኝ ስላስደሰታችሁኝ ከልብ አመሰግናለዉ
🤲 አላህ ያልተቋረጠ ደስታ ይስጣችው፣ የማይጠፋ ሰላም እና የሚረጋ ልብ ይስጣችው 🤍
🤲 አላህ ወንጀላችሁን ሁሉ ይማር፣ የምታውቁትንም የማታውቁትንም፣
ልባችሁንም ከሐዘንና ከጭንቀት ያንፃዉ🤍
🤲 አላህ የምጠብቁትንም ያልተጠበቃችሁትንም የስራና የርስት በሮችን ይክፈትላችው፣ በጊዜያችውና በእድሜያችው በረከት ይስጣችው 🌙
🤲 አላህ ከእያንዳንዱ ጭንቀት መውጫ፣ ከእያንዳንዱ ሐዘን መፍትሔ፣ ከእያንዳንዱ ዱዓ መልስ ይስጣችው 🤍
🤲 አላህ በማይተኛ ዓይኑ ይጠብቃችው፣ በዱንያም በአኺራም መልካም ይጻፍላቸው 🤍
jezakumullah kheyr
🥰14😍5🤗1