እዉነተኝነት የጠፋ ቅርሳችን ነዉ ጠብቆ አስጠብቆ ለትዉልድ ማስረከብ ሀላፊነት ሲሆን
እሷን ለመቀለስ አመታት ሊፈጅ ይችል ይሆናል እሷን ለማፍረስ ግን የሰኣታት ስራ ሆኖ ይዉላል
እና ቀልቦቻችን እንዲሰክኑ ከአሁኑ ስንቃቸዉን ማሰባሰብ ለጋራ ጥቅም እንደመሆኑ መጠን የገቢ ማሰባሰቢያ ኮዱን ከስር አስቀምጬ ሁላቹም እንድተባበሩበት በራሳቹ ነፍስ ዎጂብ ሆኖባቹሃል
ኮዱም በተከበረዉ በረመዷን የወረደዉ ቅዱስ ቃሉን በየቀኑ ማንበብና ማጥናት ይሆናል
ይግባኝ እቀበላለዉ ምናልባት ይህን አድርጋቹህ ልቦቻቹህ ላይ የሰኪናን ጎጆ ካልቀለሳቹ !!!
ሰኪነቱልሩህ ግን ለነፍሳችን ማሳረፊያ ጎጆ ናት እሷን ለመቀለስ አመታት ሊፈጅ ይችል ይሆናል እሷን ለማፍረስ ግን የሰኣታት ስራ ሆኖ ይዉላል
እና ቀልቦቻችን እንዲሰክኑ ከአሁኑ ስንቃቸዉን ማሰባሰብ ለጋራ ጥቅም እንደመሆኑ መጠን የገቢ ማሰባሰቢያ ኮዱን ከስር አስቀምጬ ሁላቹም እንድተባበሩበት በራሳቹ ነፍስ ዎጂብ ሆኖባቹሃል
ኮዱም በተከበረዉ በረመዷን የወረደዉ ቅዱስ ቃሉን በየቀኑ ማንበብና ማጥናት ይሆናል
ይግባኝ
👌3🤗1
ሰኪና እና ሀያእ 1 የሆኑ እለት ምድር በወፍ ጫጫታ ብቻ ትከበብ ነበር
እስትንፋስ ሲዘምር አካላችን በተመስጦ ማዳመጥን ይወፈቅ ነበር
ነበር💔
🔥6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أني مسني الضر وأنت ارحم الراحمين ❤️🩹
❤2
ሀራም ቦታዉን የያዘ ይመስላል ሀላል በነጭ ባንዲራ የተሸነፈ መስሎ ይታያል
ሩሃችን ተለይቶ ጀሰዳችን ከላይ ቀርቶ ይንገዋለላል
እምነታችን ተሸርሽሮ ታች ወርዷል
ወቅቱን በሰአቱ ጠብቆ የሰገደ ሱናዎቹን የፆመ እንደ አሊም ታይቶ ተወስኗል
አእምሮኣችን ስራ ፈቶ የሰዎችን አይብ መቆጣጠር ከጀመረ ሰንበት ብለዎል
ሴት ሙስሊም በየ social media ማየታችን እምብዛም አያስጨንቀንም
አሁንም ግን እናማርራለን
ስራ ጠፋ ጤንነት እራቀኝ ወዳጆቼ ሸሹኝ ብለን መገሰፃችንን አናቆምም
ለሁሉም መድሃኒት ተሰቶን ሳለ እዉርነታችን ጋርዶናል
አሁን ነገም ወደፊትም የሚያነቃን ደወል እንጠብቃለን
የማብቂያ ደዉሉን እንዴት ዘነጋነዉ
ሰላታችንን ስናሳምር የመፍትሄ በሮችን ቁልፍ በእጃችን እየገባ መሆኑን አላስተዎልንም
ሰኪነቱል ሩህ የሚገኘዉ ወደሱ በመሸሽ አይደለምን?
