ሰኪነቱል ሩህ🖤
486 subscribers
42 photos
3 videos
1 link
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Download Telegram
.
ሁልጊዜ ብቻችሁን ለመኖር ዝግጁ ሁኑ
አንዳንድ ሰዎች በድንገት ይለወጣሉ ዛሬ
እናንተ ለእነሱ አስፈላጊ ናችሁ ነገ ለእነሱ
ምንም አይደላችሁም!❤️‍🩹
🥰8
መራራ እውነት በጧቱ😭
የሆነ random ቀን የሞት ቀጠሮህ ይደርሳል ።
ያኔ ገና ያልጨረስከው እቅድ ይኖርሃል ።
ግን ትተኸው ትሄዳለህ ።
ከዛም አለም ምንም ሳይጎድልባት ያለ አንተ መኖሯን ትቀጥላለች ።
ይሄ አሁን ልትይዘው የምታሯሩጠው ነገር የለም?
የሚገርምህ ያለሱ ነው የምትሄደው😭

صباح الخير
👏3💔3
.
ማን ይወድሻል ሳይሆን ማን boundaryሽን Respect ያደርጋል:ማን ዝምታሽን ይረዳል እና እኛ ሳንጠይቅ ከጎናችን ማን ብቅ ይላል ነው:: መውደድ ቀላል ነው ዋጋ መስጠት ግን Rale ነው🙌🏼
🔥5🥰1💯1
💔
“አንዳንዶች በሀጢያታቸው
ምክንያት ወደ አላህ ቀረቡ!

ሌሎች ደግሞ በተሰጣቸው
ፀጋ ምክንያት አላህን አራቁ ❗️
💔9
.
ሁሉም ነገር ቀርቶብኝ
አላህ በወደደኝ❤️‍🩹
❤‍🔥11🥰1👌1
አንቺ እንቅልፍ ላይ ያለሽ ነፍስ ሆይ🗣

ለ5 ደቂቃ ብቻ ከአላህ ጋር ቆዪ
ከዛ ወደ ህልምሽ መመለስ ትችያለሽ

It's fajr time
🥰8
ለይለቱል‐ጁሙዐ ሙሐመዳዊ ናት።
እርሳቸውን በመዝከር፣ በወዳጆቻቸው ሶለዋት፣ በናፈቋቸው አፍቃሪዎቻቸው ዜማ ትደምቃለች።…
ሶሉ ዐላ መን ኡሚርቱም ቢሶላቲ ዐለይሂ [ﷺ]

ቢአንስ 100 ሰለዋት እናውርድ🫶
🔥5
ከተረዳሁት 3
(ዩሱፍ)
"ወደ ራሱም ሚስጥርን አድርጎ ያዘ"

(የዕቁብ)
"ከእነርሱም ዘወር አለ"

(መርየም)
"ዛሬ ሰው የሚባልን አላናግርም"

ውስጥህ ያለውን በሙሉ ልትናገር አትውደድ! -ፈፅሞ አይረዱህም።

ቢረዱህም...
ከጎንህ አይቆሙም!

#
መደበቅ🖤🥀
🥰6🔥4
Someone said:

<<ሰንደሉ ሽታው  ደስ ይላል.....>>

    <<በጣም.....ግን ከሚሰጠው ቆንጆ መአዛ ጀርባ  መቃጠሉን  ያስተዋለለት ማንም የለም....>>
🔥6🥰6
.
አላህዬ እስኪ ሁሉም ይለፍና
ለማመስገን ልታደል❤️‍🩹
🥰14🔥1
.
እየወደኩም እየተነሳሁም ባንተ መንገድ
የምፀና አድርገኝ አላህዬ ለነብሴም
ለሰውም ለሸይጧንም አትተወኝ❤️‍🩹

صباح الورد🫥
🤗4🔥2
እኛስ ለምን ይቅርብን

ረ/ና/ማ!!!

ረሱልን ናፋቂወች ማህበር☺️🥹

ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም🤍🤍
😍12🥰1
.
እናት ግን ትኑር ወላሂ
ፀባያችን ቢቀያየር ብታኮርፉ ብትነጫነጩ
የዱንያ ችግር ሁሉ ብታመጡባት ሁሌም
የምችላችሁ ፍጡር ናት🥹

እውነትም የጀነት በር🤌
👏10🥰3
ሰኪነቱል ሩህ🖤 pinned «. አላህዬ እስኪ ሁሉም ይለፍና ለማመስገን ልታደል❤️‍🩹»
.
የራሱን ቁስል ራሱ እንደሚያክም
ጠንካራ ሰው የለም❤️‍🩹
👌9💔2🥰1
Tbh

.
“ኧረ ችግር የለውም” የምላቸው ነገሮች ናቸው ችግር እያመጡብኝ ያሉት💔
💯9
የት እየሄድክ ነዉ?
እዚህ ክሊኒክ ስኳሬን ቼክ ላደርግ
ምነዉ?
ቅድም ከእሷ ጋር ነበርኩ😍

ነገ እሁድ ነዉ🥲
😁10
የአላህን ጥሪ አክብረዉ
ለፈጅር በሚነሱ ሪጃሎች ላይ
የአላህ በረከትና እዝነት ይስፈን 🫀
❤‍🔥7🥰1
አብሽሩ ብዙ ሽልማቶች አሉን አላህ ጋር የተቀመጡ እኛ ዝንት አመት በምንፈልገው(አድካሚ) መንገድ ሳይሆን ገር በሆነው በሱ መንገድ ሚሰጡን!

መውደቅም ለኸይር ነው!🖤
🔥9💘1