ከሰው ጋር ማውራቱን አወራሁ አየሁት
መጫወት መሳቁን ሳቅኩኝ ተጫወትኩት
ጠገብኩ ከያይነቱ ደስታን ጎበኘሁት
በቡድን በግሌ ደስታን ተከተልኩት
መዝፈን መጨፈሩን ሁሉንም አየሁት
ላንተ ሳለቅስ ነው ሰላም ያገኘሁት
የኔ አላህ
የክስረት ብልጭልጭ ሞልቶ ቢተርፍ ባለም
ወደ አንተ እንደመቅረብ ደስታ ሚሆን የለም
صباح الخير
መጫወት መሳቁን ሳቅኩኝ ተጫወትኩት
ጠገብኩ ከያይነቱ ደስታን ጎበኘሁት
በቡድን በግሌ ደስታን ተከተልኩት
መዝፈን መጨፈሩን ሁሉንም አየሁት
ላንተ ሳለቅስ ነው ሰላም ያገኘሁት
የኔ አላህ
የክስረት ብልጭልጭ ሞልቶ ቢተርፍ ባለም
ወደ አንተ እንደመቅረብ ደስታ ሚሆን የለም
صباح الخير
🥰9
በዚህ ዘመን የትኛው ነገር ሱና እንደሆነ እየተማርን ያለነው
ለመተው ነው!😞
በዚህ ዘመን ፈትዋ እየጠየቅን ያለነው
ሸሪዐው አሳስቦን ሳይሆን....
ነገሮች እንዲቀሉን ለማድረግ ነው!
በዚ ዘመን አህካም የምንማረው
የትኛው ፈርድ ዋጂብ ጃኢዝ የሚለውን
ጠይቀን ጃኢዙን ለመስራት ነው....
አላህ ይድረስልን😣
.
.
ለመተው ነው!😞
በዚህ ዘመን ፈትዋ እየጠየቅን ያለነው
ሸሪዐው አሳስቦን ሳይሆን....
ነገሮች እንዲቀሉን ለማድረግ ነው!
በዚ ዘመን አህካም የምንማረው
የትኛው ፈርድ ዋጂብ ጃኢዝ የሚለውን
ጠይቀን ጃኢዙን ለመስራት ነው....
አላህ ይድረስልን😣
.
.
🔥6💔4
መጥፎ ሰው ላለመሆን
በ ዝምታ አብሮ መኖርን
መረጥን እንጂ ስንፈትናቸው
እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆየን... ❤️🩹
በ ዝምታ አብሮ መኖርን
መረጥን እንጂ ስንፈትናቸው
እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆየን... ❤️🩹
💯5🥰2
.
አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት::
ሁሌም ከአላህ ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ የፃፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም::
አብሽሩ❤️🩹
አላህ ያለው ላይቀር አላህ ያለው ላይሆን ነብሳችሁን አታስጨንቁት::
ሁሌም ከአላህ ጋር እስከሆንን ድረስ አላህ የፃፈልን ነገር ቢሆን እንጂ ምንም አያጋጥመንም::
አብሽሩ❤️🩹
🥰6🔥2
አንዳንዴ አሮጊት እንደሆንኩ ይሰማኛል በደንብ አልሰማም ብዙ ነገሮችን እረሳለሁ ጉልበቶቼ ይጮሃሉ even ለጥቂት ደቂቃ ዝም ካልኩ በዛው እንቅልፍ ይወስደኛል
ምን ተሻለን 😭
ምን ተሻለን 😭
😁22
ያለምንም ተርጓሚ ከአለማቱ ጌታ ጋር
ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን
ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ
ያ! ሰላም 🤌
ስለፈለግነዉ ነገር ማዉራት መቻላችን
ሲታሰብ በራሱ ልዩ ስሜት አለዉ
ያ! ሰላም 🤌
💯13
በሶላቱል ፈጅር በረካ አለ
የተዘናጉ ሰወች ደረጃዋን ቢያቁ እየዳኩ ይመጡ ነበር
ለህይወት ደስታ ለፊት ብርሀን ለሲሳይ ሰበብ የልብ እርጋታ የአላህ ዉዴታን ማገኛ ነች
ህልሞቻችሁን በሷ ዉስጥ ፈልጉ
የተዘናጉ ሰወች ደረጃዋን ቢያቁ እየዳኩ ይመጡ ነበር
ለህይወት ደስታ ለፊት ብርሀን ለሲሳይ ሰበብ የልብ እርጋታ የአላህ ዉዴታን ማገኛ ነች
ህልሞቻችሁን በሷ ዉስጥ ፈልጉ
🔥7👏1