አወጣዉ አወረድኩኝ እና በስተመጨረሻም
"በእምባ እና ተሀጁድ መሀከል"
የሚል ጠቃሚ፣አስገራሚ እንዲሁም አጓጊ ታሪክ ወደእናንተ ለማቅረብ ተሰናድቻለዉ
መስማማታችሁን በተለመደዉ መስመር ጠቁሙኝ ❤️

🔥26❤🔥4👌4💔1
Some one said:
.
.
.
የመረረ ጥላቻ ከጥልቅ ፍቅር በኋላ የመጣ ነው..🥀
.
.
.
የመረረ ጥላቻ ከጥልቅ ፍቅር በኋላ የመጣ ነው..🥀
🔥20💯1🫡1
በእምባ እና ተሀጁድ መካከል
ክፍል 1
የጨለማዉ ዝምታ እና የንፋሱ ሽዉታ እንኳን በህይወት ያለን ሰዉን ቁስ አካልን ያስደምማል
የተሰጣት ማለፍ የማችለዉ ህግ ያለ ይመስል ለመዉጣት ትዳጠፋለች
የፈረደባትን ያቺን ጥቁር ሂጃብ ጣል አድርጋ ለመዉጣት ተሰናዳች
ከመዉጧቷ በፊት ሁሌም አዝካር ታደርጋለች የሚጠብቀኝን ማስታወስ ከሚጠብቀኝ በላይ ለኔ ይጠቅመኛል ነፍሴን ሞትን አስታዉስበታለዉ ትላለች
ሩሂ ረጅም አይደለችም አጭርም አትባልም አሪፍ ቁመና ደርበብ ካለ ሰዉነት ጋር ተሰታቷል ስትስቅ ህይወት ታደምቃለች ስትቆጣም አንበሳ ታስንቃለች ቶሎ አታኮርፍም ስታኮርፍ ግን ምድር በዎጠኝ ታስብላለች
ቆንጆ ናት ቀይ ፊት አይኖቿ ትላልቅ ቅንድቦቿ ትናንሽ ቢሆኑም የተቀነደቡ እስኪመስል ድረስ የተስተካከሉ ትንሽዬ አፍንጫ ከመካከለኛ ከንፈር ጋር ተገጥሞላታል
ሁሌ በዚ ሰአት ልክ
ሲጨላልም አለም ስትረጋጋ ፍጥረታት ለእረፍት ሲሰናዳ እሷ ግን ጉዞዎን ትጀምራለች
አትቅለበለብም ረጋ ያለች ናት ነገሮችን በቀጥታ ብቻ ሳይሆን በብዙ አቅጣጫ ታያለች አስተዎይ የሚል ስምንም አጎናፅፏታል
ታድያ ዛሬም እንደተለመደዉ ከእናቷ የቶሎ ነይ ትእዛዝ ተቀብላ ስትጣደፍ ወጣች
ታናሽ ወንድሟን ረያንን ተሸሽጋ ስለወጣች ዝናብ መምጣቱንም ዣንጥላ አለመያዟንም አላስተዎለችም
እያለች ከራሷ ጋር ስትሟገት የጠበቀችዉ ዝናብ አላሳፈራትም መሬቱን አራሰዉ
ድምፅ ይሰማታል አረ እናት ወዲህ ነኝ ተጠለይ እንጂ የሚል ጎርናና ድምፅ..........
ይቀጥላል

አይ ሩሂ ደንባራ ዣንጥላ እንኳን አትይዥም ይኸዉ ዝናቡም መጣልሽ
እያለች ከራሷ ጋር ስትሟገት የጠበቀችዉ ዝናብ አላሳፈራትም መሬቱን አራሰዉ
ድምፅ ይሰማታል አረ እናት ወዲህ ነኝ ተጠለይ እንጂ የሚል ጎርናና ድምፅ..........
ይቀጥላል
🔥11🥰7
ፈተናው በድንገት እንደደረሰብህ ሁሉ እፎይታም በድንገት ይመጣል፤ ስለዚህ አትጨነቅ፤ ባሪያውን የማይረሳ ጌታ አለህና 🤌❤️🩹
الحمد لله
الحمد لله
🥰9🔥4
በእምባ እና ተሀጁድ መካከል
ክፍል 2
ሩሂ ድምፁ ከመጣበት አቅጣጫ ተስፈንጥራ ሄደች
"አሰላሙ አለይኩም የጋሽ ተምኪን ልጅ ነሽ አይደል" አላት
ከመመለሷ በፊት ቀና ብላ አየችዉ ረጅም ሰዉ ጥቅጥቅ ካለ ፂም ጋር ወደሷ አጎንብሶ ሚመለከት ፊት አስተዎለች
ወአለይኩም ሰላም አይ አይደለሁም አለች scan አድርጋ ስጨርስ …………
መልስ አልሰጣትም ዝናቡ እስኪያባራ በዝምታ ተጠባበቁ ገና ማባራት ሲጀምር ኮቴዉን ሳያሰማ ሹልክ ብሎ ከአጠገቧ ሄደ
ሩሂ የተፈጥሮ አድናቂ ናት እያንዳንዱን የዝናብ ጠብታ አወራረድ ስታደንቅ ቆይታ መዳረሻ የሌለዉ ወኳን ጀመረች
አስፓልት አስፓልቱን አንዴ ደግሞ መንደር መንደሩን ስትሄድ በመንገዷ ላይ ያጋጠማትን ህፃን ስትስም ግማሹ ሲሸሻት ግማሹ ሲስቅላት ካልሆነ ደግሞ ሲሰድባት እያጤነች የቀኑን ግማሽ አጋምሳ ወደ ማታዉ ተሸጋገረች.......
ሁሌም እንደምታደርገዉ ከሰፈራቸዉ በሩሂ እይታ ብዙም ወደማይርቀዉ ተራራ ላይ ወታ የፀሀይን መግብያ ዝግጅት ታደመች
ላያት ሰዉ ደስተኛ ፍልቅልቅ ብትመስልም ሩሂ ግን ጠንካራ አልቃሻ እናም አዛኝ የዎህ ናት
ከታደመበችበት የተፈጥሮ ሽኝት አጨራረስ ሲያከትም ተነስታ ወደ ማደርያዎ እናቷ ቤት ሄደች
"ሩሂ መጣሽ በይ እነዛን እቃዎች እጠቢ ወጡን አማስይ እንዳያር ረያኔንም እያየሽዉ"
መጣዉ ብላ የሩሂን መልስ ሳትሰማ ከግቢዉ እየተጣደፈች ወጣች
ዉይ እማ ደግሞ እኔኮ 1 ነኝ ለስንት ቦታ ልድረስ ብላ ብታጉረመርምም መላሽ ስለሌላት የታዘዘችዉን ለመስራት ወደ ኪችን ገባች......
ግን እንደናቷ ቃል እና ትዕዛዝ ቀላል አልሆነላትም አንዴ ረያን ሲጠራት አንዴ ደግሞ እቃዉን ስታጥብ አንዴ ደግሞ ረያንን ስታባብል ወጥ የተባለዉን ትዕዛዝ እርግፍ አድርጋ ረሳችዉ እቃዉን አጣጥባ ረያንንም አስገብታ አስተኝታ ስትጨርስ የእናቷን መምጣት በጉጉት መጠባበቅ ጀመረች
ይቀጥላል…………

