ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
የአላህን ጥሪ አክብረዉ
ለፈጅር በሚነሱ ሪጃሎች ላይ
የአላህ በረከትና እዝነት ይስፈን 🫀
❤‍🔥7🥰1
አብሽሩ ብዙ ሽልማቶች አሉን አላህ ጋር የተቀመጡ እኛ ዝንት አመት በምንፈልገው(አድካሚ) መንገድ ሳይሆን ገር በሆነው በሱ መንገድ ሚሰጡን!

መውደቅም ለኸይር ነው!🖤
🔥9💘1
ለፈገግታ ብቻ😁

ደካማ የሆነች ሴት አታግባ
ስትቆጣ ለቤተሰቧ ስሞታ የማታቀርብ
ጠንካራ የሆነች ሴት አግባ አንተ ስትመታ እሷም የምትማታ!

ተሸናፊዉ እቃ ያጥባል💪
😁10
.
I don't care who u are በዚህ ሰዓት ከህይወትሽ እንውጣ ምትሉ ሰዎች
የትራንስፖርት ሰጥቼ ነው ማሰናብታቹ::🤞
🔥8😁3🤝2🫡1
ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አሏህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች ደግሞ አስደሳቹ  አሏህን መመልከት ነው ጥራት ይገባውና።

صباح الخير 🫶
🔥8
ከተረዳሁት 4

ለአእምሮህ ጤንነት ምን ማድረግ እንዳለብህ ካሳሰበህ
ሁሉንም ነገር ለመረዳት ካለመሞከር ጀምር🙌
👌4
«ዛሬ እኛ የምንጋደልባት ዱንያ፤

ትናንት የነቢዩልሏህ ኣደም
ቅጣት ነበረች 💔
💔10👌2
Ethiopia people be like:

በዱላ ከማመኑ የተነሳ አንድ ፀባየ ሰናይ ሰው ሲያጋጥመው ምን ይላል ..?!!
"  ይሄማ ተቀጥቅጦ ነው ያደገው በደንብ ያስታውቃል..!! 😑😒
😁8
.
የተሰበረች ልብ፣
የታመመች ነፍስ፣
የዛለች አካል፣
ሰብር ያጣ ሁሉ...
ካንተ ውጪ ማን ጠጋኝ አላቸው?
.
الله❤️‍🩹
💔10
.
ብዙ ተፈትነናል ደክመናል ብዙ ብለናል በጥንካሬም በድክመትም በሀዘንም በደስታም በማግኘትም በማጣትም ውስጥ አልፈናል after all የገባን ነገር አላህ ያለው ብቻ እንደሚሆን ነው።

አልሃምዱሊላህ❤️‍🩹

صباح النور
🥰6
''ተስፋ ቆርጫለሁ አባትሽ አይስማማም''

ነብዩላህ ያዕቁብ (ዐ.ሰ) የሚወዷት ሚስታቸውን ለማግባት 14 አመታት ያህል ለአባቷ ሰርተዋል😐

''ከአንድ ባህል አይደለም የመጣነው''

ነብዩላህ ሱለይማን (ዐ.ሰ) የፍልስጤም ንጉሰ ነገስት ሳባን (የኢትዮጵያን ንግስት) ነው ያገቡት🙂

በእያንዳንዱ ችግር.. ''በቃን!''

ነብዩላህ ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ሳራ ምንም እንኳን ልጅ መውለድ ባትችልም ህይወታቸውን ሙሉ ከሳራ ጋር አሳልፈዋል.. በኋላ ግን የአላህ እዝነት ትልቅ ሆነና ልጅ ወልደዋል☺️

''በጣም ተራራቅን''

ነብዩላህ አደም ሀዋን ለማግኘት የአለምን ግማሽ አቋርጠዋል🥹

''እሺ ከፍቶሻል.. ምን ማድረግ አለብን?''

አኢሻ (ረ.ዐ) ጥሩ ስሜት በማይሰማት ጊዜ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.0.ወ) አጠገቧ ተቀምጠው ቁርአን ይቀሩላት ነበር🫶



       
🔥4💔4😭2
Btw guys
💰Life doesn't deserve the amount of worry we  give it . እንዲሉ አበው ጭንቀታችንን አደብ እናሲዘዋለን ።የቀረን ግዜ ብዙ እንዳልሆነ ገብቶናል !

ስንወድ አንሰስትም እራሳችን እንከን አልባ አደርገን አንቆጥርም ስናጠፋ ሸብረክ እንላለን ።

💰በምንወዳቸው ሰዎች ቀልድ አናውቅም ። የኛ ቀን ዛሬ እንደሆነች ዘውተር ላለመርሳት እንምክራለን ። ስንወድቅ ሃዘን አናበዛም ዘጠነኛ ክፍል ሆነን ሳይቀር የሰማናትን ቀልድ አስታውሰን ፈገግ እንላለን ።

መኖር ጥሩ ነው
🤝5
.
ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ነገር እየሰማን
አላህ አለኝ” ብለን በአላህ ተወኩል
የምናደርገው ነገር....🥺❤️‍🩹
🔥5🥰1
በልባቸው ብዙ ህመም ይዘው በዙሪያቸው ያሉትን ላለማስጨነቅ ለአላህ ብለው ሐያ አድርገው ለሚኖሩ ሰዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን❤️‍🩹
🏆9
የወደድኩት "ነብይ" ሆነብኝ እንጂ
ማንም እንዲጋራኝ አልፈልግም ነበር

🤍أحبك يا رسول الله
🔥4💯4🥰1
.
ቆጥሬ ስለ ማልዘልቀው ቸርነትህ ለምስጋና
በማይመጥኑ ቃላቶቼ አመሰግንሀለው
አላህዬ🥹

ወለከልሀምድ❤️‍🩹

صباح الخير ☕️
🥰8🙏1👌1
.
ሲጀመር ልባም ሴት ማለት
የቤቱ የመጀመሪያ ልጅ ናት😎
💯6🆒2🥰1
.
አንዳንድ ጊዜ ምድር ፈተናዋ ሲበዛ:መውደቃችን ሲበረታ:ተስፋችን ጭላንጭል እና ነጋችን በድን ሲሆንብን የሆነ መሸሸጊያ ሚሆኑን ሰዎች ቢኖሩን:ሮጠን ምናለቅስባቸው
ነብሳችንን ሚያረጋጉልን:ከሁሉ ነጥለው ሰላም በሚሰጥ እቅፋቸው ውስጥ የሚከቱን ሰዎች ቢኖሩ ምድር ሸክሟ ይቀንስ ነበር:💔

ሰላም... ለኛ ለብቻችን ለምንጠነክር❤️‍🩹
💔8
Someone said

.
መራቅን የሚያስተምርክ
በደንብ የቀረብከው ሰው ነው....
👌7