ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር
ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን
ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ
ያ! ሰላም 🤌
ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን
ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ
ያ! ሰላም 🤌
💯13
በሶላቱል ፈጅር በረካ አለ
የተዘናጉ ሰወች ደረጃዋን ቢያቁ እየዳኩ ይመጡ ነበር
ለህይወት ደስታ ለፊት ብርሀን ለሲሳይ ሰበብ የልብ እርጋታ የአላህ ዉዴታን ማገኛ ነች
ህልሞቻችሁን በሷ ዉስጥ ፈልጉ
የተዘናጉ ሰወች ደረጃዋን ቢያቁ እየዳኩ ይመጡ ነበር
ለህይወት ደስታ ለፊት ብርሀን ለሲሳይ ሰበብ የልብ እርጋታ የአላህ ዉዴታን ማገኛ ነች
ህልሞቻችሁን በሷ ዉስጥ ፈልጉ
🔥7👏1
.
ምናልባት ሁሌ ዱዓ ስታደርጉለት የነበረው
ነገር ልታገኙት በጣም ትንሽ ጊዜ ነው
የቀራችሁ....
እናም በመጨረሻው ሰዓት ተስፋ
እንዳትቆርጡ::❤️🩹
Jumma✨
ምናልባት ሁሌ ዱዓ ስታደርጉለት የነበረው
ነገር ልታገኙት በጣም ትንሽ ጊዜ ነው
የቀራችሁ....
እናም በመጨረሻው ሰዓት ተስፋ
እንዳትቆርጡ::❤️🩹
Jumma✨
👏7
✨አላህ መድሀኒት ለመሆን (መፍትሄ ለመፈለግ) በምትሞክሩበት ቦታ ላይ በሽታ (ችግር) ሆኖ ከመገኘት ይጠብቃችሁ🥀
❤🔥13
Someone said
ጌታዬ ሆይ! ለኔ መልካም ከሆነው ነገር ጋር ልቤን አቆራኝ፤ ለኔ የማይጠቅመኝ ከሆነ ደግሞ በሰላም አርቀው
ጌታዬ ሆይ! ለኔ መልካም ከሆነው ነገር ጋር ልቤን አቆራኝ፤ ለኔ የማይጠቅመኝ ከሆነ ደግሞ በሰላም አርቀው
💯14
አንዳንድ ሰዎች አሉ...
መጥፎ በሚባሉ ግዝያቶች ሁሉ አልፈዋል።
እጅግ አስቸጋሪ ሁኔትዎች ውስጥም ኖረዋል።
አሁን ሁሉም ነገር የተለመደ ሆኖባቸው በዝምታ ምናብ ውስጥ '' ምን አዲስ ነገር ይፈጠር ይሆን? '' በማለት በተስፋ መርከብ ላይ ቁጭ ብለው የሚጠባበቁ ብዙ ሰዎች አሉ።
አላህዬ የልብ መረጋጋትን ይስጣችሁ🤍
صباح الخير
መጥፎ በሚባሉ ግዝያቶች ሁሉ አልፈዋል።
እጅግ አስቸጋሪ ሁኔትዎች ውስጥም ኖረዋል።
አሁን ሁሉም ነገር የተለመደ ሆኖባቸው በዝምታ ምናብ ውስጥ '' ምን አዲስ ነገር ይፈጠር ይሆን? '' በማለት በተስፋ መርከብ ላይ ቁጭ ብለው የሚጠባበቁ ብዙ ሰዎች አሉ።
አላህዬ የልብ መረጋጋትን ይስጣችሁ🤍
صباح الخير
❤🔥8🔥3
አንድ ሲደመር አንድ ሁለት ሳይሆን
አንድ የሚሆንበት ሚስጥር
ትዳር ነው !😌
1የሚያገባ member ልጣ 😭
አንድ የሚሆንበት ሚስጥር
ትዳር ነው !😌
1የሚያገባ member ልጣ 😭
😁11👨💻1
የሚመራህን ምረጥ ስትባል ምክንያት እያበዛህ እድሉን ካልተጠቀምክበት፤ እነርሱ በመረጡልህ ለመመራት ትገደዳለህ.......
ለሚገባዉ መልእክት ነዉ 🙌
🔥8