ሽሹ ተጠጉ ተከለሉ እሱ ከሁሉም በላይ ጠባቂ ነዉና

❤4👍3🔥1
ላጤዎች ግን ምንድነዉ ማፆሙት
ከሁለቱም አለመሆን ይቻላል እንዴ
አለማግባትም አለመፆምም😅
ነገ ሰኞ ነዉ ኒያቹን አሳምሩ🙌
ከሁለቱም አለመሆን ይቻላል እንዴ
አለማግባትም አለመፆምም😅
ነገ ሰኞ ነዉ ኒያቹን አሳምሩ🙌
😁11💔4
በቴክኒክ ችግር ምክንያት ስርጭታችንን በመስተጓጎሉ ይቅርታን እየጠየቅን ነዳጃችንን እንዲሞላ በreaction አሙቁት እስቲ🫶
💔7💊4😭1
ሰኪነቱል ሩህ🖤
በቴክኒክ ችግር ምክንያት ስርጭታችንን በመስተጓጎሉ ይቅርታን እየጠየቅን ነዳጃችንን እንዲሞላ በreaction አሙቁት እስቲ🫶
"💔" ይህንን ያደረጋቹት ሰዎች ግን የምር አሳዘናችሁኝ
እንደዉም ለናንተ ስል ሰኪነቱል ሩህን በሌላ ቅርንጫፍ እናሰፋዎለን🤫
እንደዉም ለናንተ ስል ሰኪነቱል ሩህን በሌላ ቅርንጫፍ እናሰፋዎለን🤫
🤣7👍1🥰1
የክረምቱ ወር አልፎ በበጋው መጀመሪያ ይኸው ብቅ ብለናል!
የ2018 የመጀመሪያ ዙር
ኢኽላስ መድረክ
አለማዊ +ሸሪዓዊ ት/ት በሚል ርዕስ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራዎችን ይዞ የፊታችን እሁድ መስከረም 18 ጠዋት 3:00 በአንቢያ መስጂድ ግቢ ወደናንተ ይደርሳል።
📌ማሳሰቢያ፦ለሴቶች ብቻ (ለወጣት ሴት ተማሪዎች በልዩነት የተዘጋጀ )
💫አዘጋጅ፦ኢክላስ ጀመዓ
ጎሮ አንቢያ መስጅድ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/onlyiklas

🔥2❤1👍1
ሰኪነቱል ሩህ🖤
የክረምቱ ወር አልፎ በበጋው መጀመሪያ ይኸው ብቅ ብለናል! የ2018 የመጀመሪያ ዙር ኢኽላስ መድረክ አለማዊ +ሸሪዓዊ ት/ት በሚል ርዕስ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራዎችን ይዞ የፊታችን እሁድ መስከረም 18 ጠዋት 3:00 በአንቢያ መስጂድ ግቢ ወደናንተ ይደርሳል። 📌ማሳሰቢያ፦ለሴቶች ብቻ (ለወጣት ሴት ተማሪዎች በልዩነት የተዘጋጀ…
ካላቹበት ቦታ በመጓጓዣ ተጭናቹ መምጣት ትችላላቹ
እንግዶቻችን ስለምትሆኑ ስለመስተንግዶ አትጨነቁ
ለሴት እንስቶች በሙሉ ተጋብዛቹዎል🤌
እንግዶቻችን ስለምትሆኑ ስለመስተንግዶ አትጨነቁ
ለሴት እንስቶች በሙሉ ተጋብዛቹዎል🤌
❤5
በነገራችን ላይ አዎቂና ጥበበኛ ለመሆን
መፅሀፍ ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም ከሞኞችና አላዎቂ ሰዎች ጋር መቀማመጥ
ግድ ይላል 🙌
መፅሀፍ ማንበብ ብቻ በቂ አይደለም ከሞኞችና አላዎቂ ሰዎች ጋር መቀማመጥ
ግድ ይላል 🙌
😁10
መንቃት ባለብን ሰአት ተኝተን የህይወታችን ግማሹ ጊዜ አልፋል 💔
በመታገስ ዉስጥ ያለዉ የወርቅ መንጋ
