ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.




በዱንያ ላይ ካሉት ነገሮች ሁሉ
አላህን የምታስቀድም ከሆነ እንዳሸነፍክ
እወቅ::🤌✨️


صباح الخير ☀️
🥰9
#ከተረዳሁት_5

አላህ በድንገተኛ አጋጣሚዎች እንዳይፈትናችሁ ፀልዩ። ድንገተኛ ነገሮች በሁሉም መልኩ ህመማቸው ከባድ ነው። ድንገተኛ ሞት፣ ድንገተኛ ማጣት፣ ድንገተኛ የሪዝቅ መቋረጥ፣ ድንገተኛ ሀዘን፣ ድንገተኛ መለያየት… በአጠቃላይ ድንገተኛ የነገሮች ለውጥ ፅኑ የውስጥ ህመም ያሳርፋሉ። ከነብዩ ዱዓዎች መሀል “ ጌታዪ ሆይ… ከድንገተኛ ቅጣትህ በአንተ እጠበቃለሁ።” የሚል ነበር። ከድንገት በጌታችሁ ተጠበቁ🤍
🔥10
ከአንደሉስ ሙስሊሞች ባህል መካከል አንድ ቤት ውስጥ የአሏህን ቃል የሀፈዘች ሴት ካለች ቤቱ ፊትለፊት የሚበራ ፋኖስ ይደረጋል።

ለቀልብም ለቤትም ብርሃን 💡

Sunday vibe
❤‍🔥6
አንድ ቀን ብር ልትልኩልኝ ትፈልጋላቹ ግን
እኔ የዛኔ ሀብታም ስለምሆን አልቀበላቹም..ስለዚህ ይሄን ጊዜ እንደ ጥሩ አጋጣሚ ተጠቀሙበት

አሁን ላኩልኝ!…🥀
😁9
ዱንያ የሰዓታት ትዕግሥት ናት።
ከዚያስ?

ከዚያማ ታልቃለች!

" ሐውድ ላይ እስክንገናኝ ታገሡ"
  ብለዋል ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ::
🥰7
የምትወዱት ሰው ሁሉም ነገር ተሳክቶለት ሲለፋለት የነበረው ነገር ተስተካክሎለት ደስተኛ ሆኖ እንደmaየት የሚያስደስት ነገር የለም ❤️
🔥3
‹ሐስቢየላህ!› በሚለው ቃል ተማምነን ከስንቱ ፍራቻ ድነናል

‹ማሻአላህ!› የሚለውን ቃል ተጠቅመን ሰንቱን ቅናት አባረናል፡፡

‹ለበጎ ነው› በሚል ቃል ተስፋ አድርገን ስንቱን ጉዞ ጨርሰናል፡፡

‹ሱብሓነላህ!› በሚለው ቃል ተገርመን ከስንቱ ጥላቻ ተርፈናል፡፡

‹አልሐምዱ ሊላህ› በሚለው ቃል ተንፍሰን ከስንቱ ህመም ተፈውሰናል፡፡

‹ላ ሐውላ ወላ ቁወተ ኢልላ ቢልላህ›ን ይዘን ከስንቱ ሐዘን ወጥተናል፡፡

‹ኢንና ሊላሂ ወኢንና ኢለይሂ ራጂዑን› ብለን ከስንቱ ጉዳት አገግመናል፡፡

እኛ በአላህ ሱ.ወ. የምናምንና የምንተማመን ሙስሊሞች ነን!!
🥰8
ሴት ብልህ ናት ወንድ መቀየር ትችላለች እያሉ ነው  ገደል የሚከቱሽ !

What about his mom & sister ወንድ ናቸው……?🥀
🤝5😁3💯1
#ከተረዳሁት_6

ኩራት ሳይሆን... እንደራሴ ሙድ መኖር የምር ፀዴ ነገር ነው ።

ብዙ ሰው ''ለራስ ክብር መስጠት እና ኩራት ይምተታበታል
ሰው ለማስደሰት አለመልፋት ኩራት አይደለም የአእምሮ እረፍት ነው።የማታምንበት ነገር  ላይ "አይሆንም" ማለት ኩራት አይደለም፤ ድንበር ማበጀት ነው።በራስህ መንገድ መጓዝ ኩራት አይደለም ለራስ ታማኝ መሆን ነው።

በሰው ሳይሆን በራሴ ሙድ መኖር ደስ ይelegal🙂



صباح الورد 🥀
👌7
من ترك شيأ لله عوضه الله خير منه....!

ነገርን ለአላህ የተወ ሰው፣
አላህ ከእሱ የተሻለ ነገር ይተካለታል 🤍
❤‍🔥7
~ የዋህ ብሎ ማለት

~ በአንድ ጉድጓድ ውስጥ ሁለት ጊዜ የወደቀ ነው።

አሊ ቢን አሊ ጣሊብ
💯9
ከአላህ የሚያርቅህ ስኬት ከንቱ ነው። የምስጋና ምንጣፍ የሚያስረሳህ ደስታ ትርጉም የለውም ትልቁ ስኬት .….ወደ ትዕቢት ሳይሆን ወደ ምስጋና መስገጃ የሚመራህ  ነው🤎
1🤝7🔥1
"ሁለቴ ተመሳሳይ ሰው አታገኝም፤ ተመሳሳይ ሰው ቢሆን እንኳን።"

                         ማህሙድ  ዳርዊሽ
💯5🤝1
'አንቺ ነፍሴ ሆይ! አሁን ብንሞት አላህ ፊት ምን ይዘን እንቀርባለን⁉️
💔5
some day u realize
ሚጎዳው ቃላቶቹ ሳየሆን ቃላቱ ከማን እንደወጣ ስታይ ነው.....
እረፉ የመጣላቹ ነገር ሁሉ አወራም።
እንደቀልድ ያላቹት ነገር ሰው ዘንድ ምን አይነት ትርጉም ምን ያህል ጥልቅ እንደሚሄድ አታቁም.......
እረፉ...
🍓6
maths ላይ መቀነስን ብቻ ነዉ እንዴ የተማራችሁት
yk መደመር ማባዛትም አለኮ(my channal)

ካልሆነ አጥፍቼዉ ነዉ ምጠፋዉfr😭
🤣6💔2😁1😭1
በስተመጨረሻም አልሀምዱ ሊላህ💍
.
.
.
.
.
.
.




ብዬ post ማደርግበት ቀን ናፈቀኝ  eko

እረ የት ነህ😩 (Sunday vibe)
🤣11👨‍💻2
ለወንድ አይደለም ለሴት ሚያስደነግጥ ቁንጅና ውበት ሊኖርሽ ይችላል ነገር ግን ካልቀራሽ(ሸሪዓዊ እውቀት) ከሌለሽ አይታየኝም ቁንጅናሽ። ጅህልና ሁሉንም ፀጋ ነው ሚሸፍነው። ቂርአትሽን አጥብቀሽ ያዢ!
👏10
.
ሚስጥረኛ ብዬ
ሚስጥሬን ብነግርሽ

ምስጥሯ ነው ብለሽ
በሚስጥር ተናገርሽ

ያ ሚስጥር በሚስጥር
ሲዞር ሲዞር ውሎ

በሚስጥር ነገሩኝ
ሚስጥር ነው ተብሎ
🤕💔
🔥5💔4🥰3😁1🤯1
.
Dua

ምንም አይነት side effect
የሌለው መድሀኒት❤️‍🩹
🥰13