ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
ሲጀመር ልባም ሴት ማለት
የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ናት😎
💯6🆒2🥰1
.
አንዳንድ ጊዜ ምድር ፈተናዋ ሲበዛ:መውደቃችን ሲበረታ:ተስፋችን ጭላንጭል እና ነጋችን በድን ሲሆንብን የሆነ መሸሸጊያ ሚሆኑን ሰዎች ቢኖሩን:ሮጠን ምናለቅስባቸው
ነብሳችንን ሚያረጋጉልን:ከሁሉ ነጥለው ሰላም በሚሰጥ እቅፋቸው ውስጥ የሚከቱን ሰዎች ቢኖሩ ምድር ሸክሟ ይቀንስ ነበር:💔

ሰላም... ለኛ ለብቻችን ለምንጠነክር❤️‍🩹
💔8
Someone said

.
መራቅን የሚያስተምርክ
በደንብ የቀረብከው ሰው ነው....
👌7
.
አልሀምዱሊላህ እያልን
እንዘልቃለን....❤️‍🩹

صباح النور 🍮
❤‍🔥4💯2
.
አደኩኝ መስለኝ የሰዎች ዱዓ ተቀይሮብኛል
አላህ ያሳድግሽ ማለቱን ትተው😁

ሷሊህ የሆነ ባል ይስጥሽ ማለት
ጀምረዋል😌
😁7
.some one said

«የተረጋጋ ነሽ፤ምንም ነገር
አይገርምሽም ለምንድነው?»

«ቢሆንስ ብዬ እፈራ የነበረው
ነገር ሁሉ ተፈጥሮዋል🙂
🔥5
አንዳንድ ነገሮችን!....
መያዝህ ህመም፤ መተውህ ደግሞ ጤና ነው....!
❤‍🔥3🔥2
.
..
በዝምታ ስለታገስኩ እያንዳንዱ ጊዜ፣ በፍርሃት ውስጥ ሆኜ ስለተራመድኩት እያንዳንዱ እርምጃ፣ እና እንደገና መነሳት ስለመረጥኩት እያንዳንዱ ቀን ለራሴ አመሰግናለው... ተስፋ ስላልቆረጠችው ነፍስ በትንሽ ቀዳዳ እንኳን ብርሃንን ላየችው አይኔ.... አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹

ለራሴ ብዙ እዳ አለብኝ... ወደ ትዕግስት፣ ወደ ጥንካሬ፣ ወደ ደግነት፣ በሚመጣው ነገር ሁልግዜ መሞከር ያስፈልገኛል🤌

صباح الخير
🔥4🏆3🥰1
🗣«ጓደኛሽ እስካሁን ልቧ የደነገጠለት
ወንድ የለም»?

«የኔዋ ጉድ ውሻና እብድ ስታይ ነው
ልቧ ሚደነግጠው»😫
😁9💔1
.
የምንችለውን ሁሉ እየሞከርን ነው::
ቀሪው ከአላህ ነው....🙌

أبشر🫰
🔥7
ዘፋኝና ዘፈን በበዛበት ዘመን ቁርዓን በሚያዳምጡ የአሏህ ባርያዎች ላይ
የአሏህ እዝነት ይውረድ🫰

ዘፈን ለሚያደምጡ አላህ
ሂዳያ ይስጣቸው🙌
🥰4🔥3💔1😭1
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «. .. በዝምታ ስለታገስኩ እያንዳንዱ ጊዜ፣ በፍርሃት ውስጥ ሆኜ ስለተራመድኩት እያንዳንዱ እርምጃ፣ እና እንደገና መነሳት ስለመረጥኩት እያንዳንዱ ቀን ለራሴ አመሰግናለው... ተስፋ ስላልቆረጠችው ነፍስ በትንሽ ቀዳዳ እንኳን ብርሃንን ላየችው አይኔ.... አልሀምዱሊላህ❤️‍🩹 ለራሴ ብዙ እዳ አለብኝ... ወደ ትዕግስት፣ ወደ ጥንካሬ፣ ወደ ደግነት፣ በሚመጣው ነገር ሁልግዜ መሞከር ያስፈልገኛል🤌 صباح…»
ለሁሉም ሰው 'መልካም' ለመሆን ስትሞክሩ  ለራሳቹህ 'ክፉ' እየሆናቹህ እንደሆነ ታውቃላቹህ?🫥

የሰዎችን ፊት ላለማጥቆር ስትል...የራስህን ማንነት አታጨልም
ዛሬ 'አልችልም','አይ ይቅርብኝ', 'አልፈልግም' 'አልተመቸኝም' 'እምቢ' ማለትን ተለማመድ።
አንዳንዴ 'አይ' ማለት ራስን መውደድ ነው🙂

የሰዎችን ስሜት ለመጠበቅ ስትል የራስህን ሰላም አሳልፈህ አትስጥ💔

የሰው ደስታ የእናንተ እስር ቤት መሆን የለበትም❗️



صباح الخير
🤝10
የሰላት መስገጃችን ከማንኛውም ታማኝ ጓደኛ የበለጠ ሚስጥሮችን ሰምተዋል
❤‍🔥14
ወላሂ አላህን matter ሳናደርግ እሱን ሳናስቀድም ሲቀር ያደረግነው ነገር ሁሉ ጊዜዉን ጠብቆ ያስከፍለናል

አላህዬ ይቅር በለን ❤️‍🩹
💯8
.




በዱንያ ላይ ካሉት ነገሮች ሁሉ
አላህን የምታስቀድም ከሆነ እንዳሸነፍክ
እወቅ::🤌✨️


صباح الخير ☀️
🥰9
#ከተረዳሁት_5

አላህ በድንገተኛ አጋጣሚዎች እንዳይፈትናችሁ ፀልዩ። ድንገተኛ ነገሮች በሁሉም መልኩ ህመማቸው ከባድ ነው። ድንገተኛ ሞት፣ ድንገተኛ ማጣት፣ ድንገተኛ የሪዝቅ መቋረጥ፣ ድንገተኛ ሀዘን፣ ድንገተኛ መለያየት… በአጠቃላይ ድንገተኛ የነገሮች ለውጥ ፅኑ የውስጥ ህመም ያሳርፋሉ። ከነብዩ ዱዓዎች መሀል “ ጌታዪ ሆይ… ከድንገተኛ ቅጣትህ በአንተ እጠበቃለሁ።” የሚል ነበር። ከድንገት በጌታችሁ ተጠበቁ🤍
🔥10
ከአንደሉስ ሙስሊሞች ባህል መካከል አንድ ቤት ውስጥ የአሏህን ቃል የሀፈዘች ሴት ካለች ቤቱ ፊትለፊት የሚበራ ፋኖስ ይደረጋል።

ለቀልብም ለቤትም ብርሃን 💡

Sunday vibe
❤‍🔥6
አንድ ቀን ብር ልትልኩልኝ ትፈልጋላቹ ግን
እኔ የዛኔ ሀብታም ስለምሆን አልቀበላቹም..ስለዚህ ይሄን ጊዜ እንደ ጥሩ አጋጣሚ ተጠቀሙበት

አሁን ላኩልኝ!…🥀
😁9
ዱንያ የሰዓታት ትዕግሥት ናት።
ከዚያስ?

ከዚያማ ታልቃለች!

" ሐውድ ላይ እስክንገናኝ ታገሡ"
  ብለዋል ረሱላችን ሰ.ዐ.ወ ::
🥰7