ጉዷን አላወቀች ምስኪን ሩሂ
ይቀጥላል…………
🔥9🥰3
አንድ አንድ ሰዎች የትም ቢሄዱ ደስታን ይፈጥራሉ.🤣
አንድ አንድ ሰዎች ደሞ የነሱ መሄድ በራሱ ደስታን ይፈጥራል🥲
አንድ አንድ ሰዎች ደሞ የነሱ መሄድ በራሱ ደስታን ይፈጥራል🥲
🔥14🍓5
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
🥰15💯2
Juma message
🔖ካፊር የነበረ ሰው በሕይወቱ የመጨረሻ ሰዓት ላይ ተውበት አድርጎ ፣ ከአላህ መልክተኛ 🤍 ጋር አብሮ በመዋጋት ተሰውቶ ፤ ለአላህ አንዲትም ሱጁድ ሳይሰግድ አላህ የተቀበለው ነበር።
ታዲያ አንተ እየሰገድክና ሩኩዕ እያደረግክ ተውበት ብታደርግ አላህ አይቀበለኝም ብለህ ታስባለህን?

🥰19
"አትርገሙት… እርሱኮ አላህና መልዕከተኛውን ያፈቅራል።" ረሱል
በየጊዜው መጠጥ እየጠጣ የሚገረፍ ሰሓባቸውን አስመልክቶ የተናገሩት ቃል ነበር… ታውቃለህ? ጊዜ ያዳልጣል ፣ ትናንትና ዛሬ አንድ ላትሆን ትችላለህ… ስሜትህ አሸንፎህ ኃጢያት ውስጥ ትዘፈቅ ይሆናል… ምናልባት ለመቁጠር የሚያዳግት ኃጢያት ውስጥ… ግን የአላህና የመልዕክተኛው ፍቅር ከውስጥህ አይለይ… መውደድህን ቀጥል… አንድ እለት ፍቅር በተግባር ይገለጣል… ውዴታህ ስሜትህን ያሸንፋል…

❤🔥11
አንዳንድ ሰዎች ግን አጀብ ያሰኛሉ...
አላህ ወፍቆት የ ፈጅር (ሱብሂ) ሰላት በጀመዐ ከሰገደ..
ዛሬ ፈጅር ላይ የነበረውን ብርድ አይተኸዋል..🥶 እያለ ላገኘው ሰው ማውራት ይወዳል.🗣
ያ አህባብ..
ድብቅ ወንጀል እንጂ
ድብቅ ኸይር ስራ የሌለን ደካማ የ አላህ ባሮች ነን,

ኸይር ስራችንን አላህ ካወቀልን በቂ ነው።🙌🏼
🥰12🫡1
በየቀኑ በሰላምና ጤና ስለምንቀበላቸው ቀናት ሁሉ ምስጋና ለአላህ ይሁን፤ አልሐምዱሊላህ!!
صباح النور
صباح النور
❤🔥15🥰3👏1
" ኢብሊስ መቶ... አላህን ስንቴ እየለመንከው
ምንም እንዳልተቀበለህ አታይም? ካለህ..
እኔ በዱዐዬ ጌታዬን እየተገዛሁ ነው በለው! "
#ኡብኑል_ጀውዚይ [ ረሂመሁላህ ]
ምንም እንዳልተቀበለህ አታይም? ካለህ..
እኔ በዱዐዬ ጌታዬን እየተገዛሁ ነው በለው! "
#ኡብኑል_ጀውዚይ [ ረሂመሁላህ ]
🥰17🤝3