በችኩልነታችንን በታትነነዎል 😫
መልካም የጁመኣ መዳረሻ
ሐሚስ ይሁንላቹ🙂
በመታገስ ዉስጥ ያለዉ የወርቅ መንጋ
በችኩልነታችንን በታትነነዎል 😫
መልካም የጁመኣ መዳረሻ
ሐሚስ ይሁንላቹ🙂
🥰4💔2🔥1
ሩሃችን መርጊያዎ ቁርአን ላይ እስከሆነች ድረስ መሬት የሚያናዉጥ አደጋ ቢከመርብን እንኳን ከመረጋጋት ወደሗላ አትልም
ልባችን በዚክር ብትጠመድ ከዉስዎስም በራቀችና ለጌታዎ ታዛዥ በሆነች ነበር
ዛሬ መንጋት ማምሸቱን ከኒእማዉ ብንቆጥረዉ ኖሮ አሁን የምናዝንበት ጉዳይ ከኢምንት ባልቆጠርነዉ ነበር
ምንልላችሁ ነዉ ሰብሩ የሆነ ጊዜ የተሻለ እኛ የተሻለ ቦታ መኖራችን አይቀር ነዉ በዱኣችሁ በርቱልኝ
ልባችን በዚክር ብትጠመድ ከዉስዎስም በራቀችና ለጌታዎ ታዛዥ በሆነች ነበር
ዛሬ መንጋት ማምሸቱን ከኒእማዉ ብንቆጥረዉ ኖሮ አሁን የምናዝንበት ጉዳይ ከኢምንት ባልቆጠርነዉ ነበር
ምንልላችሁ ነዉ ሰብሩ የሆነ ጊዜ የተሻለ እኛ የተሻለ ቦታ መኖራችን አይቀር ነዉ በዱኣችሁ በርቱልኝ
❤6👍1🔥1
በፊት አንባቢ በነበርኩበት ጊዜ reaction እና ፅሁፍ ምን አገናኛቸዉ ዝምብለዉ አይፅፉም እል ነበር ለካ በራስ ሲደርስ ይታወቃል
አረ አበረታቱኝስ ብዙ ሀሳቦች አሉኝ🙂
አረ አበረታቱኝስ ብዙ ሀሳቦች አሉኝ🙂
😁5🔥2🥰2
ሰኪነቱል ሩህ🖤
በፊት አንባቢ በነበርኩበት ጊዜ reaction እና ፅሁፍ ምን አገናኛቸዉ ዝምብለዉ አይፅፉም እል ነበር ለካ በራስ ሲደርስ ይታወቃል አረ አበረታቱኝስ ብዙ ሀሳቦች አሉኝ🙂
ምድርን እኩል ዘርግርቶልን ሳለ
የሰማይን ጠብታ ለመሬታችን ምግብ ማብቀያ ለኛም እዝነትን ማግኛ ይሆን ዘንድ አላደለዉም ትላላችሁ
ሰአታትን ጊዜያቶችን መስጠቱ ወደሱ ከመመለስ እንዴት አገደን
እስቲ አሁን ያለዉ ሀለታችን ምን ላይ ይሁን ቁርአን አልያም............
እ.. . ኔ .. ን ... ጃ
تسباحو على خير❤️
የሰማይን ጠብታ ለመሬታችን ምግብ ማብቀያ ለኛም እዝነትን ማግኛ ይሆን ዘንድ አላደለዉም ትላላችሁ
ሰአታትን ጊዜያቶችን መስጠቱ ወደሱ ከመመለስ እንዴት አገደን
እስቲ አሁን ያለዉ ሀለታችን ምን ላይ ይሁን ቁርአን አልያም............
እ.. . ኔ .. ን ... ጃ
تسباحو على خير❤️
❤5🤷1
ዝምታ ባልተነካ ጎን ሲሆን ሰዎዊነት
በተነካ በቆሰለ ጎን ደግሞ አዎቂነት
ብሎ በተፃፈ ርዕስ ስር ዝምብ ቃም ብሎ የተፃፈ የህዝብ ፅሁፍ አይቼ ከትላንት ጀምሮ ሲያጅበኝ ነበር
ህዝቤ ግን በሰላም ነዉ ትግእስቱ አፍንጫዉ ጋር የደረሰዉ ሆ😭
በተነካ በቆሰለ ጎን ደግሞ አዎቂነት
ብሎ በተፃፈ ርዕስ ስር ዝምብ ቃም ብሎ የተፃፈ የህዝብ ፅሁፍ አይቼ ከትላንት ጀምሮ ሲያጅበኝ ነበር
ህዝቤ ግን በሰላም ነዉ ትግእስቱ አፍንጫዉ ጋር የደረሰዉ ሆ😭
😁4🥰1